● Welcome to Ethio music Channel
➤ For any promotion and Advertising 📩 inbox @Markonal21 ወይም @ethiomusic21bot
.
.
● የበጎ አድራጎት ስራዎችን በነፃ ፖስት እናደርጋለን ለመልካምነት ቦታ አይመረጥም ! ያዋሩን
.
.
● የሀገር ውስጥ አዳዲስ
ሙዚቃዎች
አልበሞች በፍጥነት ያገኛሉ
.
● እንዲሁም በቀናነት JOIN & SHARE ያድርጉ !
Last updated 6 months ago
?? የምርጥ ሙዚቃዎች መገኛ ??
For promotion and Advertisements
? @Mussegirma
#ካሮት_ሙዚክ✋
ሰለ ቻናላችን ማንኛውንም የፈለጉትን ሙዚቃ እና ያለወትን ቅሬታ
ሆነም አስተያየት በማለት
በዚህ #bot✍ ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡
???????????
http://t.me/yekonjochumenahriabot
እናመሰግናለን?
Admin
@Aymu_xo
ቆይ ግን ለምንድነው
እሷ እየጠላችኝ
እኔ እንዲ ምወዳት
እሷ እየራቀችኝ
እኔ የምቀርባት
እሷ እያለችኝ
በቃ አልፈልግም ካንተጋ ንግግር
ምንም አይፈጠር
ሁሉም ነገር ይቅር
እንዲ እንኳን እያለችኝ
እኔ ፈልጋለው ከሷጋ መፋቀር
ግን ምን ብታረገኝ ነው
ምንስ ብታስነካኝ
እንዲ የምወዳት
ራሴን እስከመጥላት
ቅንጣት ያክል ስሜት
ምን እንኳን ባይኖራት
ስወዳት ኖራለው
ምን ጊዜም ሳፈቅራት❤️❤️❤️
✍️ልዑል
@leullast
...........................................................ሴናዬ✍️
ዓለም መጀመሪያ ስንመጣባት ውብ ነበረች""
የመጀመሪያው የእንግድነት ዘመናችን ቆንጅዬ ነበረች ""
ከመከከብም ታቅፈን፣ከመወደድም ተመልከን፣ ነበር ..
ያቀፉን እጆች ግን መላላታቸው አልቀረም !
እንድንሄድ አስቀምጠውናል እንድንራመድ ገፍተውናል ጎትተውናል ፨በመጨረሻም ለቀውናል።
ያኔ ተከበን ፣ተወደን፣ ታቅፈን በስስት ተይዘን ፣የነበረ ሰዓት ዓለም ታጓጓን ነበር።
በምድሯ ለመሄድ፣ ለመቦረቅ ጓጉተናል ታግለናልም ..ግን፦ ያቀፉን ሲለቁን ፣የከበቡን ሲርቁን የሳሙን ሲተፉን..የዓለም እውነተኛ ማንነቷን ስንመለከት ልንቦርቅባት ይቅርና ጥለናት ልንፈረጥጥ ተመኘን..መሄድ አማረን ምክኒያት? ዓለም ለመኖር ታጓጓለች እንጂ አታኖርም!
በቅፍ ሆነን ነበረ ፣ተከበን ነበረ ፣ተዘፍኖልን ፣ተጨፍሮልን!
ዛሬ ግን ያቀፉን እጆች ለቀውናል የከበቡን የሉም..
ዛሬ አይወሰንልንም ግን ይወሰንብናል ፣አይፈረድልንም ይፈረድብናል እንጂ ዓለም እንዲ አረገች አሳሳስቃ አስለቀች!
በመጨረሻም አንተ እና አንተ ብቻ ቀረክ....ሰላም ላንተ -_❤
የሴቷ ልጅ
እማ የኔ ጨረቃ
የኔ ዓለም የኔ ዶቃ
ታውቅያለሽ ለኔ ልዩ ነሽ
ህይወቴ እኮ ነሽ
የኔ ሻማ ምትበሪልኝ በጭለማ
ሳቅሽ ያኖረኛል
ብርታት ይሆነኛል
ዓለሜ?
ያልተውሺኝ በድካሜ
እ ወ ድ ሻ ለ ው❣️
በህይወት እስካለው ቆሜ
እማ እናትዬ
ከኔ እድሜ ቀንሶ
ላንቺ ይስጥሽ አንድዬ
እውድሻለው እሺ ዓለሜ❤️
.
........ፅጌሬዳ✍️
እኔ
በልቤ ሳነግስሽ
በሆዴ ሳኖርሽ
አይምሮዬም ስሎሽ አይኖቼም ቢመኙሽ
መች አገኝሽና አገቢም ከጄ
አንቺ የሌላ ነሽ አቆሚም ከደጄ
አንቺ
አላብሶ የሰራሽ መልክን ከቁመና
ከላይ ነው የሰጨሽ ይሄንን ወዘና
ተወደጂ ብሎ ልቤ ላይ ሲያነግስሽ
ተፈቀሪ ብሎ ልቤ ላይ ሲያኖርሽ
ፍቅርሽ አንደ አረቄ እያገዳገድ
ጥሎኛል ከደጅሽ
የዘገየ ተስፋ የከበረ ቀን አለው
አንቺ ባቶጂኝም እኔ ወድሻለው
አው ወድሻለው
ለምን አሎድሽም
እሸትና ቆንጆ ታይቶ አይታለፍም
አይደለስ ሚባለው
አንቺ ብረሺኝም ይብላኝ ለስቅታሽ
እኔ አስታውስሻለው
አይደለ ውቢት
አይደለ ቆንጆ
ልቤላይ ሰርተሻል የፍቅርሽን ጎጆ
እኔ
አሁንስ መረረኝ ተስፋ መቁረጤ ነው
አንቺን በማጣቴ እራሴን ዘነጋው
የኔ አንደማቶኚ እያወቀ ልቤ
አሁንም አለሽ አቶጪም ካሳቤ
???? ✍✍
:::::::::::::
እሳቱ "ሰ"
:::::::::::::
ከየኔታ እግር ሥር
ፊደል ስንቆጥር
ያለማወቅ ነገር …
ሁለት "ሠ" መለየት ልጅነቴን ከብዷት
ንጉሱን እሳት ስል
ንጉሱ በል ሲሉኝ
እሳቱን ንጉሥ ስል
እሳቱ በል ሲሉኝ
ንጉሡና እሳቱ ባንድ ተደባልቀው
ሕፃን አእምሮዬን አስጨንቀው ይዘው
ባንድነት አደጉ ከአንድ ህዋስ መሽገው።
ይኸው በጉብዝናም በፍቃድ ስኅተት
ትርጓሜው አይለይም አንድ ነው በማለት
እጽፋለሁ ጽሕፈት
እስታለሁ ስኅተት
እሣት ስባል ንጉስ ንጉስ ስባል እሣት።
-------------
✰ገጣሚ፦ኤፍሬም ስዩም
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
━━━━━━━✦✗✦━━━━━━━━
● Welcome to Ethio music Channel
➤ For any promotion and Advertising 📩 inbox @Markonal21 ወይም @ethiomusic21bot
.
.
● የበጎ አድራጎት ስራዎችን በነፃ ፖስት እናደርጋለን ለመልካምነት ቦታ አይመረጥም ! ያዋሩን
.
.
● የሀገር ውስጥ አዳዲስ
ሙዚቃዎች
አልበሞች በፍጥነት ያገኛሉ
.
● እንዲሁም በቀናነት JOIN & SHARE ያድርጉ !
Last updated 6 months ago
?? የምርጥ ሙዚቃዎች መገኛ ??
For promotion and Advertisements
? @Mussegirma
#ካሮት_ሙዚክ✋
ሰለ ቻናላችን ማንኛውንም የፈለጉትን ሙዚቃ እና ያለወትን ቅሬታ
ሆነም አስተያየት በማለት
በዚህ #bot✍ ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡
???????????
http://t.me/yekonjochumenahriabot
እናመሰግናለን?
Admin
@Aymu_xo