ሶፊ የልብስ መደብር

Description
👍 Best dubia ethio online market 👟👗🎒
sofi ethio market

+971556205684
+251914177520
Tags
We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

1 year, 7 months ago
ሶፊ የልብስ መደብር
1 year, 7 months ago
ሶፊ የልብስ መደብር
1 year, 7 months ago

እዘዙ አላችሁበት እናመጣለን

1 year, 8 months ago
መፅሀፎችን ለምትፈልጉ +251914177520 WhatsApp lay ltanagrug …

መፅሀፎችን ለምትፈልጉ +251914177520 WhatsApp lay ltanagrug weyim be telegram hallo belug☕️

1 year, 9 months ago

ኦገን ኢደት ናችሁ

ስሚኝማስ

በያላችሁበት ሁናችሁ በርከት ያለ ትዛዝ ካላችሁ በራሴ ማለት በየድራይቨር በነፃ ልካለሁ ልብ በሉ ለ ኪሎ ሽሮ በርበሬ አደለም ከ 5 ኪሎ በላይ ከሆነ እና አንድ አካባቢ ሁናችሁ ከ 5 ሰዉ በላይ ከሆናችሁ በራሴ እልካለሁ ከዛ በታች ከሆነ ግን ምሽዋር በራሳችሁ ትከፍላላችሁ።

እጀራ

በርበሬ

ሽሮ

በሶ

ማር

እጀራ ድርቆሽ

የምትፈልጉ ንገሩኝ

+251914177520 በዋትሳብ በቴሌ ግራም ብታናግሩኝ ፈጣን ምላሽ ታገኛላችሁ።

1 year, 9 months ago

ዉድ ደንበኞች እደምን አላችሁ

እና ረመዷን አይደለ መጭዉ የተለያዩ አልባሳትን በትእዛዝ

#ከቱርክ እና

#ከቻይና የምናስመጣ መሆኑን ስናሳዉቅ በታላቅ ደስታ ነዉ

ለስጦታ
ለወዳች ዘመድ
ለጓደኛ የሚሰጡት ማዘዝ ከፈለጋችሁ

በ+251914177520 ዋትሳብ ላይ አሊያም ቴሌ ግራም ቦት ብታናግሩኝ መልሴ ፈጣን ነዉ።

1 year, 11 months ago

እያነበባችሁ ማለቴ እየገዛችሁ

1 year, 11 months ago

የአንብብ ትዉልድ አይደለን ወገን አንብቡ ትጠቀማላችሁ እኔ እህታችሁንም አበረታቱኝ

እኒህ ከታች የምትመለከቷቸዉ በሙሉ እጀ ላይ ይገኛሉ ሳያልቁ ዉሰዱ

አብሽሩ በተመጣጣኝ ዋጋ ነዉ

ለቁረአን ብናወጣም አይቆጭም አይደል አብሽሩ ገዛ ገዛ እያደረጋችሁ

1 year, 11 months ago

እኔ እህታችሁ እኮ ማልሞክረዉ ስራ የለም አ

እነሆ እናንተን ለመታዘዝ ደፋ ቀና እያልኩ መሆኑን ታዉቃላችሁ አ

አሁን ደግሞ ትራንስፖርት ስትፈልጉ ዱባ፣ሻርጃ፣አጂማን፣አቡዳቤ፣ራስል ኸይመ አል አይን ፣ኡሙ ቁወይን፣ፉጂራ፣ ከልባ ብቻ U A E ይሁን እንጂ አደርሳለሁ ትዛዝም ብታዙኝ አደርሳለሁ እናንተም መሄድ ስትፈልጉ ዘና አድርጌ አደርሳችሀለሁ።

00251914177520

ዋትሳብ ላይ ሎኬሽን ቁጭ አርጋችሁ እዚች ቦታ አድርሽን ማለት ነዉ ከናንተ የሚጠበቀዉ? SOFi ካር ሊፍት?

We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik