Afdel

Description
Alhamdulilah for everything
Advertising
We recommend to visit

🎪HOME OF MEME🎪

Habeshan Largest Meme platform 🇪🇹

Join 💡 @Gebi_Memes 💡

📥DM for credit / removal

Https://Www.instagram.com/Classic_Habeshan_memes



😂😛
@habeshan_memes

@habeshan_memes

Last updated 2 weeks, 3 days ago

"ولا غيرك نبع بالشوگ يرويني "🤍

L ; @hmsha

Last updated 2 days, 5 hours ago

Last updated 3 weeks, 1 day ago

1 week, 1 day ago

መልካም ጁምዓ ይሁንላችሁ 🕌

1 week, 1 day ago

ብዙ ነገር እየተባልክ
ብዙ ነገር ሆነህ ለምን ዝም ትላለህ
ለምትሉኝ
ምናገረው ብዙ ነበረኝ
ሚረዳኝን መኖሩን እንጃ
ዝምታዬ የተወለደው ያኔ ነው

ያውም
ሰደድ እሳት የሆነ ንግግሮች አሉኝ
በቃ
በፈገግታዬ እሳቴን አጥፍቼዋለው 😊

1 week, 2 days ago

እህቴ

ይፍጠንም ይዘግይም
አላህ

ያሰብሽው አይነት
የተመኘሽው አይነት
ያለምሽው አይነት አጋር አላህ ይሰጥሻል

አይንሽን ከአላህ ላይ አትንቀዪ
መልካም ጥርጣሬሽንም ንፋስ አይግባው
ኢማንሽን ሸይጣን አይፈትነው
የቂንሽን ነፍስያ አትሸርሽረው

በፊትም አሁንም እዳሰብሽው አስቢ
አንድ ቀን መልካም በዲን በሪዝም በፍቅር የተሞላ መልካም ህይወት ይኖርሻል 😊

2 weeks ago

ሰው ወድቆ ከተነሳ
ዳግም የመራመድ ተስፋ አለው
ላለመውደቅ ግዴታ መውደቅን ማወቅ አለብን
ከስህተቱ ተማረ ማለት አደል

ሙስሊሞች ሆይ ፈተና የሌለበትን ህይወት ለምን ትመኛላችሁ

ማማረር ሚመጣው የሆነ ነገር ሲጎል ነው
እያጣም አልሀምዱሊላህ የሚል ግን ቢያገኝም አይገረምም ምክንያቱም
ሰጪም ነሺም አላህ እንደሆነ ልቡ ስለሚያውቅ

ከሙሉ ጤናችን መሽቶ ከነጋልን የእለት ሪዝቃችንን ከሰጠን ሌላውን ደሞ በማጉረምረም ሳይሆን በዱዓ አላህን ይዘን ማለፍ እንችላለን

2 weeks, 1 day ago

በጭላንጭል ተስፋችሁ ላይ አላህ ተጨምሮ እዚህ ከደረሳችሁ

ቤት እና ጓዳችሁ ውስጥ በማማረር ፋንታ አልሃምዱሊላሂ ካለ ስለ ነገው አትጨነቁ

በስራው ስለማይሳሳት
የአላህን ለአላህ ተዉለት

ሁሉ ይቀየራል አብሽር 😊

2 weeks, 1 day ago

ሰዎችን ለማስደሰት የጣርነው ያህል ለአላህ አድርገነው ቢሆን ???

3 weeks ago

ሒስድ ከተውክ ግማሽ ደስታ ታገኛለህ። በዚህ ላይ ጨምረህበት ለሌላው መልካም ነገርን የምትመኝ ከሆንክ ደግሞ ሙሉዉን ደስታ ትጎናፀፋለህ። ይላሉ።

አንዳንድ ሓሲዶች ማለቴ አሲዶች ቆንጆ ህልም እያየን መሆኑን ቢያውቁ ኖሮ እንዳንጨርሰው አቋርጠው በቀሰቅሱን ነበር።

ከመተኛችሁ በፊት ያን በየምሽቱ ቀልቡ ለሰዎች ሁሉ ንፁህ ሆኖ ወደ መኝታው የሚሄድ በመሆኑ ብቻ ጀነት ስለገባው ሰው አስታውሱ።
ንፁህ ህሊና ምቹ ትራስ ነው ይላሉ።

በርግጥም ምሽቶች ሁሉ ደስ ይላሉ። እንደ ጁምዓ ምሽት ግን ደስ የሚል የለም። ጊዜዎች ሁሉ ለርሳቸው ሶለዋት የተያዙ ናቸው።

አልላሁምመ ሶልሊ ወሰልሊም ወዚድ ወባሪክ ዐለይህ።

3 weeks, 1 day ago

የተስፋ መቁረጥ ማዕበል ዉስጣችንን ቢንጠን
በአላህ ላይ ያለን መልካም ጥርጣሬ ያድነናል።
ኢንሻአላህ ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል።

3 weeks, 1 day ago

ስትጠፋ እንጂ ምን ያህል ጥሩ እንደሆንክ አያውቁም፣ ስትቀየር እንጂ ምን ያህል ደግ እንደሆንክ አይረዱም፣ ስትሞት እንጂ ምን ያህል ደጋፊያቸው እንደሆንክ አያስተዉሉም። ከጎናቸው ስትጠፋ ያ ልጅ እኮ ጠፋ ይላሉ።
ዝምብለህ ሥራህን ሥራ።

4 weeks ago

ጊዜን ማቆም አንችልም ይሆናል። ጊዜን ማባከን ማቆም ግን እንችላለን።

We recommend to visit

🎪HOME OF MEME🎪

Habeshan Largest Meme platform 🇪🇹

Join 💡 @Gebi_Memes 💡

📥DM for credit / removal

Https://Www.instagram.com/Classic_Habeshan_memes



😂😛
@habeshan_memes

@habeshan_memes

Last updated 2 weeks, 3 days ago

"ولا غيرك نبع بالشوگ يرويني "🤍

L ; @hmsha

Last updated 2 days, 5 hours ago

Last updated 3 weeks, 1 day ago