Afdel

Description
Alhamdulilah for everything
Advertising
We recommend to visit

🎪HOME OF MEME🎪

Habeshan Largest Meme platform 🇪🇹

Join 💡 @Gebi_Memes 💡

📥DM for credit / removal

Https://Www.instagram.com/Classic_Habeshan_memes



😂😛
@habeshan_memes

@habeshan_memes

Last updated 1 month, 2 weeks ago

Last updated 1 year, 5 months ago

✨Best Emoji Letters✨

реклама - @kisyaksks
more emoji - @emoji1

Last updated 1 month, 1 week ago

1 month ago

ሰላም ለኛ
ለተሰጠን ነገር እያመሰገንን ለምንኖር

አልሀምዱሊላህ

1 month ago

እናስተውል
እናት አለም ላይ ምርጥ የተባለ ሁሉ ይገባታል።
እኔ አደለሁም ያልኩት
ላንተ ወደዚች አለም መምጣት ምጧ ምስክር ነው።

ላንተ ማማር ውጤት ሸንተረሯን ተመልከተው።
ጎሎባት አንተ ሳይጎልብህ ለማሳደጓ ማዲያቷ ይናገራል።

እንደ ሻማ ቀልጣ አንተ አብርተሀል። ብዙ ለሊቶችን አንተ ተኝተህ ስላንተ ነገ ስታስብልህ ድርቅ እንባዋ አልቆ ምንያህል እንዳከሳት።
ባልበላ አንጀቷ ልጄን ማለቷን አይተህ ቢሆን ኖሮ
የሰው ፊት ገርፏት ከፊትህ ምንም እንዳልሆነች ስታስመስል ።

ያጌጥክበት የለበስከው ልብስ የመጣው በማጌጫዋ እድሜዋ ላጌጠችበት ክፉ ቀኔን ያወጣኛል ብላ አንስታ ጨቅና የሸጠችው ወርቅ እንደሆነ ማንም አልነገረህማ

ተወው ብቻ ተዘርዝሮ ስለማያልቅ ነግሬህም አልጨርስም። ግን ላስታውስህ ልትክሳት በሚገባ እድሜ ወጣትነት የዋዛ ፈዛዛ አሸንፎህ ከሆነ በቶሎ ተመለስ።
ኡሚ አንዴ ከሄደች .........

1 month ago

መናገራችሁ ከዝምታችሁ የተሻለ ዉጤት ካላመጣ🤫

1 month ago

መተኛት ተፈጥሯዊ ነው
መንቃት ግን ከአላህ ነው።
ሰብር ቢኖረን ባላማረርን
ክፉ ቀናቶችም ባልመጡብን የሆነው ቢሆንም በጤና ላነቃን ፈጣሪ
ዛሬን ለማየት ካልታደሉት መሀል ላላደረገን አላህ ምስጋና ይገባው።

አልሀምዱሊላህ

1 month, 1 week ago

ዕድሜ የጠገበ ሁሉ አዋቂ ነው
30 ላልደፈነ ደግሞ ልጅ አይደለህ ምን ታውቃለህ ?
የሚለው ተረት ተረት ከሚከረክራቸው ሰዎች መሀል ነኝ።

መጀመሪያ ማንም አዋቂ
ማንም የአዋቂ ታናሽ የለም።
ሁላችንም የጊዜ ተማሪዎች ነን
ሸጊት ህይወት የምትወረውራቸውን ቁስሎች ስኬቶች እሺ ብዬ ከተማርኩ ምንም ታናሽ ብሆን እየኖርኩ ነው።

ስንት ዘመን ከምድር ጋር ዞሮ ያልተማረበት በንጭንጭ እና በስንፍና ያሳለፈ ምንም እድሜው ቢገፋ አዋቂ አይባልም ከስሯል
ለእሱም ቢሆን ግን ተማሪ እስከሆነ ጊዜ አለው።

የቁጥር ጉዳይ እንጂ በእድሜ አለመግፋታችሁ ታናሽነታችሁን አይንገራችሁ።
ከኑሮ መመከር ከኑሮ ማወቅ ሸጋ ቢሆንም
በ20ም ሆነ በ80 በተሰጠኝ ምን አደረኩ ነው ዋናው .........

1 month, 1 week ago

ምቀኝነት በውስጣቸው ተሸክመው የሚሄዱ ሰዎች ላንተ ምርጥ ነን እያሉ ነው ሚወጉህ!
ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም

1 month, 1 week ago

በቻላቹት አቅም ከእናት ከአባታችሁ ጋር ጊዜ አሳልፉ።
አባት ልብ ነው
እናት የጀርባ አጥንት ናት
ካለፉና ከሌሉ የሉም ነው።
ለእናት ካልተደረሰ
ለአባት ካልተካሰ
የፈሰሰ ውሃ ላይታፈስ ዛሬን ሳያስተውሉ ነገ ላይ ቢለቀስ ትርጉም የለውም።
ትርፉ ግን ማዲያት ነው
እናት ካለፈች ዘመድም ባዳ ነው
አባት ካለፈ አጥር ይደፈራል
ቆም ብለን እናስተውል።
ሞት አንዴ ነው
ፀፀት ግን .........

1 month, 2 weeks ago

የዚ ዘመን አዋቂ ማለት አላህን ሚያውቅ ነው።

ልብህን ሲያበራልህ አላህን ትመርጣለህ፡ ሲገለጥልህ ዱንያ ከንቱ መሆኗን ትረዳለህ።

አንድ አላህ ሚስጥረኛህ ሲሆን ገመናህ ሁሉ ይሰተራል።
ሰላትና ዱዓ አጥብቀህ ስትይዝ ቀና ብለህ ትሄዳለህ።

ውበትም ደምግባትም የሚረግፍ ነው
ወገን ደራሽ ባይኖርህ አላህ ጉልበት ይሆንሃል።

ግድ የለም ስሙኝ
የሚብለጨለጨውን እንቢ በሉት ትርፉ ፀፀት ነው።

1 month, 2 weeks ago

ለአለማት እዝነት ሆነው በተላኩት ውዱ ነቢይ ሶለዋት እናብዛ።
#ለይለተል ጁምዓ

1 month, 2 weeks ago

አልሀምዱሊላህ አላህ እንደኔ አቀማጥሎ የያዘው የለም

አልሀምዱሊላህ ጌታዬዋ

We recommend to visit

🎪HOME OF MEME🎪

Habeshan Largest Meme platform 🇪🇹

Join 💡 @Gebi_Memes 💡

📥DM for credit / removal

Https://Www.instagram.com/Classic_Habeshan_memes



😂😛
@habeshan_memes

@habeshan_memes

Last updated 1 month, 2 weeks ago

Last updated 1 year, 5 months ago

✨Best Emoji Letters✨

реклама - @kisyaksks
more emoji - @emoji1

Last updated 1 month, 1 week ago