★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
? Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 weeks, 1 day ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
?ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ ? @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 5 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 2 months, 1 week ago
. ? ደብዝዞብሀል ወይ??*?
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
?ሰይጣን በክርስቲያኖች ህይወት ተግቶ የሚሰራቸው 2 ?***ቁልፍ ነገሮች ምንድናቸው?
?ሰይጣን በዚህ ዘመን ክርስቶስን በልባችሁ እንዴት ያደበዝዘዋል?
?ለጌታ ያለኝን ፍቅር እንዴት ማደስ እችላለሁ?
?አሁን ላይ ክርስቲያኖች ሁሉ ሊሰሙት የሚገባው የመንፈስ ቅዱስ ጩኸት ይህ ነው። ስሙት ስሙት
???????????
........................…………………………
✨አገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ✨
........................…………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ ?
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
Holy Tube Ethiopia
✔️ አገልጋይ #መልካሙን ለማግኘት???ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot
.........…….……▪️•°○.......................
? #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ??
✨ @mezmur1 @mezmur1✨
✨ @mezmur1 @mezmur1✨
sʜᴀʀᴇ? sʜᴀʀᴇ ? sʜᴀʀᴇ?
. ?የፀሎት ጊዜ?*
━━━━━⊱✿⊰━━━
✨***እግዚአብሔርን የምትወዱ እና ፈቃዱን አድርጎ መኖር የምትፈልጉ ሁሉ ይህንን መልዕክት እና ፀሎት አሁኑኑ ስሙት!
✨ባላችሁበት ህይወት የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለማድረግ የተቸገራችሁ ሁሉ ልትሰሙት ይገባችኋል!
?የእግዚአብሔር ፈቃድ?
???????????
?መልካሙ ሙሉጌታ
........................…………………………
? ለሀሳብ አስተያየት እንዲሁም ምስክርነቶቻችሁን ለማድረስ???ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot
.........…….……▪️•°○.......................
? #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ??
✨ @mezmur1 @mezmur1✨
✨ @mezmur1 @mezmur1✨
sʜᴀʀᴇ? sʜᴀʀᴇ ? sʜᴀʀᴇ?
*?#ውጤት_ለማየት_በመጠባበቅ_ላይ_ያላችሁ#እንዲሁም_ያያችሁ_ውድ_የአባቴ_ልጆች!*!
አንዲት ነገር ሹክ ልበላች ስሙኝማ
" በየትኛውም አይነት መልኩ በህይወታችሁ የጠበቃችሁት ቀርቶ ያልጠበቃችሁት ቢሆን እንኳን አይዟችሁ ምንም አትሆኑም ምክንያቱም የህይወታችሁ #መልህቅ የሆነው ክርስቶስ ሁልጊዜም ቢሆን ከእናንተ ጋር ነውና!! ሀያላን አባታችሁ እግዚአብሔር ሁል ጊዜም ቢሆን ለእናንተ #ምርጥ አለው!!
?ጌታ ኢየሱስ ተኝቶበት ስፍራውን ሁሉ ተቆጣጥሮት ማዕበል ቢነሳ ወጀቡ እንዴት ይሰጥማል መርከቡ ( አይዞአችሁ ሁል ጊዜም ስለእናንተ የሚያገደው እርሱ ነገሮችን እንዴት ማመቻቸት እንዳለበት ያውቃል) "
እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።
ትንቢተ ናሆም 1 : 7
?ውዶች ቀናት ሲያልፉ ወራት ሲደማመሩ እና አመታት ሲቆጠሩ በህይወታችሁ የሆነው ነገር ሁሉ ለበጎ እንደሆነ ያኔ ይገባችኋል። አሁን ላይ እየሆነ ባለው ነገር በፍፁም ልባችሁ እንዳይወርድ ለጠላታችሁም ክፍተት አትስጡት አትርሱ ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ!!
✨#እግዚአብሔር_መልካም_ብቻ_ነው*✨
✨ #በእናንተ_ህይወት*!!✨
?እንዳወራችሁ እና እንድፀልይላችሁ የምትፈልጉ ? @melke1211_bot አውሩኝ።
እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።
ወደ ሮሜ ሰዎች 8 : 28
እንዲህም አለ። ራቁቴን ከእናቴ ማኅፀን ወጥቻለሁ፥ ራቁቴንም ወደዚያ እመለሳለሁ፤ እግዚአብሔር ሰጠ፥ እግዚአብሔርም ነሣ፤ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን።
መጽሐፈ ኢዮብ 1 : 21
✨ አገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!✨
✔️ከሚደርሱኝ ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና የፀሎት ርዕሶች የተነሳ እጅግ ብዙ ክርስቲያን ወጣቶች እና አገልጋዮች በፖርኖግራፊ እና ከዚህ ጋር በተያያዙ የሀጢያት ልምምዶች ውስጥ ተይዘው እየተሰቃዩ እንደሆነ ተረድቻለሁ።
✔️ስለሆነም ጌታ ቢፈቅድ ዛሬ ማታ 4:00 ከዚህ የሀጢያት ልምምድ እንዴት ነፃ እንደምትወጡ እስተምራለሁ። ትምህርት ይለቀቃል ተዘጋጁ።?
????????????
?በመንፈሳዊ ህይወታችሁ የእውነት መበርታት ለምትፈልጉ?????
. ?ምን መረጥክ???
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
? #የጥሞና ጊዜያችሁን የሚያስወድዳችሁ እና ጌታን የሚያስናፍቃችሁ ድንቅ ትምህርት!?
?ሰይጣን እንዳትፀልዩ የሚጠቀማቸው ሚስጥራዊ ነገሮች?
?የማይፀልዩ ሰዎች በህይወታቸው የሚያጧቸው ነገሮች???
✨አገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ✨
........................…………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ ?
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
Holy Tube Ethiopia
✔️ አገልጋይ #መልካሙን ለማግኘት???ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot
.........…….……▪️•°○.......................
? #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ??
✨ @mezmur1 @mezmur1✨
✨ @mezmur1 @mezmur1 ✨
sʜᴀʀᴇ? sʜᴀʀᴇ ? sʜᴀʀᴇ?
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
? Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 weeks, 1 day ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
?ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ ? @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 5 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 2 months, 1 week ago