القناة الرسمية والموثقة لـ أخبار وزارة التربية العراقية.
أخبار حصرية كل مايخص وزارة التربية العراقية.
تابع جديدنا لمشاهدة احدث الاخبار.
سيتم نقل احدث الاخبار العاجلة.
رابط مشاركة القناة :
https://t.me/DX_75
Last updated 1 year, 8 months ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
قالﷺ: ''إن لله أهلين من الناس''
بدكم تصيروا منهم ولا حكي بس..؟
من هم يا رسول الله؟ ﷺ
قال ﷺ:
"أهل القرآن هم أهل الله وخاصته"
هم أهل الله وخاصته..
**ዳሩል-ቁርዐን ኦንላይን የቂርዐት ማዕከል በሚከተሉት የትምህርት ዘርፎች (online) መርሃ ግብር ምዝገባ የጀመረ መሆኑንን እናበስራለን!
?የምንሰጣቸው ትምህርት :-
? አል ቃዒደቱ ኑራኒያህ ኮርስ (ለጀማሪዎች)
? በተጅዊድ የቁርኣን ንባብ(ቲላዋህ ነዘር)
? የተጅዊድ አጫጭር ኮርስ
__
? የምናስተምርበት መንገዶች:-
? በቀጥታ ዙም (Zoom meeting)
? በዋትስ አፕ (WhatsApp)
? በቴሌግራም (Telegram)
___ ? በኢሞ ( imo)
ለመመዝገብ ሊንክ ፎርም ተጫኑት*?*
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScyMlknxCJvwK1BG7ps8N0t0NzUPf9cMwWrxD1T9SsoJ15IDw/viewform?usp=sf_link
ቦታ ሳይያዝ ይመዝገቡ! መልካም የትምህርት ጊዜ ይሁንልዎ!
ወጀዛኩሙላህ ኸይራ!
???
?ወድ ቴሌግራም ለመቀላቀል
https://t.me/DARULQURAN571 ወጀዛኩሙላህ ኸይራ
#مخارج-الحروف @Ahkamtajwiid63 #مخارج-الحروف
?ቃሪእ ኻሊድ ጀሊል ሱረቱ አል ካህፍ
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا
(ሱረቱ አል- አሕዛብ - 56)
አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡
ሱረቱል ካፍ
✅ ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
↩️ سنن_يوم_الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ
?ገላን መታጠብ
?ሽቶ መቀባት
?ሲዋክ መጠቀም
?ጥሩ ልብስ መልበስ
?ሱረቱ ከህፍን መቅራት
?በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
?በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት
ﷺﷺﷺﷺﷺﷺ
በቴሌግራም ይከታተሉን:-
ትምህርቱ ለሌሎችም እንድሰራጭ ሸር አድርጉት ?**?*?
➣***https://t.me/Ahkamtajwiid63
#فهرس القناة # መረጃ ጠቋሚ ??የኪታብ በpdf ስብስብ #منظومة_تحفة الأطفال #شرح_منظومة_الشاطبية ##مخارخ_الحروف:- pdf #مخاج وصفات الحروف #القاعدة_النورانية #بطاقات_التجويد #التفخيم_ومراتبه #صفات_الحروف الهجاءية…
**ዳሩል-ቁርዐን ኦንላይን የቂርዐት ማዕከል በሚከተሉት የትምህርት ዘርፎች
(online) መርሃ ግብር ምዝገባ የጀመረ መሆኑንን እናበስራለን ።
4ኛ ዙር አል ቃኢድቱ ኑራኒያህ ደርስ_ኮርስ(ደርሡ) ምዝገባ ጀምሯል (ትምህርቱ)የሚፈጀው 4 ወር ኢንሻሏህ**
*⛔️አል ቃኢድቱ ኑራኒያህ ደርስ_ኮርስ*
የምንማረው ትምህርት አጽመ ሃሳብ "course outline ይህን ይመስላል ።
?ምዕራፍ አንድ
?ክፍል አንድ
➊የአረበኛ_ፊደላቶች_(حُرُوفُ الْعَرَبٍيَّة)
1)ሑሩፉል_ሂጃኢያህ( الحُرُوفُ الهِجَائية)
2)ሑሩፉል_አብጀዲያህ(الحُرُوفُ الابْجدِية)
➋አት_ተፍኺም ወት_ተርቂቅ (التَّفْخِيمُ والتَّرقِيق)
?ክፍል ሁለት
➊ሑሩፉል ሙቅጣኣ (الحُرُوفُ مُقَطَّعَة)
➋መደ_ላዚም (المد لازم) አራት ናቸው ።
1. መደ_ላዚም ከሊሚዩን ሙሰቀል
2. መደ_ላዚም ከሊሚዩን ሙኸፈፍ
3. መደ_ላዚም ሀረፈዩን ሙሰቀል
4. መደ_ላዚም ሀረፈዩን ሙኸፈፍ
?ምዕራፍ ሁለት
ክፍል አንድ
➊ ሐረካ(አናባቢዎች) المتحركة (الحركات)
➋ ተንዊን( ْالتَنوِين)
❸ ኑን አሰ_ሳኪ (النون الساكنة)
?ክፍል ሁለት
➊የኑን አሰ_ሳኪናና (نْ) የተንዊን ህጎች
አል_ኢዝሀር(الإظهار)
አል_ኢድጋም(الإدغام)
አል_ኢቀልብ(الإقلاب)
አል_አል_ኢኽፋእ(الإخفاء)
?ምዕራፍ ሥስት
?ክፍል አንድ
?ሑሩፉል መደ حُرُوف المَد
❶)መዱ ጦብዒይ
❷)መዱል በደል
❸)መዱል ዒወድ
❹)መዱ ስ-ሲለቲ ስ-ሱግራ
?ክፍል ሁለት
➊ መዱል_በደል
➋ መዱል_ዋጂብ ሙተሲል
❸ መዱል_ጃኢዝ ሙንፈሲል
❹ መዱል_ዓሪድ ሊሱኩን
❺ መዱል ሊን
?ምዕራፍ አራት
?ክፍል አንድ
➊ሚሙ ሳኪና ህጎች
አል_ኢዝሀር(الإظهار)
አል_ኢድጋም(الإدغام)
አል_አል_ኢኽፋእ(الإخفاء)
➋አስ_ሱኩን(السُّكُنْ
❸አሽ_ሺዳህ(الشَّدَّة)
?ምዕራፍ አምስት
? ክፍል አንደ
➊መኻሪጁል-ሑሩፍ(مخارج الحروف)
?ምዕራፍ ስድስት
?ክፍል አንድ
➊የፊደላት-ባህሪዎች (صفات الحروف)
?ወድ ቴሌግራም ለመቀላቀል
➣https://t.me/DARULQURAN571
➣https://t.me/Ahkamtajwiid63 *?በመጨረሻም ይህን Course ስትጨርሱ Certificate ይሰጣቿል✅
*ለመመዝገብ ከታች ፎርም ሊንኩን ተጫኑ
ሊንኩን ተጫኑ?
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScyMlknxCJvwK1BG7ps8N0t0NzUPf9cMwWrxD1T9SsoJ15IDw/viewform?usp=sf_link
ቦታ ሳይያዝ ይመዝገቡ! መልካም የትምህርት ጊዜ ይሁንልዎ!
ወጀዛኩሙላህ ኸይራ!
#الجزء الثلاثونpdf
القناة الرسمية والموثقة لـ أخبار وزارة التربية العراقية.
أخبار حصرية كل مايخص وزارة التربية العراقية.
تابع جديدنا لمشاهدة احدث الاخبار.
سيتم نقل احدث الاخبار العاجلة.
رابط مشاركة القناة :
https://t.me/DX_75
Last updated 1 year, 8 months ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago