ምርጥ ፊልሞች 🍿

Description
ስለ ፊልሞች 🎬
ሙዚቃዎች🎙
መፅህፍት 📖
ብቻ እናወራለን።🍿

Tiktok👇🏾
tiktok.com/@itsmefilimon
Facebook👇🏾
https://www.facebook.com/profile.php?id=100090684465271
Telegram👇🏾
https://t.me/+aHnwEiTMkp9iMjhk

    የፊልም ጥቆማከ ፈለጉ 🍿 @itsmefilimon 🍿
Advertising
We recommend to visit

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 1 month ago

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000

#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 1 week ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 4 months, 4 weeks ago

1 year, 1 month ago
፡ በጣም አሪፍ 4 የጦርነት ፊልሞች …

፡ በጣም አሪፍ 4 የጦርነት ፊልሞች 🎬🔥

1: tear of the sun
2: 12 strong
3: 13 hours
4: fury

🎬🍿🥤 Follow Me On 🎬🍿🥤👇🏾

Tiktok👇🏾
tiktok.com/@itsmefilimon
Facebook👇🏾
https://www.facebook.com/profile.php?id=100090684465271
Telegram👇🏾
https://t.me/+aHnwEiTMkp9iMjhk
Instagram👇🏾
https://instagram.com/filimonhappy?igshid=ZDdkNTZiNTM=

🍿 @filimonmovies 🍿

1 year, 1 month ago
፡ ከረጅም ጊዜ ቡኋላ ተመስጬ ያየሁት …

፡ ከረጅም ጊዜ ቡኋላ ተመስጬ ያየሁት አንድ  ፊልም ልጋብዛቹ Fall ይስኛል…በቅርቡ ለእይታ የበቃ ፊልም ነው… 1 ሰዕት ከ 47 ደቂቃ እርዝማኔ ያለው ሲሆን Becky እና hunter የሚባሉ የሁለት ጓደኛሞችን እንደ ቀልድ ታስቦ እና የinstagram እይታን ለማግኘት በማሰብ ትልቅ ፖል (2000meter) ወተው ከዛም ለመውረድ የሚያደርጉትን እልህ አስጨራሽ ትግል ፊልሙ ያስመለክተናል…🎬🍿

፡ ሌላው እዚህ ፊልም ላይ ያስተዋልኩት እና በነባራዊውም አለም ላይ አሁን ላይ የብዙዎቻችን ችግር የሆነው social media acceptance ን ለማግኝት የሚደረገውን ትግል እና ያለውን አሉታዊ ጐን ፊልሙ ያስመለክተናል🎬🥤

✍🏽 እኔ 9.3/10 ሰጥቼዋለው  🎬

🎬🍿🥤 Follow Me On 🎬🍿🥤👇🏾

Tiktok👇🏾
tiktok.com/@itsmefilimon
Facebook👇🏾
https://www.facebook.com/profile.php?id=100090684465271
Telegram👇🏾
https://t.me/+aHnwEiTMkp9iMjhk
Instagram👇🏾
https://instagram.com/filimonhappy?igshid=ZDdkNTZiNTM=

🍿 @filimonmovies

1 year, 1 month ago
፡ በቅርብ የተለቀቁ ምርጥ Action ፊልሞች …

፡ በቅርብ የተለቀቁ ምርጥ Action ፊልሞች 🎬

1: warth of man 🍿
2: mile 22 🍿
3: sabotage 🍿
4: the tomorrow 🍿

🎬🍿🥤 Follow Me On 🎬🍿🥤👇🏾

Tiktok👇🏾
tiktok.com/@itsmefilimon
Facebook👇🏾
https://www.facebook.com/profile.php?id=100090684465271
Telegram👇🏾
https://t.me/+aHnwEiTMkp9iMjhk
Instagram👇🏾
https://instagram.com/filimonhappy?igshid=ZDdkNTZiNTM=

🍿 @filimonmovies 🍿

1 year, 1 month ago
፡ልጅነታችንን ያሳመሩልን ምርጥ አራት ፊልሞች ***🍿******🎬***

፡ልጅነታችንን ያሳመሩልን ምርጥ አራት ፊልሞች 🍿🎬

1- Baby's Day Out🍿
2- Tom And Jerry 🎬
3- Home Alone 🍿
4- The Karate Kid🎬

🎬🍿🥤 Follow Me On 🎬🍿🥤👇🏾

Tiktok👇🏾
tiktok.com/@itsmefilimon
Facebook👇🏾
https://www.facebook.com/profile.php?id=100090684465271
Telegram👇🏾
https://t.me/+aHnwEiTMkp9iMjhk
Instagram👇🏾
https://instagram.com/filimonhappy?igshid=ZDdkNTZiNTM=

🍿 @filimonmovies

1 year, 1 month ago
ምርጥ ፊልሞች 🍿
1 year, 1 month ago
፡ ዛሬ ምርጥ የህንድ ፊላም ልጋብዛቹ …

፡ ዛሬ ምርጥ የህንድ ፊላም ልጋብዛቹ 🎬🍿

🥤Titile ርዕሱ ፡ " lal singh chaddha "🥤

🍿 አሚር ካህን እሚተውንበት ሲሆኑ…ፊልሙሙ አንድ ሰው ምን ያህል ላፈቀረው ሰው ታማኝ እና ጥሩ እንደሚሆን ያሳየናል…ስለ ጓደኝነትም ጥግ ያስመለክተናል 🎬

🍿 አሚር እዚ ፊልም ላይ የትወና ብቃቱ እሚገርም ነው…ሲጀምር እሱ ያለበት ፊልም እሚደብር አይቼ አላውቅም …በተለይ በፊልም ውስጥ ትልቅ መልዕክትን ማስተላለፍ ይችልበታል 🎬

🍿 የተለያየ ቦታ ያሉት ሲኖች ለእይታ ማራኪዎች እና ቀልብን ሳቢ ናቸው…ፊልሙም የተሰረበት location፣ የሚጠቀሙባቸውም የካሜራ አንግሎች wow እሚያስብሉ ናቸው 🎬

👏 እኔ 9.5/10 ሰጥቼዎለው 🥤

✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ 🍿🎬

🎬🍿🥤 Follow Me On 🎬🍿🥤👇🏾

Tiktok👇🏾
tiktok.com/@itsmefilimon
Facebook👇🏾
https://www.facebook.com/profile.php?id=100090684465271
Telegram👇🏾
https://t.me/+aHnwEiTMkp9iMjhk
Instagram👇🏾
https://instagram.com/filimonhappy?igshid=ZDdkNTZiNTM=

🍿 @filimonmovies 🍿

1 year, 2 months ago