Wolkite University Students' Union

Description
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
"Our Reward Is a Student's Happiness!!!"

TELEGRAM
@WkUSU

FACEBOOK_PAGE
www.fb.com/WKUStsU

EMAIL
[email protected]

WEBSITE
https://wkusu.com
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 months, 2 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month ago

1 month ago
**Dereja !!**

Dereja !!

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
"OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!"የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም
👉* የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት*ፌስቡክ     👉* የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ  የተማሪዎች ህብረት
ድህረ-ገፅ
👉*** [የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት

ለየትኛውም](https://wkusu.com/) አስተያየት እና ጥያቄ
ቴሌግራም ቦት
👉* @WKU_SU_BOT *ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን🙏

1 month ago
**ማስታወቂያ!!**

ማስታወቂያ!!
ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ!!
በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በመደበኛ መርሃ-ግብር በመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርታችሁ ለመማር ከትምህርት ሚኒስቴር ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ እንዲሁም በ2016 ዓ/ም በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው ህዳር 26 እና 27 ቀን 2017 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን በማሟላት በአካል በመገኘት በተጠቀሱት ቀናት ብቻ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡
1ኛ) ከስምንተኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቃችሁበት ሙሉ የትምህርት ማስረጃዎቻችሁ (ሠርተፊኬትና ትራንስክሪብት) ዋናውንና ፎቶ ኮፒ
2ኛ) አራት 3x4 መጠን ያላቸውን ፎቶ ግራፎች፤
3ኛ) ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ

#ማሳሰቢያ፡-
• ይህንን የመግቢያ ጊዜ አሳልፎም ሆነ ቀድሞ የሚመጣ ተማሪን ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን፤
• በ2016 ዓ/ም 1ኛ ሴሚስተር በውጤታችሁ መሠረት ዳግም ቅበላ የተፈቀደላችሁ ተማሪዎች በተጠቀሱ ቀናት እንድታመለክቱ እናሳስባለን፤
የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት!!

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
"OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!"የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም
👉* የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት*ፌስቡክ     👉* የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ  የተማሪዎች ህብረት
ድህረ-ገፅ
👉*** [የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት

ለየትኛውም](https://wkusu.com/) አስተያየት እና ጥያቄ
ቴሌግራም ቦት
👉* @WKU_SU_BOT *ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን🙏

1 month, 1 week ago
ማስታወቂያ

ማስታወቂያ   
ለL4G ቤተሰቦች በሙሉ
ክበባችን L4G  በቀን 08/03/2016ዓም. ማለትም እሁድ ከ ምሽት 12፡30 ጀምሮ ሬጅግስትራር ህንጻ ሁለተኛ ፎቅ በሚገኘው አዳራሻችን ደማቅ የfree-talk መድረክ አሰናድቶ እናንተ በተሰቦቹን ኑ! ስለ sigma፤Feminism እና ሌሎችም መሰል ርዐሶች ላይ በነጻነት ሀሳባችንን እናንሸራሽር ይላቿል።
                                                               ቀርተው አደለም ካረፈዱ ይቆጩበታል!!!

 Better attitude for better life                                                                                        
LIVE FOR GENERATION (L4G)

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
"OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!"

የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም 👉 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት 
ፌስቡክ     👉  የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ  የተማሪዎች ህብረት
ድህረ-ገፅ   👉  የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት

ለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ
ቴሌግራም ቦት 👉 @WKU_SU_BOT

ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን🙏

4 months, 4 weeks ago

**ለ2017 የትምህርት ዘመን የአገር አቀፍ የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (የNational Graduate Admission Test (NGAT) ተፈታኞች በሙሉ

የኢፌ**ዴሪ የትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መመሪያ መሰረት ከ2016 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ የድኅረ ምረቃ ትምህርት ለመማር ለሚፈልጉ አመልካቾች በሙሉ የአገር አቀፍ የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (National Graduate Admission Test (NGAT) ተፈትኖ ማለፍ ዝቅተኛው መመዘኛ መስፈርት መሆኑ ይታወቃል።

ዩኒቨርሲቲያችንም በድኅረ ምረቃ ት/ቤት በኩል የተፈታኞችን የስራ ጫና፣ የሚኖራቸውን የዝግጅት ጊዜ እጥረት ከግምት ውስጥ በማስገባት፣ የማለፍ ምጣኔን ለመጨመር እና ተፈታኞችንም ለፈተናው በሚፈለገው መጠን ለማዘጋጀት እንዲረዳ የአንድ ሳምንት ቱቶሪያል አዘጋጅቷል።

በመሆኑም ፈተናውን ለመውሰድ ፍላጎት ያላችሁና ዝግጅት ያደረጋችሁ በሙሉ  ዩኒቨርሲቲው ለተፈታኞች አጋዥ የሆነ  ቱቶሪያል ያዘጋጀ መሆኑን እየገለጽን ይህንን ቱቶርያል ለመውሰድ የምትፈልጉ ሁሉ ከታች ባለው መረጃ መሰረት ምዝገባ እንድትፈጽሙ እንገልፃለን። 

  1. የምዝገባ ጊዜ፡ ከሃምሌ 18 እስከ 25/2016 ዓ/ም
  2. የምዝገባ ክፍያ፡ ብር 100 (መቶ ብር) በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የውስጥ ገቢ አካውንት 1000149251368 ገቢ እንድታደርጉ
  3. የምዝገባ ቦታ፡ ወልቂጤ ዪኒቨርሲቲ ዋናው ሬጅስትራር ወይም  በonline መመዝገብ ለምትፈልጉ ይህንን ሊንክ https://forms.gle/BhaT4AA6ogWReQ359 በመጠቀም መመዝገብ ትችላላችሁ
  4. Tutorial የሚሰጥበት ጊዜ፡ ምዝገባው እንዳለቀ በዕለቱ የሚገለፅ ይሆናል

ማሳሰቢያ፡
 በአካል ለመመዝገብ ስትመጡ የምዝገባ ክፍያ የፈፀማችሁበትን ደረሰኝ፣ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይንም የሁለተኛ ዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የማይመለስ ኮፒ ይዛችሁ መቅረብ ይኖርባችኋል።

በonline ለምትመዝገቡ ፎርሙ የሚጠይቃችሁን በጥንቃቄ መሙላት ይጠበቅባችኋል።

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተከታታይና የርቀት ት/ት ፕሮግራም ጽ/ቤት

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
"OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!"የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም
?* የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት*ፌስቡክ     ?* የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
ድህረ-ገፅ
?*** [የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት

ለየትኛውም](https://wkusu.com/) አስተያየት እና ጥያቄ
ቴሌግራም ቦት
?* @WKU_SU_BOT *ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን?

6 months, 2 weeks ago
6 months, 2 weeks ago
6 months, 2 weeks ago
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 months, 2 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month ago