Sharing my thoughts, discussing my projects, and traveling the world.
Contact: @borz
Last updated 1 week ago
Telegram stands for freedom and privacy and has many easy to use features.
Last updated 1 week, 1 day ago
Official Graph Messenger (Telegraph) Channel
Download from Google Play Store:
https://play.google.com/store/apps/details?id=ir.ilmili.telegraph
Donation:
https://graphmessenger.com/donate
Last updated 5 months ago
?ዲቪ 2025 ለመሙላት መከተል ያለብንን መንገዶች እነሆ:-
? በመጀምሪያ ዲቪ መሙላት የምንችለዉ ከመስከረም 23 እስከ ጥቅምት 27/2016 ለሊት 6፡00 ድረስ ብቻ ነው።
? የዲቪ ፎርሙን ከመሙላታችን በፊት ማሟላት ያሉብን ነገሮች፦
እያንዳንዱ የ DV አመልካች የትምህርት / የሥራ ልምድ ማሟላት አለበት ማለትም
በ ፕሮግራሙ መሰረትም-
?ቢያንስ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ወይም ተመጣጣኝ, የ 12 ዓመት ትምህርት በሚገባ ያጠናቀቀ / ያጠናቀቀች።
ወይም
? ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ የሁለት አመት የሥራ ልምድ ያለው።
? ጉርድ ፎቶ ግራፍ
በመቀጠልም
?ዌብ ሳይቱ ዉስጥ ገብተን Entry ሚለውን በመጫን መቀጠል
በፎቶ መልክ የተቀመጠልንን Authentication code በድጋሚ በመጻፍ ወደ ፎርም መሙያዉ መግባት።
ፎርም አሞላል
?1. Name - ስም - Last/Family Name (የመጨረሻ/የቤተሰብ ስም ወይም የአያት ስም) ፣ Middle Name- (የመካከለኛ ስም ወይም የአባት ስም) ፣ First Name (የመጀመሪያ ስም ወይም የእርሶን ስም) በፓስፖርትዎ ላይ ያለውን ስም ሳያሳስቱ በእንግሊዝኛ መጻፍ።
?2. Gender - ፆታ - ወንድ (Male) ወይም ሴት(Female) መምረጥ።
?3. Birth date - የልደት ቀን - መጀመሪያ Month (ወር) ፣ Day (ቀን) ፣ Year ( ዓመት) በፈረንጆች አቆጣጠር በተሰጠው ቦታ መጻፍ።.
?4. City Where You Where Born - የተወለዱበትን ከተማ.
?5. Country Where You Were Born - የተወለዱበትን ሀገር
?6. Country of Eligibility for the DV Program - ለ DV መርኃ-ግብር ብቁ የሆነ ሀገር ማለትም yes ሚለዉ ላይ በመተው ማለፍ
?7. Entrant Photograph - የመግቢያ ፎቶግራፍ ማስገባት
- የቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶግራፍ -ፎቶ ግራፉ በደንብ የሚታይ ልኬቱ 600ፒክስል * በ600 ፒክስል የሆነ መጠኑ ከ 240 ኪሎባይት የማይበልጥ ከለር ፎቶ ግራፍ ፣JPEG Format መሆን አለበት።
?8. Mailing Address - የፖስታ መላኪያ አድራሻ መሙላት
?9. Country Where You Live Today - አሁን የምንኖርበትን ሀገር መምረጥ
?10. Phone Number - ስልክ ቁጥር ማስገባት ለኢትዮጲያ +251 ብለን በመጀመር ስልካችንን ማስገባት / አለማስገባትም ይቻላል
?11. E-mail Address - የ ኢሜል አድራሻንን ማስገባት
?12. What is the highest level of education you have achieved, as of today?
የትምህርት ደረጃችንን መምረጥ
?13. What is your current marital status?- በአሁን ሰአት ያለን የትዳር ሁኔታ መምረጥ
?14 . Number of Children - የልጅ ብዛት በቁጥር መጻፍ
እያንዳንዱ የተወለዱ ሕጻናት እንዲሁም የማደጎ ልጆች፣ የእንጀራ ልጆች በእርስዎ ፎርም ውስጥ እያንዳንዱ ያላገቡ ህጻናት, ምንም እንኳን ልጅዎ ከእርስዎ ጋር አብረው ባይኖሩም መሞላት አለባቸዉ።
?በመጨረሻም continue በማለት Confirmation Number ያለበትን ወረቀት ፕሪንት በማድረግ ማስቀመጥ እና በ Confirmation Number ን DV-2025 ሲወጣ ማየት እንችላለን።
DV-2025 Submission Confirmation : Entry success
በዚ መሰረት ፎርሙን በመሙላት እድላችሁን መሞከር ትችላላችሁ።
?የመግቢያ ሊንኩ ? https://dvprogram.state.gov/
?ነገር ግን ዲቪ ከመሙላታችሁ በፊት የምታስገቡት ፎቶ ልክ ነው አይደለም የሚለውን ለማረጋገጥ ይሄንን ድህሬ ገፅ ይጎብኙ ።
? https://grantunity.com/dv-lottery-photo/
? https://greencardphotocheck.com/en/
? በመቀጠል ልታስገቡ ያሰባችሁትን ፎቶ ከላይ ባሉት ድህሬ ገፆች ያረጋግጡና ሁሉም ✅ መሆኑን ሲያረጋግጡ ይሙሉ።
? ጥያቄ ወይም አስተያየት ካለዎት በዚህ አድራሻ ያስቀምጡልን @NossoTechhelperBot ።
⚜️ ©️Nosso Tech ⚜️
? የDV-2025 መግቢያ ሊንክ ሌሊት 6 ሰአት ተለቋል።
? መግቢያ ሊንኩ ይህ ነው
https://dvprogram.state.gov
? አመልካቾች ዲቪ ለማመልከት ክፍያ የማያስፈልግ ስለሆነ ከአጨባርባሪዎች እንዲጠነቀቁ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳስቧል።
ልክ ስትከፍቱት It Displays this ?
? ከሰሞኑ የመጣ የቴሌግራም Hacking ናት እና ተጠንቀቁ ?
? DON'T OPEN ANY LINK WHICH HAS WORDS LIKE THIS ITS PURPOSE IS JUST HACKING YOUR DATA ?
✝ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ
በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ✝
? መልካም ደመራ ?
"Add Member"✅ አድ በማድረጋችሁ የምታገኟቸውን ጥቅሞች መቼም ለናንተ አልነግራችሁም ኑ እንሰባሰብ እንረዳዳ እንማማር ቤተሰብ እንሁን።
? እኛ ጋር መጥታችሁ ምታጡት ነገር የለም‼️ ቃላችን ነው?
? @Nossotechsgroup ላይ አድ ለምታደርጉ ማበረታቻ? ይሆናችሁ ዘንድ
? መነሻ 100 ሰው አድ ላደረገ 10 ብር
? 500ሰው አድ ላደረገ ደግሞ udemy ላይ ኮርሶችን እንድትማሩ በነፃ enroll እናደርጋችኋለን ።
✅ የየትኛውም አድ #መጀመሪያ 100 ሰው ነው።
✅ አድ አድርጋችሁ እንደጨረሳችሁ አድ ያደረጋችሁትን ብዛትና ስልካችሁን @NossoTechhelperBot ? ላኩልን።
Updated Telebirr
⚠️ በዋይፋይ መጠቀም አትችሉም።
⚠️ በሳፋሪኮም ኢንተርኔት መጠቀም አይቻልም።
⚠️ መጠቀም ምትችሉት ሲም ካርዱ ያለበት ቀፎ ላይ ብቻ ነው።
ምርጫውን ለእናንተ ?
*?መልካም አዲስ ዓመት ?***
?? እንኳን ደስ አለን ??
በ2023ቱ የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ 3000ሜ መሰናክል ወንዶች ፍፃሜ ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ለሜቻ ግርማ ለሀገራችን የብር ሜዳልያ ማስመዝገብ ችሏል።
እንኳን ደስ አለን !
ድርቤ ወልተጂ በ1500 ሜትር ፍፃሜ ሁለተኛ ደረጃን ይዛ በማጠናቀቅ ለሀገሯ የብር ሜዳሊያ አስገኝታለች።
ኬንያዊቷ በአንደኝነት አጠናቃለች።
እንኳን ደስ አለን !
Sharing my thoughts, discussing my projects, and traveling the world.
Contact: @borz
Last updated 1 week ago
Telegram stands for freedom and privacy and has many easy to use features.
Last updated 1 week, 1 day ago
Official Graph Messenger (Telegraph) Channel
Download from Google Play Store:
https://play.google.com/store/apps/details?id=ir.ilmili.telegraph
Donation:
https://graphmessenger.com/donate
Last updated 5 months ago