የተውሒድ ዳዕዋ በወሎ–ወረኢሉና አውራጃዋ

Description
የተውሒድ ዳዕዋ በወረኢሉ
وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ

ጋኔንንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም፡፡ zariyat :56
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 1 month, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 3 months, 2 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 day, 11 hours ago

9 months, 1 week ago

የአጋንንቶችን ሴራ ማፍረሻ እጥር ምጥን ያለ ጠቃሚ  ኮርስ

ክፍል ሁለት 2⃣ ☕️??

?የዛሬው ነጥብ :- አንድ ጂን ወደ ሰው ልጅ አካል እሚገባው እንዴት ነው ⁉️

تدمير مؤامرة الشياطين**

▪️ _የአጋንንቶችን ሴራ ለማፍረስ የሚረዱ ነጥቦች
▪️- ሩቃ የሚቀራ ሰዉ  ማሟላት ያለበት መስፈርቶች
▪️-ጂኖች የሰዉ ልጆችን  የሚያጠቁበት ምክኒያቶች
▪️-ከጂን ተንኮል እራሳችንን  የምንጠብቅባቸዉ መንገዶች
▪️ጂን የያዘዉ ሰዉ የሚድንበት መንገድ ፡፡
እነዚህንና ሌሎችንም አጀንዳዎችን የሚዳስስ የሆነ አጭር ኮርስ_

? በአብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን

?በኢማሙ ማሊክ መስጅድ አሶሳ

t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur

9 months, 1 week ago

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

? ግልፅ የውይይት ጥሪ

ለሼይኽ አብዱል ሀሚድ አል - ለተሚይ እና አብረዋቸው ላሉ ኡስታዞችና ዱአቶች በሙሉ :

እነሆ እኛ የሀዋሳ ከተማ ነዋሪ የሆንን የሰለፊየህ ጀመአ ከዚህ በፊት ሼይኽ ሙሳ አል ቀጧኒ በመጡ ግዜ ግልፅ የውይይት መድረክ እንዲፈጠር ጥሪ ማቅረባችን ይታወቃል ።
በኛ በኩል አሁንም ብሆን ለውይይት በራችን ክፍት ስለሆነ ህዝብ ባለበት በይፋ እናንተ የሱና ባለቤቶች ሆናችሁ እኛ ህዝቢዮች ወይም የተምዪእ ባለቤቶች በሆንባቸው ነጥቦች ዙሪያ እኛም ሆንን ኡስታዞቻችን ለመወያየት ፍቃደኛ መሆናችንን በድጋሜ ለማሳወቅ እንወዳለን።

ማሳሰቢያ :

በእናንተ በኩል ለመወያየት ፍቃደኛ ከሆናችሁ  አሁንም ሆነ በሌላም ግዜ የፈለጋችሁትን አካል አቅርባችሁ እንድንወያይ በአላህ ስም እንጠይቃለን ።

ለተጨማሪ መረጃ : 0916311601
أبو سهلة مصطفى سعيد

9 months, 1 week ago

ዒልም ፈላጊ - የሞባይል መተግበሪያ

መተግበሪያው ከያዛቸው በጥቂቱ፦

- ከ40 በላይ የሱና ኡስታዞችን ደርሶች፣
- የዐቂዳ፣ የተውሒድ፣ የመንሀጅ ኪታቦችን፣
- እያንዳንዱ የድምፅ ቅጂ ከሶፍት ኮፒ ጋር

- የቀን እና የማታ ገፅታ ያካተተ፣
- የፅሁፍ መጠን መጨመርና መቀነስ፣
- የጀማሪ ኪታቦችን ለብቻ የሚያሳይ፣

- የደርስ ሰአት እና ቀን አስታዋሽ ያለው፣
- ደርሱን ብናቋርጠው ሌላ ጊዜ ካቆመበት የሚጀምር፣
- አድስ ደርስ ሲጫን መልእክት የሚቀበል ነው።

መተግበሪያውን በሚከተለው ሊንክ ያውርዱ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aj.islamic_online_learning

https://t.me/daewaselefiyaArbaminch/14640

11 months, 1 week ago

ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

ተውሒድ አስማዑ - ወሲፋት

t.me/Darutewhide

11 months, 2 weeks ago

ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል 0119
ደርስ ቀጥታ ስርጭት
በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዞሁሏህ
?

?

?

?

?
https://t.me/IbnuMunewor/5118
https://t.me/IbnuMunewor/5118
የኪታቡ ፒዲኤፍ ለሌላችሁ⤵️⤵️⤵️
https://t.me/tubaliligurebae/11302
https://t.me/tubaliligurebae/11302

ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር ሼር አድርጉ
https://t.me/tubaliligurebae?livestream=72ffa142d862cc3271
https://t.me/tubaliligurebae?livestream=72ffa142d862cc3271
የላይቭ ሊንክ⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️

Telegram

Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

ሚዛን! ~ የትኛውንም ብሄር በሆኑ አባላቱ ጥፋት በጅምላ አትወርፍ። እራስህ ላይ ቢሆን የማትፈልገውን ነገር ሌሎች ላይ አትለጥፍ። በራስህ ሞኞች ሰበብ ዘርህ እንዲሰደብ እንደማትፈልገው ድፍን ብሄርን ባልዋለበት አትፈርጅ፤ በሌለበት አትክሰስ። በወቅታዊ የፖለቲካ ግለት ተነሳስተህ በጅምላ ሰዎችን አታጥቃ። መጠቃታቸውንም አትደግፍ። ባንተ ብሄር ላይ ቢቀለድ የምትከፋ ሆነህ ሳለ በሌሎች ላይ አትቀልድ፣ አታሰራጭ።…

1 year ago

በባንኮች ውስጥ ገንዘባችሁን የምታስቀምጡ ወገኖች በጣም ጥንቃቄ አድርጉ። በተለይ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደንበኞች ከነ ጭራሹ ሳያውቁ ከአካውንታቸው የሚፈፀመው ዘረፋ ከጊዜ ጊዜ እየጨመረ ነው ያለው። ባንኮች ከአንድ ደንበኛቸው ሂሳብ የተወሰደ ገንዘብ እንዴት ወደየትኛው ሂሳብ እንደገባ እንደማያውቁ ወይም እንዴት የገባበትን እያወቁ ማስመለስ እንደማይችሉ በጣም ግራ የሚያጋባ ነው።
ለማንኛውም በየጊዜው ገንዘባችሁ መኖሩን አስረግጡ። በተለይ ሙስሊሞች በብዛት እየተዘረፉ ነው። ከዚያ አመልክቱ ይባላሉ። እስካሁን ድረስ የተወሰደበት እንጂ ተወስዶበት አመልክቶ የተመለሰለት መኖሩን አላውቅም። ብትችሉ እነሱ ዘንድ ከማስቀመጥ ንብረት ላይ ወይም ስራ ላይ አውሉት።

Ibnu Munewor

የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

Telegram

Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

በባንኮች ውስጥ ገንዘባችሁን የምታስቀምጡ ወገኖች በጣም ጥንቃቄ አድርጉ። በተለይ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደንበኞች ከነ ጭራሹ ሳያውቁ ከአካውንታቸው የሚፈፀመው ዘረፋ ከጊዜ …
1 year, 1 month ago

ኡስታዝ  ኢብኑ  ሙነወር

ሴት ልጅ እርድ ማረድ ትችላለች ወይ?

t.me/NABAWITUBE

1 year, 1 month ago

ምክር ለባለስልጣኖች
~
1- አላህን ፍሩ።

ስልጣን ማገልገያ እንጂ መገልገያ አይደለም። እወቁ! ኃላፊነት ለሚሰማው ሰው ስልጣን የሚያስቦርቅ እድል ሳይሆን የሚያስጨንቅ ሸክም ነው። ስነ-ምግባር የሌለው ሰው ስልጣን ከያዘ ግን በአቅም ማጣት ምክንያት ከውስጡ ያደፈጠውን ብልግና ነው አደባባይ የሚያወጣበት። በስልጣንህ በመባለግ ራስህን አታጋልጥ።

2- ሁሌ መንገስ የለም።

ብዙ ተሿሚዎች ስልጣን ሲይዙ የሚያሳዩት እብሪትና በደል ነገ ስልጣኑን የሚለቁት አይመስሉም። በቀበሌና በወረዳ ላሉ ተራ ሹመኞች ቀርቶ ስንትና ስንት አገር ሲያሾሩ የነበሩ ከፍተኛ ባለ ስልጣናት እንኳ ህይወታቸው በቅሌት ተቋጭቷል። ስለዚህ አላህን ባትፈሩ እንኳ የዘመን አዙሪትን ፍሩ። ዛሬ ያንገላታችሁት ህዝብ ነገ አንገታችሁን ቀና አድርጋችሁ ልተቀላቀሉት ሊከብዳችሁ ይችላል። ከምንም በላይ አላህን ፍሩ። ለዚህ ካልታደላችሁ ቢያንስ ህሊናችሁን አክብሩ። ይህም ካልሆነላችሁ ቢያንስ ነገ ከስልጣን መውረድ እንዳለ አትርሱ። እወቁ! ህዝባችን የድሮው አይደለም። በቀለኛ ሆኗል።

3 - በሃይማኖት ውስጥ እየገባችሁ አታቡኩ።

የዚህ ፅሑፍ መነሻ ይሄ ነው። አለቆቻቸውን ለማስደሰት በመስጂድ ጉዳይ እየገቡ የሚበጠብጡ ሹማምንት አሉ። ሰው በዚህ መጠን ህሊና ቢስ ሲሆን በጣም ያሸማቅቃል። ቢገባህ የምትምል የምትገዘትበት ህግ እንኳ ሃይማኖት ውስጥ እንድትገባ አይፈቅድልህም። ህገ መንግስቱ አንቀፅ 11፣ ንኡስ አንቀፅ 3 ላይ "መንግሥት በሃይማኖት ጉዳይ ጣልቃ አይገባም" ይላል። አትግቡብና ታዲያ?! ምንድነው ነጋ ጠባ ስለ 'ሴኩላሪዝም' እየሰበኩ ዞሮ በሚሻኮቱ አካላት አስታኮ መስጂድ ውስጥ ዘው ብሎ መግባት?!

እነዚህ በክፋት የሚያዟችሁ ወይም እነሱ ዘንድ ለመወደድና ለመታመን ስትሉ በገዛ ወገናችሁ ላይ ግፍ የምትፈፅሙላቸው የበላይ ሹማምንት ነገ የናንተን ህይወት አይኖሩላችሁም። ከነሱ በላይ ስለ አክራሪነትና ፅንፈኝነት የምታወሩበት ምስጢሩ አይጠፋንም። "ምንም ገበሬ ብንሆን ጎሉን ካገባው ሰው በላይ ኮሜንታተሩ አብዝቶ እንደሚጮኽ እናውቃለን።"
እና እነሱን ተማምናችሁ ህዝብ አትናቁ። ህዝብን ቀርቶ ግለሰብን መናቅ ዋጋ ሊያስክፍል ይችላል።
"ኧረ ሰው አትናቁ - ሰው እንዴት ይናቃል?
ጉንዳን እንኳ ባቅሙ - ሱሪ ያስወልቃል?"
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor

Telegram

Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

ምክር ለባለስልጣኖች
1 year, 1 month ago

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ ወንድሞቼና እህቶቸ https://chat.whatsapp.com/L1FRSjv2KX3HV6ND48KTch
ይህ ግሩ የወረኢሉ እና አካባቢዎቿ የሱና ወንድም እና እህቶች ግሩፕ ነው
በዋነኝነት የኡስታዞች ቂርአት፣ ፅሁፎች ሙሀደራዎች ይለቀቁበታል
በቋሚነት
ከሀገር ውጭ ( in Egypet )
1 ዶክተር ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (محمد بن سعيد رسلان ) እና የሌሎችም
(In Ethiopia )
1 የኡስተዝ ከድር አህመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
2 የኡስታዝ ሳዳት ከማል (አቡ መርየም )
3 ኡስታዝ ሙሀመድ አህመድ ( ኢብኑ ሙነወር )
4 ኡስታዝ አብዱ ሽኩር
5 ኡስታዝ ኢብኑ ኸይሩ እና የሌሎችም ኡስታዞች (ሀፊዘሁላሁ ወተዓላ አጅመዒን) ይለቀቃል????????
https://chat.whatsapp.com/L1FRSjv2KX3HV6ND48KTch

WhatsApp.com

ቁ⓵ የተውሂድ ዳዕዋ በወሎ ወረኢሉ ግሩፕ

WhatsApp Group Invite

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ ወንድሞቼና እህቶቸ
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 1 month, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 3 months, 2 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 day, 11 hours ago