Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ

Description
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 4 days, 3 hours ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 5 days, 2 hours ago

በዚህ ቻናል
⚡ህይወትን የሚያንፁ የስነ-ልቦና ምክሮች
⚡መሳጭ የፍቅር ታሪኮች እና ወጎች
⚡ጥልቅ ማህበራዊ እና ፍልስፍናዊ እይታዎች
⚡ውብ የጥበብ ስራዎች
በፅሁፍ እና በድምፅ/Audio ይቀርባሉ።

#ሼር በማድረግ ወዶጅዎን የዚህ የእውቀት እና የጥበብ ድግስ ታዳሚ እንዲሆኑ ይጋብዙ።

Last updated 10 months, 1 week ago

1 month, 2 weeks ago
ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ
1 month, 2 weeks ago
ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ
1 month, 2 weeks ago
ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ
4 months ago

https://www.youtube.com/live/pBMCVAP5BZM?si=gL5Dx677RuY78mU6

YouTube

🔴 ቀጥታ ስርጭት | ከቦሌ መድኃኔዓለም የአእላፋት ዝማሬ ታኅሣሥ 27/2016 ዓ.ም የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል

የአእላፋት ዝማሬን ለመደገፍና እንደ ሰብአ ሰገል ሥጦታ በማበርከት ከልደቱ ምስጋና በረከት ለመሳተፍ ለምትፈልጉ:: https://donate.janderebaw.org/ ለሀገር ውስጥ ባንክ አካውንት CBE: 8261 BOA: 8261 Telebirr: 777582

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ
11 months, 3 weeks ago

#የሆድ #ህመም

#የሆድ ህመም ከጎድን አጥንት በታች እና ከዳሌ በላይ ባለው የሰውነት ክፍል የሚከሰት ህመም ወይም ምቾት መንሳት ነው፡፡ይህም ከሆድ ውስጥ ካሉ የአካል ክፍሎች ወይም ከሆድ አጠገብ ካሉ የአካል ክፍሎች የሚመጣ ነው፡፡ የሆድ ህመም በጣም በብዛት የሚታይና ሁሉንም ሰው የሚያጠቃ ችግር ነው። ምንም እንኳን የሆድ ህመም በየጊዜው የሚከሰት ነገር ቢሆንም ዋናው ነገር መንስኤውን አውቆ እራስን መጠበቅ ነው፡፡የሆድ ህመምን ከሚያመጡ ነገሮች መካከል የሚከተሉት በብዛት የሚታዩት እና ጥቂቶቹ ናቸው፡፡
#መንስኤዎች

🔺 የምግብ አለመፈጨት (Indigestion)
🔺 የሆድ ድርቀት (Constipation)
🔺 የአንጀት ኢንፌክሽን
🔺 የወር አበባ
🔺 የምግብ አለርጂ
🔺 የፈስ ( ጋዝ ) እና የሰገራ መጠራቀም
🔺 የጨጓራ ቁስለት
🔺 የወተት አለመፍጨት ችግር (Lactose intolerance)
🔺 የሃሞት ጠጠር (Gallstones)
🔺 የኩላሊት ጠጠር (Kidney stones)
🔺 የአሲድ ከጨጓራ ወደ ላይ መመለስ (Gastroesophageal reflux disease (GERD)
🔺 የትርፍ አንጀት በሽታ (Appendicitis)
🔺 የምግብ መመረዝ(Food Poisoning)
🔺 የተለያዩ ሆድ ውስጥ የሚኖሩ ረቂቅ ህዋሳት – አሜባ፣ ጂያርዲያ
🔺 ተቅማጥ
🔺 የጨጓራ አሲድ ወደ ምግብ ቱቦ መመለስ
🔺 ማስታወክ
🔺 ውጥረት ወይም መጨናነቅ

#መች ወደ ህክምና ተቋም ይሂዱ

🔺 ደም የቀላቀለ ሰገራ
🔺 ትኩሳት (38.33 ° ሴ) የሚበልጥ
🔺 ደም ማስመለስ
🔺 የማያቋርጥ ማቅለሽለሽ ወይም ማስመለስ
🔺 የቆዳ ወይም የዓይን ቢጫ መሆን
🔺 የሆድ እብጠት ወይም ከባድ ህመም
🔺 ለመተንፈስ መቸገር
🔺 ከ 24 ሰዓታት በላይ የሚቆይ የሆድ ህመም
🔺 ለረዥም ጊዜ የቆየ የሆድ ድርቀት
🔺 ሽንት በሚሸኑበት ጊዜ ማቃጠል
🔺 የምግብ ፍላጎት ማጣት
🔺 ያለምክንያት ክብደት መቀነስ

#ቀለል ያለ የሆድ ህመም የቤት ውስጥ ህክምና

🔺 በሆድዎ ላይ የሞቀ ውሃ ያስቀምጡ
🔺 ንጹህ ውሃ እና ሌሎች ብዙ ፈሳሾችን ይጠጡ።
🔺 የሆድ ህመምን እና ተቅማጥን ሊያባብሱ ስለሚችሉ የቡና ፣ የሻይ እና የአልኮሆል መጠጥን ያስዎግዱ።
🔺 እንደ ብስኩቶች ፣ ሩዝ ፣ ሙዝ ወይም የተጠበሱ ዳቦዎች ይመገቡ፡፡
🔺 የቃጫነት ይዘት ያላቸውን ምግቦችን ያስዎግዱ ተቅማጥ ካለብዎ ነገር ግን የሆድ ድርቀት ካለብዎ የቃጫማነት ይዘት ያላቸው ምግቦች ስለሚረዳዎት ይጠቀሙ፡፡
?? እረፍት ማድረግ።
🔺 ቀረፋ እና ቁርፉድ

#ህክምናው
🔺 የሆድ ህመም ህክምና መንስኤዎቹ ላይ የተመረኮዘ ነው፡፡

https://t.me/jossiale2022

Telegram

Info Health Service (አይ ኤች ኤስ የጤና ማዕከል, IHS Health and Wellness Consultation Center )

አገልግሎታችን በአካል ቀርበው ለማግኘት፤ ለማማከር፥ ቀጠሮ\_ለማስያዝ በ 0913744598 ላይ ይደውሉ። #ጎተራ\_ንፋስ\_ስልክ\_ማሞ\_ራሚ\_ህንፃ\_4ኛ\_ፎቅ\_ ላይ ያገኙናል።

[#የሆድ](?q=%23%E1%8B%A8%E1%88%86%E1%8B%B5) [#ህመም](?q=%23%E1%88%85%E1%88%98%E1%88%9D)
1 year, 8 months ago
1 year, 8 months ago

https://t.me/+SSVBBTHZaA9YA_g0

Telegram

ጣይቱ ጥበብ እና ባልትና ውጤቶች መሸጫ👑👑👑👑

የተለያዩ የሀገር ባህል አልባሳት በብዛትም ሆነ በፍሬ በጥራት እንሰራለን ከሀገር ውጪም ከሆኑ ሰርተን እንልካለን የተለያዩ የባልትና ውጤቶችንም በሚፈልጉት መልኩ እናዘጋጃለን በማህበር ለሚመጡ ልዩ ቅናሽ አለን +251913551332 https://t.me/joinchahttps://www.facebook.com/tesfey.yimert/AAAAAEklQQUx2WgPWAP4NA

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 4 days, 3 hours ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 5 days, 2 hours ago

በዚህ ቻናል
⚡ህይወትን የሚያንፁ የስነ-ልቦና ምክሮች
⚡መሳጭ የፍቅር ታሪኮች እና ወጎች
⚡ጥልቅ ማህበራዊ እና ፍልስፍናዊ እይታዎች
⚡ውብ የጥበብ ስራዎች
በፅሁፍ እና በድምፅ/Audio ይቀርባሉ።

#ሼር በማድረግ ወዶጅዎን የዚህ የእውቀት እና የጥበብ ድግስ ታዳሚ እንዲሆኑ ይጋብዙ።

Last updated 10 months, 1 week ago