القناة الرسمية والموثقة لـ أخبار وزارة التربية العراقية.
أخبار حصرية كل مايخص وزارة التربية العراقية.
تابع جديدنا لمشاهدة احدث الاخبار.
سيتم نقل احدث الاخبار العاجلة.
رابط مشاركة القناة :
https://t.me/DX_75
Last updated 1 year, 8 months ago
Last updated 2 months ago
نصيحة للزوجة🌹
إذا أصلحت المرأة ما بينها و بين خالقها ، أصلح الله لها زوجها و أبناءها ، فأنجبت الصالحين الأبرار .... أما إن أدمنت الأفلام والمسلسلات ... والأسواق والتجمعات النسوية ... فكيف ستنتج لنا الابناء الصالحون والبنات الصالحات ...؟!
نسأل الله أن يغفر لنا ما تقدّم وما تأخّر وأن يرزقنا توبةً نصوحةً قبل الموت وأن يجعل خواتيم أعمالنا أحسنها الّلهُمّ بالعافية .
يقول الإمام ابن القيم - رحمه اللّٰه - :
ليس لشِفَاءِ القُلوبِ دواءٌ قطُّ أنفعُ من القرآن ، فإنَّه شفاؤها التَّام الكامل الَّذي لا يُغادر فيها سقما إلَّا أبرأه ، ويحفظُ عليها صِحَّتَها المُطلقةَ ، ويحميها الحَميَّة التَّامَّة من كُلِّ مُؤذٍ ومُضِرٍّ .
[ زاد المعاد (٤ / ٩٣) ]
??? የምሽት ግብዣ ???
ቃሪዕ Ahmed Al-Ajmi
[[ ሱረቱል ሙልክ]]??
??MELKAM LEYIL FIAMANILLAH??
ትዳር በኢስላም
«በባለቤትክ ላይ ሩህሩህ እና ታጋሽ ሆን»
≈>ሴቶች ስሜታዊ ፍጡር ናቸው።
ከምክንያታዊነት ይልቅ ስሜታዊነት ይቀድማታል።
ከንተ በበለጠ መልኩ እሷ ለብስጭት የቀረብች ናት።
ለብስጭት ትንሽ ነገር ይበቃታል ለመረጋጋትም ትንሽ ነገር ይበቃታል።
≈>ስለዚህ የባለቤትክን ባህሪይ እዲሁም ተግባር መረዳት ካንተ ይጠበቃል
ይህን ማድረግህ በቤትክ ውስጥ ሰላምን ለመስፈን ይረዳሃል።
≈>ለዚም እኮ ነው አንተ ከእሷ በላጭ በመሆን ጌታችን አላህ አንተን በቤትህ ላይ መሪ እና አስተዳዳሪ በቤተሰብህ ጉዳይ ላይም ኃላፊነት ይሰጠህ በቅዱስ ቃሉ እንዲህ ይላል።
«ወንዱች በሴቶች ላይ ቋሚዎች(አሳዳሪዎች) ናቸው። አላህ ከፊላቸውን በከፊሉ ላይ በማብለጡና (ወንዱች) ከገንዘቦቻቸው (ለሴቶች) በመስጠታቸው ነው። መልካሞቹም ሴቶች (ለባሎቻቸው) ታዛዥ አላህ ባሰጠበቀው ነገር ሩቅን ጠባቂዎች ናቸው።»
≈>#የትዳር ህይወት ኃላፍትና ነው ይህንን ኃላፍትና የተቀበሉትን አላህ የሚወጡት ያድርጋቸው
ለምናፍቁት ደግሞ አላህ የሚበጀውን ይስጣቸው።
? በዲን ጉዳይ ዑለሞችን ማስቀደም
" عمر بن يحيى عن أبيه قال : كنا نجلس على باب عبد الله بن مسعود قبل صلاة الغداة، فإذا خرج مشينا معه إلى المسجد، فجاءنا أبو موسى الأشعري فقال: أخرج إليكم أبو عبد الرحمن بعد؟ قلنا: لا، فجلس معنا حتى خرج، فلما خرج قمنا إليه جميعاً فقال له أبو موسى: يا أبا عبد الرحمن؛ إني رأيت في المسجد آنفاً أمراً أنكرته ولم أر والحمد لله إلا خيراً، قال: فما هو؟ فقال: إن عشت فستراه، قال: رأيت في المسجد قوماً حلقاً جلوساً ينتظرون الصلاة في كل حلقة رجل وفي أيديهم حصا فيقول: كبروا مائة فيكبرون مائة، فيقول: هللوا مائة، فيهللون مائة، ويقول: سبحوا مائة، فيسبحون مائة، قال: فماذا قلت لهم؟ قال: ما قلت لهم شيئاً انتظار رأيك أو انتظار أمرك، قال: أفلا أمرتهم أن يعدوا سيئاتهم وضمنت لهم أن لا يضيع من حسناتهم، ثم مضى ومضينا معه حتى أتى حلقة من تلك الحلق فوقف عليهم فقال: ما هذا الذي أراكم تصنعون، قالوا: يا أبا عبد الرحمن، حصى نعد به التكبير والتهليل والتسبيح، قال: فعدوا سيئاتكم، فأنا ضامن أن لا يضيع من حسناتكم شيء، ويحكم يا أمة محمد ما أسرع هلكتكم! هؤلاء صحابة نبيكم صلى الله عليه وسلم متوافرون، وهذه ثيابه لم تبل، وآنيته لم تكسر، والذي نفسي بيده إنكم لعلى ملة هي أهدى من ملة محمد. أو مفتتحوا باب ضلالة؟! قالوا: والله يا أبا عبد الرحمن ما أردنا إلا الخير، قال: وكم من مريد للخير لن يصيبه. إن رسول الله صلى الله عليه وسلم حدثنا أن قوما يقرؤون القرآن لا يجاوز تراقيهم. وأيم الله ما أدري لعل أكثرهم منكم، ثم تولى عنهم، فقال عمرو بن سلمة: رأينا عامة أولئك الحلق يطاعنونا يوم النهروان مع الخوراج "
وقد صحح هذا الأثر بهذا الإسناد الشيخ الألباني رحمه الله في "الصحيحة" (2005) .
? በዚህ አሰር ላይ ዐብዱላሂ ኢብኑ መስዑድ ዘንድ ይማሩ ከነበሩ ታቢዒኖች በተጨማሪ ሶሓቦችም ይገኙ ነበር ። ከእነዚህ ሶሓቦች ውስጥ የአቡ ሙሰል አሽዓሪይ – ረዲየላሁ ዐንሁ – ገጠመኝን ነው ከዚህ አሰር ከምናገኘው ቁም ነገር ውስጥ ማስታወስ የምፈልገው ።
የዐብዱላሂ ኢብኑ መስዑድ ተማሪዎች ከቤቱ እስኪወጣ ጠብቀውት አብረው ወደ መስጂድ ይሄዱ ነበር ። አንድ ቀን ተማሪዮቹ ቁጭ ብለው እየጠበቁ ሳሉ አቡ ሙሰል አሽዐሪይ ይመጣል ። አቡ ዐብዱራሕማን አልወጣም ወይ ብሎ ይጠይቅና አልወጣም ሲባል ቁጭ ብሎ መጠበቅ ይጀምራል ። ጠብቆ ሲወጣ ሁሉም ተነስተው ወደ መስጂድ መሄድ ይጀምራሉ ። እየሄዱ እያለ አቡሰል አሽዐሪይ ለዐብዱላሂ ኢብኑ መስዑድ ቅድም መስጂድ ላይ ደስ የማይል ነገር አየሁኝ ይለዋል ። ምን አየህ ብሎ ሲጠይቀው ሰዎች ተሰብስበው ሶላት እየተጠባበቁ ሳሉ በተለያየ ቦታ ክብ ክብ ሰርተው ከመካከላቸው አንዱ መቶ ጊዜ አላሁ አክበር በሉ, መቶ ጊዜ ላሂላሃ ኢልለላህ በሉ, መቶ ጊዜ ሱብሓነላህ በሉ ይላቸውና በጀማዓ ሲሉ አየሁ ይለዋል ። ኢብኑ መስዑድም ለአቡ ሙሳ ምን አልካቸው ይለዋል ። አቡ ሙሳም ምንም አላልኳቸውም አንተ የምትለውን እስክሰማ አለው !!! ……"
እኔ ይህን የሰለፎች አዳብና ስነስርኣት ለራሴና ለአሁኑ ሙፍቲ ነን ባይ ተማሪዮች ማስታወስ ነው አላማዬ ። አቡ ሙሰል አሽዐሪይ ከዓሊም ሶሓብዮች አንዱ ነው ። ባየው ነገር ላይ ብይን መስጠት አቅቶት ወይም መረጃ አጥቶ አልነበረም ምንም እንዳይል የከለከለው ። ነገር ግን ዐብዱላሂ ኢብኑ መስዑድ ከሱ ስለሚበልጥ እሱ የሚለውን ሳይሰማ በራሱ ብይን መስጠት አልፈለገም ። በዒልምና በእድሜ የሚበልጠው ስላለ ጉዳዩን ወደበላዩ አስተላለፈ ።
እኛ በተለይ ሰለፍይ ነን የሰለፎችን መንገድ ነው የምንከተለው የምንል ወንድሞች ከአቡ ሙሳ ምን እንማራለን እስኪ ራሳችንን እንፈትሽ እላለሁ ።
አላህ በሙግት ሳይሆን በተግባር ሰለፎችን የምንከተል ያድርገን ።
?
من آداب الرجال في الطريق عدم السير خَلف النِساء إما أن تُسرع لتسبقهُم وإما أن تُغير الطريق. ?*?
?***
القناة الرسمية والموثقة لـ أخبار وزارة التربية العراقية.
أخبار حصرية كل مايخص وزارة التربية العراقية.
تابع جديدنا لمشاهدة احدث الاخبار.
سيتم نقل احدث الاخبار العاجلة.
رابط مشاركة القناة :
https://t.me/DX_75
Last updated 1 year, 8 months ago
Last updated 2 months ago