መሳቅ ነው አመሌ

Description
Just join and enjoy
?እኔን ለማውራት ?

For #cross
. ? @A_king90
? @A_king90

Buy ads: https://telega.io/c/qeldec
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

? Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 3 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

?ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ ? @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 6 months ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 2 months, 2 weeks ago

1 month, 1 week ago

?‍?የፈረንጅ ልጅ የተገዛለትን ልብስ 4ቀን ካረገ ቡሀላ ልብስ የለኝም ሲል ?

?‍?Ow babby በጣም ይቅርታ በስራ ተወጥሬ አላስተዋልኩም ነበር አሁን እንገዛለን?

?የሀበሻ አባት ፡- ገና መች ገልብጠህ ለበስከውና ናው ሌላ ምገዛልህ

1 month, 1 week ago

አንዳንድ ሰዎች ግን ለምን ያለፈዉን ነገር ረስተዉ አዲስ ኑሮ አይኖሩም

በተለይ ያበደርከኝ ሰዉዬ

1 month, 1 week ago

ድሮ ስድስተኛ ክፍል እያለን 666 ደዉዬ የሰይጣኑ ሰራተኛ አነሳዉ ያልከኝ ልጅ መቼም አልረሳህም???

1 month, 2 weeks ago

የምትወዳት ልጅ ለሊት 8:00 ደውላ "ይቅርታ ከእንቅልፍ ቀሰቀስኩህ አደል?" ስትልህ



አይ ቁርስ ልሰራ ምስር ስለቅም ነው የደወልሽው???

አቦ  ??

1 month, 2 weeks ago
1 month, 2 weeks ago

በብዙ ነገር ልታዝን ትችላለህ

ግን You have finished your internet package እንደሚል text ልብ የሚነካ የለም?

1 month, 3 weeks ago

አሁን ከ maths አስተማሪ በላይ አስማተኛ አለ ነው ምትሉት? ፊደል ደምሮ ቁጥር ሚያገኝ??

x+y=6   How????????

1 month, 3 weeks ago

አፋር ዉስጥ ከኋላ ቂጥህን በገጀራ ወግቶህ ደንግጠህ ስትዞር ?

ቀበሌ ስብሰባ ተጠርቷል???

2 months ago

⅞ Physics አስተማሪ የጠመደው ክፍል ላይ ፈተና ሲፈትን.......?‍?**

? አንድ መኪና በ 5 m/s ሄዶ በ 10 m/s ቢመለስ የሹፌሩ ስም ማነው.....
፧**

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

? Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 3 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

?ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ ? @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 6 months ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 2 months, 2 weeks ago