Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

Ethiopian Press Agency/አማርኛ /

Description
Ethiopian Press Agency, established in 1940 , is a public printing media enterprise operating in Ethiopia.
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 4 days, 3 hours ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 5 days, 2 hours ago

በዚህ ቻናል
⚡ህይወትን የሚያንፁ የስነ-ልቦና ምክሮች
⚡መሳጭ የፍቅር ታሪኮች እና ወጎች
⚡ጥልቅ ማህበራዊ እና ፍልስፍናዊ እይታዎች
⚡ውብ የጥበብ ስራዎች
በፅሁፍ እና በድምፅ/Audio ይቀርባሉ።

#ሼር በማድረግ ወዶጅዎን የዚህ የእውቀት እና የጥበብ ድግስ ታዳሚ እንዲሆኑ ይጋብዙ።

Last updated 10 months, 1 week ago

1 Woche her
ከ200 በላይ ከዋናው መስመር ውጪ የሆኑ …

ከ200 በላይ ከዋናው መስመር ውጪ የሆኑ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫዎች ሊገነቡ ነው

(ኢ ፕ ድ)

ከ200 በላይ ከዋናው መስመር ጋር የማይገናኙ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫዎች ሊገነቡ መሆኑን የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አሳወቀ።

የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ኢነርጂ ዘርፍ ዋና አማካሪ አቶ ጎሳዬ መንግስቴ እንዳሉት፤ ከ200 በላይ ሚኒ ግሪድ ወይም ከዋናው የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ ጋር ያልተያያዙ የኃይል ማመንጫ ጣቢያዎችን በመገንባት ሽፋኑን ለማሳደግና ለተጠቃሚዎች ለማዳረስ እየተሠራ ነው።

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አማካይነት 11 ሚኒ ግሪዶች በሙከራ ደረጃ ተግባራዊ ሆነዋል ያሉት አማካሪው፤ 25 ሚኒ ግሪዶች በአፍሪካ ልማት ባንክ ድጋፍ በተለያዩ ክልሎች እየተሰሩ መሆኑን ጠቅሰዋል። 100 ያህል ሚኒ ግሪዶች ደግም ሊሰሩ ዝግጅቶች እየተደረጉ ይገኛሉ ብለዋል። በቀጣይም ከ200 በላይ ሚኒ ግሪዶች እንደሚሠሩ ጠቁመዋል።

በአማካሪው ንግግር መሰረት፤ 200 ሚኒ ግሪዶች ይሰራሉ ሲባል በየአካባቢዎቹ በሚገኙ ኪስ ከተሞች ወይም አካባቢዎች እና ዋናው ግሪድ የማይደርስባቸውን......

ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=127085

1 Woche her
Ethiopian Press Agency/አማርኛ /
1 Woche her
ሥራ ፈላጊ ነዎት***⁉️***

ሥራ ፈላጊ ነዎት⁉️
መልካም ዕድል 🙏

2 Wochen, 3 Tage her
Ethiopian Press Agency/አማርኛ /
2 Wochen, 3 Tage her
Ethiopian Press Agency/አማርኛ /
2 Wochen, 3 Tage her
Ethiopian Press Agency/አማርኛ /
3 Wochen, 3 Tage her
በኦሮሚያ ከ5 ሺህ በላይ መኖሪያ ቤቶች …

በኦሮሚያ ከ5 ሺህ በላይ መኖሪያ ቤቶች ተገንብተው ለመምህራን ተላልፈዋል

(ኢ ፕ ድ)
በተያዘው በጀት ዓመት እስከ የካቲት ወር 2016 ዓ.ም ድረስ በገጠር የክልሉ አካባቢዎች ለሚገኙ ከአምስት ሺህ 508 በላይ ቤቶች ተገንብተው ለመምህራን መተላለፋቸውን የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡

በበጀት ዓመቱ በክልሉ ሦስት ሺህ 410 ትምህርት ቤቶችን ለማደስ ታቅዶ የአራት ሺህ 627 ትምህርት ቤቶችን የማሻሻያ ሥራ በማጠናቀቅ ከእቅድ በላይ አፈጻጸም መመዝገቡ ተመላክቷል፡፡

በትምህርት ቢሮው በምክትል ኃላፊ ደረጃ የዋና ኃላፊው አማካሪ ኤፍሬም ተሰማ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት፤ በኦሮሚያ ክልል የመምህራንን ምቾት ለመጠበቅና የመማር ማስተማር ሥራውን ውጤታማ ለማድረግ የተለያዩ እንቅስቃሴዎች ተደርገዋል፡፡

በገጠራማ የክልሉ አካባቢዎች ለሚያገለግሉ መምህራን በየትምህርት ቤቶቻቸው ውስጥ ከአምስት ሺህ 500 በላይ ቤቶች መኖሪያ ተገንብቶላቸዋል ሲሉ አስረድተዋል።

ከዚህ ቀደም በገጠራማ የክልሉ ክፍሎች ያሉ መምህራን ሥራቸውን አከናውነው ሲጨርሱ የሚያርፉባቸውን አራት ሺህ የመምህራን መኖሪያ ለመገንባት መታቀዱን አስታውሰው፤ አምስት ሺህ 508ቱን ቤቶች አጠናቆ በማስተላለፍ.....

ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=125917

3 Wochen, 3 Tage her
“ኢትዮጵያ በቀጣናው የውሃ ሀብትን በፍትሐዊነት መጠቀም …

“ኢትዮጵያ በቀጣናው የውሃ ሀብትን በፍትሐዊነት መጠቀም እንዲቻል ሰፊ ተግባራት እያከናወነች ነው”
- ኢንጂነር ጌድዮን አስፋው የዓባይ ግድብ ቴክኒካል ቡድን ተደራዳሪ

(ኢ ፕ ድ)
ኢትዮጵያ በቀጣናው የውሃ ሀብቶችን በፍትሐዊነትና በእኩልነት መጠቀም እንዲቻል ሰፊ ተግባራት እያከናወነች ነው ሲሉ የዓባይ ግድብ ቴክኒካል ቡድን ተደራዳሪ ኢኒጅነር ጌድዮን አስፋው ገለጹ፡፡

የዓባይ ግድብ ቴክኒካል ቡድን ተደራዳሪ ኢኒጂነር ጌድዮን አስፋው ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ኢትዮጵያ በቀጣናው የውሃ ሀብትን በፍትሐዊነትና በእኩልነት መጠቀም እንዲቻል ሰፊ ሥራዎች እየሠራች ነው፡፡

ኢንጂነር ጌድዮን አክለውም፤ የውሃ ሀብት ላይ ያለውን የጋራ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚደረጉ ትብብሮችን እውን ለማድረግ የሀገሪቱ የተለያዩ የሥራ ኃላፊዎች ወደ ተፋሰሱ ሀገራት ጉዞ በማድረግ ስለጉዳዩ ለማብራራት የሄዱበት ርቀት ለዚህ ማሳያ ነው ብለዋል፡፡

80 በመቶ የሚሆኑት የሀገሪቷ ወንዞች ድንበር ተሻጋሪ ናቸው ያሉት ኢንጂነር ጌድዮን፤ ከዚህ አኳያ ከታችኛው ተፋሰስ ሀገሮች ጋር በሃይድሮ ዲፕሎማሲ ውስጥ መሳተፍም......

ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=125856

3 Wochen, 3 Tage her
በአማራ ክልል ከ385 ሺህ ኩንታል በላይ …

በአማራ ክልል ከ385 ሺህ ኩንታል በላይ የበጋ ስንዴ ተሰብስቧል

(ኢ ፕ ድ)
በዘንድሮ የበልግ ወቅት ከ385 ሺህ ኩንታል በላይ የበጋ ስንዴ ምርት መሰብሰቡን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ።

በክልሉ የግብርና ቢሮ የመስኖ አትክልትና ፍራፍሬ ባለሙያ አቶ ተሻለ አይናለም ለኢፕድ እንደገለጹት፤ በአማራ ክልል ከ151 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ ለምቷል።

በዚህም ከዘጠኝ ነጥብ አራት ሚሊዮን በላይ ኩንታል ምርት ይጠበቃል።

በክልሉ ደጋማና ቆላማ አካባቢዎች የደረሰውን ሰብል የመሰብሰብ ሥራ ተጀምሯል ያሉት አቶ ተሻለ፤ 38 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የለማው ስንዴ ተሰብስቧል፡፡

በአጠቃላይ እስከ አሁን ከ385 ሺህ ኩንታል በላይ ምርት ከበጋ መስኖ ስንዴ ማግኘት ተችሏል ብለዋል።

አርሶ አደሩ የበጋ መስኖ ስንዴ ውጤታማነትን ተገንዝቦ በንቃት እየተሳተፈ ይገኛል ያሉት አቶ ተሻለ፤ ለአርሶ አደሩ የማዳበሪያ፣ ምርጥ ዘር፣ የውሃ ፓምፕ፣የስልጠና እና የተባይ መከላከያ ኬሚካልና አስፈላጊ የሆኑ የግብርና ግብዓቶች እንዲሟሉ....

ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=125865

1 Monat her
Ethiopian Press Agency/አማርኛ /
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 4 days, 3 hours ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 5 days, 2 hours ago

በዚህ ቻናል
⚡ህይወትን የሚያንፁ የስነ-ልቦና ምክሮች
⚡መሳጭ የፍቅር ታሪኮች እና ወጎች
⚡ጥልቅ ማህበራዊ እና ፍልስፍናዊ እይታዎች
⚡ውብ የጥበብ ስራዎች
በፅሁፍ እና በድምፅ/Audio ይቀርባሉ።

#ሼር በማድረግ ወዶጅዎን የዚህ የእውቀት እና የጥበብ ድግስ ታዳሚ እንዲሆኑ ይጋብዙ።

Last updated 10 months, 1 week ago