القناة الرسمية والموثقة لـ أخبار وزارة التربية العراقية.
أخبار حصرية كل مايخص وزارة التربية العراقية.
تابع جديدنا لمشاهدة احدث الاخبار.
سيتم نقل احدث الاخبار العاجلة.
رابط مشاركة القناة :
https://t.me/DX_75
Last updated 1 year, 9 months ago
Last updated 3 months, 1 week ago
በወንድማችን ኢብን አልሀሰን አላህ ይጠብቀው ተቀርቶው የተጠናቀቁ እየተቀሩ ያሉ ሙሉ የደርሶች ስብስብ???
1️⃣//የአዱሩሱ አልሙሃማ ሙሉ ደርስhttps://t.me/daewa_as_selefyah/160
2️⃣//የኩን ሰለፍያ አልጃዳህ ሙሉ ደርስ
https://t.me/daewa_as_selefyah/191
3️⃣የአተመሱኩ ቢሱነቲ አነ'በዊያ ሙሉ ደርስ
https://t.me/daewa_as_selefyah/285
4️⃣//የደውሩል መርዓ ሙሉ ደርስ
https://t.me/daewa_as_selefyah/340
*5️⃣የአልዋጅባት ሙሉ ደርስ*
https://t.me/daewa_as_selefyah/356
6️⃣//የጂናየቱ አተመዩዕ ሙሉ ደርስ
https://t.me/daewa_as_selefyah/378
7️⃣//የአቂደቱ አህሊ ሱናቲ ወልጀማዓ (የዑ)ሙሉ ደርስ ለማግኘት
https://t.me/daewa_as_selefyah/403
*8️⃣//ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወልጀማዓህ የፈውዛን ሙሉ ደርስ*
https://t.me/daewa_as_selefyah/475
9️⃣የኢዕላሙ-ዱዓትቢሲማት አልሙመይዓህ ወልሀዳዲየቲል ጉላቲ
https://t.me/daewa_as_selefyah/500
?//ከሽፉ ሹብሃቲል-ሙመይዓቲ አል-ሙኸዚለህ❞ ሙሉ ደርስ
https://t.me/daewa_as_selefyah/565
1️⃣1️⃣//ማ የጂቡ አለ'ሰለፊይ መእሪፈቱሁ)
https://t.me/daewa_as_selefyah/609
1️⃣2️⃣//ተንቢሀት ወተውጂሀት ሊልፈታቲ አልሙስሊማት
https://t.me/daewa_as_selefyah/620
ይቀጥላል.........
Telegram
🎙በወንድም ኢብን አልሀሰን የተቀሩ ደርሶች ስብስብ
አድስ ኪታብ ***📚***የኪታቡ ስም {الدروس المهمة لعامة الأمة} አዱሩሱ አልሙሂማ ሊዓመቲል ኡማ ***📝*** لفضيلة الشيخ عبد العزيز بن عبد الله ابن باز رحمه الله የኪታቡን ፔድኤፍ (pdf ) ለማግኘት***👆***
ከሙብተዲዕ እውቀት መፈለግ
? በታላቁ ሊቅ ሸይኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው
⁉️ ሰለፎች በቢድዓ ከታወቀ ሰው እውቀትን ይፈልጉ ነበር?
✅ ሰለፎች እውቀትን ከቀጥተኛነት ባለቤቶች ወይም ከአህለሱና ወልጀማዓህ እንጅ ከአህለል ቢድዓ አይፈልጉም፡፡ በአሁኑ ሰዓት ምንም አይነት ቢድዓ የሌላባቸውን ሰዎች ሙብተዲዕ እና የመሳሰሉ ስያሜዎችን የሚለጥፉ ሰዎች በዝተዋል፡፡ ይህን ድርጊት የሚፈጽሙ ሰዎች አንድም ስለቢድዓ ምንነት የማያውቁ ወይም ልብ ወለድ ተከታይ ሆኖ ሰዎችን ከትክክለኛው ጎዳና ለማሸሽ የሚፈልግ ሰው ነው፡፡ ተገቢ የሆነ ግንኙነት ለማድረግ ይመቸን ዘንድ የቢድዓን ምንነት እስከሚያብራሩ ድረስ ፊታችሁን ወደነዚህ ሰዎች አታዙሩላቸው፡፡ አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡-
**يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِن جَاءَكُمْ فَاسِقٌ بِنَبَإٍ فَتَبَيَّنُوا أَن تُصِيبُوا قَوْمًا بِجَهَالَةٍ فَتُصْبِحُوا عَلَىٰ مَا فَعَلْتُمْ نَادِمِينَ
እላንተ ያመናችሁ ሆይ! ነገረኛ ወሬን ቢያመጣላችሁ በስህተት ላይ ኾናችሁ ሕዝቦችን እንዳትጎዱና በሠራችሁት ነገር ላይ ተጸጸቾች እንዳትኾኑ አረጋግጡ፡፡
?**[ሱረቱ አል-ሁጁራት - 6]
ሳታረጋግጡ ንጹህ የሆኑ ሰዎችን እንዳትጎዱ ወሬው ትክክለኛ መሆኑን አረጋግጡ ማለት
ነው፡፡
? ከሸይኽ ዩሱፍ አላህ ይጠብቃቸው
▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴
⚙ ? أَبُـــو عِـمْــرَان ❨??? ?????❩
? ••⇣⇣. ? ••⇣⇣
╰?????. ╰?????
?️ በ ????????~???????
? ⇣⇣⇣?⇣⇣⇣? ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
ሀሳብ ካለዎ
⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/AbuImranAselefybot
Telegram
Abu Imran Muhammed Mekonn
በድምፅ #መረጃዎች የተጠናቀረ ሙሐደራ ***🌴*** ርዕስ፦ ***🏝*** #አንድነት እና ሙብተዲዖች ***🪑*** አቅራቢ፦ ***🎙*** በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር ከዑመር መስጂድ አላህ ይጠብቀው! ➜ በሙሃደራው ***✅*** ስለ #ትክክለኛው አንድነት ***☑️*** ስለ ሙብተዲዖች አጭበርባሪነት ***✅*** ስለ ኢልያስ አህመድ ውዳሴ ***☑️*** ስለ ጀይላን ማንነት ከድምፁ ***✅*** በሀቅ መጠናከር እንዳለብን እና ሌሎችም ገራሚ ርዕሶች ተዳሰዋል። አዳምጡት ትጠቀሙበታላችሁ። …
ውድ ሰለፍዬች በየቻናላችሁ ሼር ሼር አድርጉት በጣም አንገብጋቢ ጠቃሚ መልዕክት ነው
لامية ابن الوردي
የሴት ፈተና ለወንዶች
?በአቡ አብዲረህማን አብዱልቃዲር ሐሰን
የለሚህቱ ኢብን አል,ወርዲይ ማብራሪያ
ክፍል ①
የቴሌ ግራም ቻናላችን ተቀላቀሉ⤵️➘➘➘➘➘➘➘➘➘???
https://t.me/Kun_selefiya_aleljada
የሰለፎችን ጎዳና የተቃረነ ሰው...
? በታላቁ ሊቅ ሸይኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው
⁉️ በሰለፍ መንሐጅ ላይ የተቃረነ አካል ከአህለል ቢድዓ ይቆጠራል ወይም ከአህለሱና መጠሪያነት ይወጣል ወይስ አይወጣም?
✅ የሰለፎችን መዝሀብ የተቃረነ ከአህለሱና ወልጀማዓህ አይደለም፡፡ ይልቁንም
ከኸለፎች (ወደኋላ መጠው በዲኑ ላይ ከዘባረቁት) ነው፡፡ የሰለፎችን መዝሐብ
ከተቃረነ በሰለፍ መንሐጅ ሊሆን አይችልም፡፡ በእርግጥ ጥመቱ በተቃርኖው መጠን
ሊሆን ይችላል፡፡ ምክንያቱም ሰዎች በተቃርኖ ይበላለጣሉ፡፡ በመሆኑም እንደተቃርኗቸው
የሚሰጣቸውም ብይን በዚያው መጠን ይለያያል፡፡
? ከሸይኽ ዩሱፍ አላህ ይጠብቃቸው
▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴
⚙ ? أَبُـــو عِـمْــرَان ❨??? ?????❩
? ••⇣⇣. ? ••⇣⇣
╰?????. ╰?????
?️ በ ????????~???????
? ⇣⇣⇣?⇣⇣⇣? ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy/8875
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
ሀሳብ ካለዎ
⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/AbuImranAselefybot
Telegram
Abu Imran Muhammed Mekonn
የሰለፎችን ጎዳና የተቃረነ ሰው... ***📝*** በታላቁ ሊቅ ሸይኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው ***⁉️*** በሰለፍ መንሐጅ ላይ የተቃረነ አካል ከአህለል ቢድዓ ይቆጠራል ወይም ከአህለሱና መጠሪያነት ይወጣል ወይስ አይወጣም? ***✅*** የሰለፎችን መዝሀብ የተቃረነ ከአህለሱና ወልጀማዓህ አይደለም፡፡ ይልቁንም ከኸለፎች (ወደኋላ መጠው በዲኑ ላይ ከዘባረቁት) ነው፡፡ የሰለፎችን መዝሐብ ከተቃረነ በሰለፍ መንሐጅ ሊሆን አይችልም፡፡…
القناة الرسمية والموثقة لـ أخبار وزارة التربية العراقية.
أخبار حصرية كل مايخص وزارة التربية العراقية.
تابع جديدنا لمشاهدة احدث الاخبار.
سيتم نقل احدث الاخبار العاجلة.
رابط مشاركة القناة :
https://t.me/DX_75
Last updated 1 year, 9 months ago
Last updated 3 months, 1 week ago