📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik
የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads: https://telega.io/c/ethioalbums
፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
?? @ethioalbumsbot
Channel Created May 3/201
በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።
➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh
ለማስታወቂያ 👉 @Abusheymc
የሱፍያ ሳዳቶቻችን በእነዚህ መጠሪያዎቻቸው ይታወቃሉ። ኹሉም በዘመናቸው ከነበራቸው ሚና እና አላህ ዘንድ ከደረሱት መቃማት አንፃር ያገኙት መጠሪያ ነው። በዚሁም እየጠለቅን ታሪኮቻቸውን እናጥና። ለእኛም የ«ሰይር» ያገራልናል።
القاب الساده أكابر الصوفيه
القطب المكتوم : سيدي أحمد التجاني.
أبا العلمين : سيدي أحمد الرفاعي.
الباز الأشهب : سيدي عبد القادر الجيلاني.
شيخ العرب : سيدي أحمد البدوي.
أبا العينين : سيدي ابراهيم القرشي الدسوقي.
كهف أمن الطلاب : سيدي ابو الحسن الشاذلي .
سكردان الأولياء : سيدي المرسي ابو العباس.
أستاذ المشارق والمغاربة : سيدي عبد السلام ابن بشيش.
أستاذ الطائفه : سيدي أبى القاسم الجنيد.
الشيخ الأكبر : سيدي محي الدين بن عربي.
قمر الصوفية : سيدي أبو سعيد الخراز.
فقيه الصوفية : سيدي ابن عطاء الله السكندري.
بحر العلوم : سيدي جلال الدين السيوطي.
حجة الإسلام والتصوف : سيدي أبى حامد الغزالي.
شهيد العشق الإلهي : سيدي الحسين بن منصور الحلاج.
شهيدة العشق الإلهي : سيدتنا رابعه العدويه.
شهيد الهجر والوصال : سيدي نجم الدين كبرى.
شهيد الذاكرين : سيدي عقيل.
حضرة مولانا : سيدي جلال الدين الرومي.
شيخ الزهاد والعباد : سيدي معروف الكرخي.
إمام البغداديين : سيدى السري السقطي.
قاضي الشريعه : الإمام الشافعي.
سلطان الزاهدين : سيدي إبراهيم بن أدهم.
سلطان العاشقين : سيدي عمر بن الفارض.
سلطان المشرقين : سيدي عبد الله بن أبى جمره.
سلطان أهل التحقيق : سيدي عبد الكريم الجيلي.
سلطان العارفين : سيدي أبا يزيد البسطامي.
القطب النفيس : سيدي أحمد بن إدريس.
القطب الرباني : سيدي عبد الوهاب الشعراني.
مفخرة الأولياء : سيدي علي الخواص.
فخر الدين : سيدي محمد عثمان عبده البرهاني.
ابو البركات : سيدي احمد الدردير.
صاحب البرده : سيدي شهاب الدين البوصيري.
صاحب دلائل الخيرات : سيدي الجزولي.
صاحب الإبريز : سيدي عبد العزيز الدباغ.
إمام دائرة المقربين : سيدي أبى مدين الغوث.
ختم أهل العرفان : سيدي محمد عثمان الميرغني.
صاحب درس الجمعه : سيدي صالح الجعفري.
شيخ الإسلام : سيدي عبد الحليم محمود.
إمام الدعاة : سيدي محمد متولي الشعراوي
الفاتحة لأسيادنا جميعاً.
وصل اللهم وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه اجمعين.
@Soffuwah1history
قمر❤️
سرور?
@Soffuwah1
? ረመዳን ሙባረክ
الْلَّھُم أَهِلَهُ عَليْنَا بِالْأمْنِ وَالإِيْمَانِ وَالْسَّلامَةِ وَالْإِسْلَامِ
የበረካ እና የእዝነት ወር? የዛሬዋን ለሊት በሶላት የነገዋን ቀን በፆም እንውላለን ፣ ከጌታችንም ያማረ ችሮታ ተለገስን።
@Soffuwah1
እንዴት ያሉ ደግ ማረፊያ ናቸው። የተጨነቀች ሩሕ በሐድራቸው ተነክራ ሰላም ትሆናለች። መፍትሄ የጠፋት ነፍስ ከእርሳቸው ተጠግታ ትረጋጋለች። ውስጥን በሐሴት ይሞላሉ። ሩሐቸው ሐዲር ናት የሚዘይራቸውን ታውቃለች። የቦታው ፀጥታ እርካታን ያላብሳል። የአእዋፉ ዝማሬ ከጠዋት እስከ ማታ ደምቆ ያፅናናል። በተመስጦ ቢቀመጡበት እንዴት ያለ ፀጋ ነው። ሐጅ ዓሊ ሙሳ ጎንደር
اللهم من زمرة الصالحين❤️
ሰይድ ሙጃሂዱ የጀማ ንጉስ ሸህ እጅግ የሚገርሙ ነጢቅ ሸይኽ ናቸው። በምንፍስናውም በጀግንነቱም የታነፁ ነበሩ። ንቡር ሥማቸው በመላ ሐበሻ ይወሳል። ከነቢር አሻራዎቻቸው ውስጥ "መውሊድ" ይጠቀሳል። በሀበሻ ምድር መውሊድን አስጀምረዋል። ከዚያም ባለፈ ስርዓቱን ቀምቅመው አሰንድተዋል። ከዘር ዘር አወራርሰው 3 ምዕተ አመታትን አንብረዋል። ከዚያም ያለፈ አያሌ አበርክቶ አላቸው። የሐገረ‐ኢትዮጵያን ስር ሰደድ የዕውቀት ችካል ተክለዋል። ለዳና የኢስላማዊ ተሰውፍ የዕውቀት ማዕከል መነሾ ናቸው። የዳና ቨሆች መፍለቂያቸው ከእርሳቸው ነው። ታሪካቸው ሲቀዱት ይፈልቃል እንጂ ማብቂያ አልተገኘለትም። ከሌሎች አስደናቂ ትግባሮታቸው ውስጥ አንዱ ቤተ‐ጥሞናቸው (ኸልዋቸው) ነበር። በውስጡ ጉድጓድ ነበረው። ውጩ በአራት ግድግዳ እና አራት በር ሆኖ በክብ ቅርፅ የተካበ ነበር። በዮሀነስ ዘመነ‐ንግስና መፍረሱ እና መቃጠሉን ኸሊፎቻቸው ያስረዳሉ። ምስጢሩ ረቂቅ መሆኑ አይደበቅም። የልቦናው ዓይን የበራለት እንጂ የኸልዋቸው በዚያ መልኩ መገንባቱ ከቤት ግንባታ ጥበብ በዘለለ ሊያስደንቀው አይችልም። ከላይ በምስሉ እንደምታዩት የአይን ብሌን ቅርፅ ያለው ይመስላል። ምስጢሩን በርብረን አላየነውም። እንዲሁ ላዩን ስንመለከተው ግን እጅጉን ነፍስን በግርምት የሚያደነዝዝ ነው። ረዲዬሏሁ ዓንሁ…
TELE: [«~ @Soffuwah1 »~]
? | @Soffuwah1
? | @Soffuwah1bot
? | ሶፍዋህ® 2023
ኹሉም ያወዲሳል እሚወዴውን ፣
እኔም ላወዲሰው እምወዴውን ፣
ለአላህ የሆነ ዒልም እንዲሁ ያስታውቃል። እንኳንስ ትልቁ ፣ ሶብዩም ይለዬዋል። እኔ በዚህ ባለንበት ጊዜ እንዲህ ያሉ ዓሊም አልገጠሙኝም። በፊቂህ የዒልም ፈን "ሙደቂቅ" ከሚሰኙት ተርታ ሊሰለፉ የሚችሉ ዓሊም ናቸው። በነሕው ዘርፍ እንኳን ከሐበሻ ከዓረቦችም የሚደርሳቸው የለም። ሉጘተል‐ዓረብ የተካኑበት ነው። በቂርኣት ሰዓት የፈለገ አይነት ኪታብ ይሁን ፣ አንዲት ሐርፍ ብንስት ያውቋታል። እንኳንስ ሀርፉን "ሐረካውን" ጠንቅቀው ያውቁታል። በተሰውፉ ዘርፍ ዙህድ እና ተዋዱእ አቅፈው እስከ ፈናእ ደረጃ የተጎሰጎሱም ናቸው። በመተናነስ በኩል የእርሳቸውን ያህል አላየሁም። አንድም ጥያቄ ተጠይቀው "ከኔ የበለጡ ደግሞ አሉ እነሱን ጠይቁ ፣ በኔ በኩል ወሏሁ አዕለም" ሳይሉ አይቋጩትም። ሒክማ ሲፈስ ከአፋቸው ማር እና ወተት ይመስላል ጥፍጥናው። በእጅጉ ድብቅ ከሆኑ መሻይኾች አንዱ እኚህ ናቸው። አብዛኞቹ መሻይኾች ሲደበቁ ማንም በሌለበት ፣ ጭር ባለበት ፣ አነስ ባለች ኸልዋ እና መስጂድ ውስጥ ነው ፤ እኒህ ሸይኽ ግን በታላቅ ሐገራዊ ኢስላማዊ መድረሳ ልብ ውስጥ ተቀምጠው የተደበቁ "ከንዝ" ናቸው። ዒልማቸውን ለሺዎች አድርሰዋል። በአል‐ዒምራን መድረስ ብዙዎችን አቅርተው መርቀዋል።
ከዒልም ማእዳቸው ለጥቂት ሰአታት በመቀመጥ ረጅም አመት ተቋድሻለሁ። የሚጠገቡ አይደሉም። አይናቸውን ማየት ብቻውን ትልቅ ሒዳያ ነው። እጅግ የነብዪን ስብእና የተላበሱ ናቸው ፣ ታዲያ አንዳንዴ ከመልካም ስነምግባራቸው ማማር እና ከመውደዴ ጥናት የተነሳ ነብዩ በእርሳቸው ጀሰድ የተጀሰዱ ያህል እየተሰማኝ "ያ ረሱለላህ" ብዬ የምጠራበት እና እርሳቸውም ፈገግ የሚሉበት አጋጣሚ ብዙ ነው። ኢንሻአላህ ጀምረን ያቋረጥነውን ዳግም የዒልም ማእድ እንቀጥለዋለን። ታዲያ ዑለሞቻችን በሐያት ሳሉ ፣ በአፊያ እያሉ እንጠቀምባቸው። እንወቃቸው። ቀርበን ከማእድናቸው እንዝገን። ረጅም ሐያት ለመሻይኾቻችን ፣ ለሸይኻችን ለሸይኽ ሸሪፍ ቢን ሑሰይን አል‐ወለንዩ አን‐ነህዊዩል አል‐ፈቂሁል አል‐ሙደቂቅ አላህ ይወፍቅልን።
TELE: [« @Soffuwah1history »]
? | @Soffuwah1history
? | ® 2023 ሶፍዋህ
📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik
የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads: https://telega.io/c/ethioalbums
፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
?? @ethioalbumsbot
Channel Created May 3/201
በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።
➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh
ለማስታወቂያ 👉 @Abusheymc