ፍልስፍና™

Description
Wave & promo contact us @FREDOBASN
Advertising
We recommend to visit
Roxman
Roxman
13,599,467 @developer

Sharing my thoughts, discussing my projects, and traveling the world.

Contact: @borz

Last updated 5 days, 19 hours ago

Telegram stands for freedom and privacy and has many easy to use features.

Last updated 6 days, 2 hours ago

Official Graph Messenger (Telegraph) Channel

Download from Google Play Store:
https://play.google.com/store/apps/details?id=ir.ilmili.telegraph

Donation:
https://graphmessenger.com/donate

Last updated 4 months, 4 weeks ago

7 months, 4 weeks ago

ዘመኑን አድካሚ ያደረገው ምንድነው?
(አሌክስ አብርሃም) 

ፖለቲከኞች ስለፖለቲካ በብዛት ያወራሉ፣ ፖለቲካ መሳሪያ ነው እንደአካፋ እንደዶማ! አንድ ሰው ስለዶማ ሲያወራ ውሎ ቢያድር ስንዝር መሬት አይቆፍርም! ሐይማኖተኞች ስለእምነታቸው አብዝተው ያወራሉ ግን አይኖሩትም፤ ሐይማኖት የኑሮ ይትብሃል ነው! ቀዝቃዛ አካባቢ የሚኖር ሰው የሚሞቅ ልብስ፣ በርሃ የሚኖር ሰውም ቀለል ያለ ነገር መልበስ እንዳለበት ሁሉ አማኝም እምነቱ የሚሰጠውን ባህሪ መላበስ አለበት! ደራሲው ስለድርሰት ብዙ ያወራል ግን አይፅፍም፣ወላ የማያነበው ብዙ ነው! አነባለሁ የሚለውም እንደሰነፍ አማኝ ጥቅስ ይዞ ለመሮጥና ያችኑ የቃረማትን አደባባይ ላይ እንደበቀቀን ለመጮህ ካልሆነ ራሱን ሰርቶ ለሌሎች ብርሃን መሆን የቻለው ስንቱ ነው? በየሙያው የገጠመን ችግር ይሄው ነው! ለዚሁም ታዲያ መናናቁ መናከሱ ለጉድ ነው!  በየሚዲያው ለቃለመጠይቅ የሚቀርቡትን ሰዎች ስንታዘብ ምንድናቸው፣ ምን ሰርተው ነው ስንል ሰው የበቀለበት አገር አይመስልም!  እናወራለን በጣም እናወራለን! ወሪያችን እኛኑ አድክሞናል። ላስቻለው፣ ዘመንና ስጋውን ላሸነፈ ከዚህ የወሬና እንቶፈንቶ ሰንሰለት ወጣ ብሎ የተጠሩበት ላይ ማተኮር ትልቅ ፀጋ ነው።

JOIN US @philosophyeth ይቀላቀሉን
JOIN OUR BOOK CHANNEL
@bookshelfeth1 **ለመፅሐፍ ቻናል

Contact us @FREDOBASN ያግኙን**

7 months, 4 weeks ago

አንዳንዴ ደህና ነን የምንለው  የእውነት ደህና ሁነን ሳይሆን አሞናል ብንልም ህመማችንን የሚረዳልን ስለሌለ ነው 

ዝም የምንለውም የምናወራው ስለሌለን ፣ስላልተጎዳን ፣ ስላልቆሰልን፣ ስላልተገፋን አይደለም  ቁስላችንን ብናወጋውም በኛ ቦታ ቆሞ በኛ ልክ ተረድቶ የሚያደምጠን ሰው ስለሌለ ነው

.....  አንዳንዴ ተገለን ዳር የምንቆመው ብቸኛ  የምንሆነውም ሰው ስለጠፋ አይደለም ለእኛ ልክ የሚሆን ፡ እኛን በእኛነታችን አምኖ የሚቀበል የራስ ሰው የምንለው ስለሚቸግረን ነው
#ደግ_ምሽት ?

JOIN US@philosophyeth ይቀላቀሉን
JOIN OUR BOOK CHANNEL
@bookshelfeth1 **ለመፅሐፍ ቻናል

Contact us @FREDOBASN ያግኙ**ን

8 months ago

ወንድ ከሴት በላይ ለወሲብ ዝንባሌ ያለው በወጣበት ቀዳዳ ተመልሶ መግባት ስለሚፈልግ ነው።

JOIN US @philosophyeth ይቀላቀሉን
JOIN OUR BOOK CHANNEL
@bookshelfeth1 **ለመፅሐፍ ቻናል

Contact us @FREDOBASN ያግኙን**

10 months ago

ለኢትዮጵያ በአይነታቸው አዲስ ስለሆኑት የባንክ አይነቶች ያንብቡ።

https://philosophyeth.blogspot.com/2024/02/ib.html?m=1

መልካም ሰንበት

10 months ago

ይህቺን ነገር screenshot አድርጓት።ከ10 ዓመት በኋላ እንጠያየቃለን
ከ10 ዓመት በኋላ የአለማችን Global Economy ላይ ትልቅ/ግዙፍ(እንደ አሁኖቹ አሜሪካና ቻይና ) የምትሆነው ሀገር ህንድ ናት።

ᴍᴀƦᴋ ᴍʏ ᴡᴏƦᴅ!

10 months ago

ነገሮችን ለረጅም ጊዜ በመፈለግ ማሳለፍ የለብህም፤ እውነታውን ተቀበልና አስተናግደው  አለበለዚያ አንተም እንደእኔ ማበድህ ነው!

-ፍሬድሪክ ኒቼ

10 months, 1 week ago
10 months, 2 weeks ago

ወንበር ላይ ያለን ሰው ማመን ያቆምኩበት አጋጣሚ!

ከዓመታት በፊት አንድ ወዳጃችን ታሞ አማኑኤል ይዘነው ሄድን ! በስርዓት እንግዳ መቀበያው ውስጥ ተቀምጠን እሱም በስርዓት ህመሙ በፈቀደለት መጠን የማይያያዙ ነገሮች እያወራ ነበር። ድንገት ግን  ወንበር እያነሳ መወርወር ጀመረ! በተለይ እኔን ካልገደልኩ አለ!

ዘልየ ወንበር ላይ ቆምኩ (ደመነፍስ መሰለኝ) ከውጭ ሰዎች ሲንጫጩ እሱም ከእኔ ፊት ለፊት ያለ ወንበር ላይ ወጥቶ ቆመ!  ታማሚም ወንበር ላይ አስታማሚም ወንበር ላይ ! ነርሶችና ሁለት ሰዎች ተሯሩጠው ገቡ! አንዱ የተቀባበለ  ስሪንጅ ነገር ይዟል ....ወደኔ በቀስታ እየተጠጋ " ማንም አይነካህም አይዞህ ውረድ ወንድሜ  " እያለ እንደህፃን ያባብለኛል! ሊወጋኝ!

"እንዴ እኔ አይደለሁም እሱ ነው...ይዘነው መጥተን ...ከዛ ድንገት እቃ ሲያነሳ ...ከዛ ወንበር ሲያነሳ ...ከዛ " አልኩ በፍርሃት በተረበሸና በተኮላተፈ ድምፅ!  ደግሞ ስናገር በጣም ነበር የምጮኸው! ወደሱ ሲዞሩ   ከእኔ በጣም በተረጋጋና ለስለስ ባለ  ድምፅ ወደእኔ እየጠቆመ "እሱ ነው ዶክተርየ፤ እባካችሁ  እርዱት  " አለ። ሁሉም አምነውት ነበር ....እኔም ተስፋ ቆሮጨ የት ላይ ቢወጉኝ እንደሚሻል ሳስብ ሌላ ጓደኛችን መሃል ገብቶ አተረፈኝ!.... ከዛ ቀን በኋላ ነው በድምፅም በምስልም ከመድረክ የጠፋሁት! እና ወንበር ላይ ያሉ ሰዎችንም አላምንም!

10 months, 3 weeks ago

ቻናሉ ላይ ከምንለቃቸው አስተማሪና አዝናኝ ታሪኮች በተጨማሪ ለቻናሉ ተከታይ ምርትና አገልግሎት በቅናሽ ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ...

ቻናላችን ላይ ማስታወቂያ ማስተዋወቅ የምትፈልጉ በቅናሽ ዋጋ ማስተዋወቅ ትችላላችሁ።

የማህበረሰቡን ወግና ክብር ያልጠበቁ ማስታወቂያዎችን አንቀበልም።
የቀን፣የሳምንት እና የወር የማስታወቂያ Package አለን።

feel free to ask
Contact @osmesu

1 year ago

ደከመኝ
አምላኬ ስለምን ተውከኝ?

We recommend to visit
Roxman
Roxman
13,599,467 @developer

Sharing my thoughts, discussing my projects, and traveling the world.

Contact: @borz

Last updated 5 days, 19 hours ago

Telegram stands for freedom and privacy and has many easy to use features.

Last updated 6 days, 2 hours ago

Official Graph Messenger (Telegraph) Channel

Download from Google Play Store:
https://play.google.com/store/apps/details?id=ir.ilmili.telegraph

Donation:
https://graphmessenger.com/donate

Last updated 4 months, 4 weeks ago