مكتبة السنة الإسلامية

Description
مكتبة السنة الإسلامية للبيع فقد نخدمكم
የዐቂዳ ኪታቦች፣
የሐድስ ኪታቦች ፣
የፊቂህ ኪታቦች ፣
የሲራና ሌሎችንም ኪታቦች በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን። በብዛት ሲፈልጉ ቀደም ብለው ያሳውቁን።
"ወደ ፈለጉበት ቦታ መላካችን፣የተመረጡ የሱና ኪታቦችን መያዛችን ልዩ ያደርገናል።"

ለአስተያዬትና ለጥያቄ
0923751497ወይም
0939786740
ይደውሉ
Advertising
We recommend to visit

للتواصل @Gggslbot
مرحبا بكم في قناة مسلسلات نتفليكس الاصلية✅
نقوم في نشر اكثر من مسلسل في اليوم
للاعلانات @PpFFBOT

قناتنا الاخرى للافلام? @Qaflam
لطلب المسلسلات✅ @netflix239bot

القناة الرسمية لمسلسل أبو العروسة الموسم الثالث علي تيليجرام?

- بوت تحميل من الأنستا ومن جميع مواقع التواصل الإجتماعي: ✅ .

- بوت التحميل من التيك توك: @EEEBOT

بوت التحميل من الأنستا: @xxzbot

- بوت التحميل من اليوتيوب: @EMEBOT

- ? ? .

- للتمويل: @NNEEN

1 month, 2 weeks ago

የጁሙዐ ኹጥባ=ስለ መውሊድ ቁ•①

محبَّتنا واتِّباعنا للنبي صلى الله عليه وسلم

هما

سبب تركِنا وتحذيِرنا مِن الاحتفال بمولده

ነቢዩንﷺመውደዳችን እና መከተላችን መውሊድን እንዳናከብር እና እንድንከለክል ያደረጉን ምክንያቶች እነሱ ናቸው።

t.me/abumuazhusenedris

1 month, 3 weeks ago

خطبة الجمعة==የጁሙዐ ኹጥባ

ب"عنوان:{الحث على السنة والتحذير من البدعة}
ርዕስ:{በሱና ላይ ማጠናከርና ከቢድዐ ማስጠንቀቅ}

በወወስጡ ጠቃሚ ነጥቦች ተዳሰውበታል ከነዚያ ውስጥ ከፍልስጤም ወንድሞች ሞት በላይ ሚያሳዝነው የሀገራችን ቀብር አምልኮ ነው።

የቢድዐ ነገር እንደ ቀላል ሊታይ አይገባም ስለ ኮረና መንግስታቶች ቡዙ ነገራቸውን ሰውተው ለፍተውልናል

ስለ ቢድዐ ጉዳት ቢያውቁ ኑሮ በየ ጎዳናው ድንኳን ሰርተው ያስጠነቅቁን ነበር ታዲያ እኛ ጉዳቱን የምናውቀው ለምን አናስጠነቅቅም?

t.me/abumuazhusenedris

3 months ago

ክረምትን ምክንያት በማድረግ አድስ ጊዚያዊ ዕቅድ

እነሆ ከነገ እሁድ 8:00_10:00 ሰዓት ድረስ ለልጆች ደርስ ተዘጋጅቶ ሲጠብቃቹህ በታላቅ ደስታ ነው።

አድራሻ ሐርቡ አህሉ_ተውሒድ መስጅድ ባካባቢ ነዋሪ የሆናቹህ ልጆቻቹህን ከአሁን እስከ ነገ ሰዓት ድረስ አስመዝግባቹህ ማምጣት እንደምትችሉ ልንገልፅ እንወዳለን።

t.me/abumuazhusenedris

5 months, 2 weeks ago
7 months, 2 weeks ago

**የ ም ስ ራ ች! ለደሴ ከተማ ሙስሊሞችበሙሉ!!

አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
እነሆ የፊታችን እሁድ ቀን 1/07/2016 ከጥዋቱ 2:30 ጀምሮ የረመዷንን ወር ለመግባት መቃረብ ምክንያት በማድረግ ደማቅ የዳዕዋ ፕሮግራም በመስጂደ ሱናህ መስጂድ ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።

ዳዕዋውን የሚያደርጉት መሻይኾችና ኡስታዞች

----------------------------------------------
-----------------------------------------------
☞ ሸይኽ ሙሀመድ መኪን> ኢስቲቃማህ»

☞ ሸይኽ ጀማል ዘሀቢ >በረመዷን ውስጥ የሚሰሩ ቢድዓዎችንና ሽርክያቶችን ማስጠንቀቅ»

☞ ሸይኽ ሙሐመድ አሚን > «ረመዷንን እንደት እንቀበለው»

☞ ኡስታዝ አቡ ረይስ> «ሴቶችና ረመዷን»

☞ ኡስታዝ አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰይድ > በረመዷን የሱና ሶላቶችንና የቁርዓን ቲላዋን ማብዛት»

ይህንን ፕሮግራም የበለጠ ውብና ማራኪ የሚያደርገው መጨረሻ ላይ የጥያቄና የመልስ ፕሮግራም መኖሩ ነው።**

-—-------------------------
https://t.me/sunnamesjdatdessie
---------------------------- **በዚህ ውብ ፕሮግራም ከእርሰዎ የሚጠበቀው ራሰዎን፣ቤተሰበዎን እንድሁም ጋደኞቸዎን ይዘው በመምጣት በዚህ ፕሮግራም ላይ ተሳታፊ ይሁኑ ስንል ጠርተነዎታል።

☞ «ጥሪን ማክበር ኢስላማዊ ግዴታ ነው!!»

☞ «መቅረት ቀርቶ ማርፈድ በጣም ያስቆጫል»
አድራሻ ከዳንድ ቦሩ ባጃጅ ወደ ሪል ስቴት ብለው ተሳፍረው እስከ መጨረሻ ሂደው ይውረዱከወረዱ በሗለ ወዴ ፊት 100 ሜትር ሂደው ወዴ ቀን ይታጠፉ።

ለበለጠ መረጃ 0923751497እና 0930320504 ይደውሉ

ጠሪ: —የደሴ ከተማ አህለ ሱና ወጣቶች**https://t.me/sunnamesjdatdessiehttps://t.me/sunnamesjdatdessie

Telegram

የደሴ አህለሱና የአሱና መስጅድ official የሰለፍዬች channel

በሱና ላይ ፅና

**የ ም ስ ራ ች! ለደሴ ከተማ ሙስሊሞችበሙሉ!!
8 months, 1 week ago

ሱናን መያዝ በሚል ርዕስ በልጓማ ከተማ

ይደመጥ ወደ መጨረሻው የሓጃዊራው ቡድን በበረራ ነካ ተደርጓል።

t.me/abumuazhusenedris

8 months, 3 weeks ago

https://t.me/sunnamesjdatdessie?livestream=cf6573ca1b8aa40b92

**ሸይኽ ሙሀመድ ሰዒድ

ኩን ሰለፍየን አለል ጃዳ

እያብራሩ ነው

ገባ ገበ  በሉ
ሼርም አድርጉት**

Telegram

የደሴ አህለሱና የአሱና መስጅድ official የሰለፍዬች channel

በሱና ላይ ፅና

**ሸይኽ ሙሀመድ ሰዒድ
8 months, 3 weeks ago

https://t.me/sunnamesjdatdessie?livestream=cf6573ca1b8aa40b92

**ሸይኽ ሙሀመድ አሚን

ኡርጁዘቱል ሚዒያ

እያብራሩ ነው

ገባ ገበ  በሉ
ሼርም አድርጉት**

Telegram

የደሴ አህለሱና የአሱና መስጅድ official የሰለፍዬች channel

በሱና ላይ ፅና

**ሸይኽ ሙሀመድ አሚን
8 months, 3 weeks ago

https://t.me/sunnamesjdatdessie?livestream=cf6573ca1b8aa40b92

**ኡስታዝ አቡ ረይስ

ሀዚህ ዳዕወቱና ወአቂደቱና

እያብራሩ ነው

ገባ ገበ በሉ
ሼርም አድርጉት**

Telegram

የደሴ አህለሱና የአሱና መስጅድ official የሰለፍዬች channel

በሱና ላይ ፅና

**ኡስታዝ አቡ ረይስ
9 months, 1 week ago
مكتبة السنة الإسلامية
We recommend to visit

للتواصل @Gggslbot
مرحبا بكم في قناة مسلسلات نتفليكس الاصلية✅
نقوم في نشر اكثر من مسلسل في اليوم
للاعلانات @PpFFBOT

قناتنا الاخرى للافلام? @Qaflam
لطلب المسلسلات✅ @netflix239bot

القناة الرسمية لمسلسل أبو العروسة الموسم الثالث علي تيليجرام?

- بوت تحميل من الأنستا ومن جميع مواقع التواصل الإجتماعي: ✅ .

- بوت التحميل من التيك توك: @EEEBOT

بوت التحميل من الأنستا: @xxzbot

- بوت التحميل من اليوتيوب: @EMEBOT

- ? ? .

- للتمويل: @NNEEN