★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 months, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 4 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 month ago
ወንድሜ ሆይ ብር ወንድም አይሆንም እናትም፣ አባትም፣ እህትም አይሆንም ለቤተሰቦችህና ለተቸገሩት ብር ለማውጣት አትሰስት።! ስጥ አሰጣጥህን አይቶ ይሰጥሃል። አከፋፋዩ ከላይ ነው።!
ሰርቸኮ ነው ያገኘሁት እያልክ አትኮፈስ ለማግኘትህ ሰብበ ማድረስህ ብቻ በቂ አይደለም አላህ ሲፍቅድ ነው የምታገኘው። በጅህ የያስከው ገንዘብ ፈተና መሆኑን አትርሳ። ከጌታህም እንዳያርቅህ ጥንቃቄ አድርግ። ከፈንህም ኪስ እንደሌለው አትርሳ። እንደሞትክ ሞባይልህን፣ ሃብትህን ይቀባበሉታል፣ አንተ ባካበትከው ሃብት እንኳ ለአባቴ፣ ለወንድሜ ሶደቃ የሚሆነው የውሃ ጉድጓድ ላስቆፍር ብሎ የሚያስብ አታገኝም።!
ከዱንያ ስካር ንቃ! ትሞታለህ ለማንም ዘላለም መኖርን አልተሰጠውም።!መሞቴ አይቀርም ስሞት ከኔጋር ምንድን ነው ወደቀብሬ አብሮኝ የሚሄደው እያልን ራሳችንን እንጠይቅ።
💐 ሼር & ጆይን
የሙሂ ማስታወሻዎች 👇👍
https://t.me/sun_flowere
https://t.me/sun_flowere
ማሻ አላህ ፕሮፋይሎችሽ ደስ ይላሉ(ከሴት ፎቶ የፀዱ፣ ቁርአን፣ ሃዲስና አስተማሪ መልክት...ሃያዕ ያላት ሴት የሚገልፁ ናቸው።) ግን እውነታውስ እንደዛው ነው? ማለት አንችን ይገልፃሉ? ወይስ ፍላጐት ነው? ወይስ ራስን ማታለያና መደበቂያ ነው?
መልሱን ራስሽን ፈትሽበት ጌታሽ ጋር ቀርበሽ በግዳጅ ከመፍተሽሽ በፊት!
🍫 🫧Share
የሙሂ ማስታወሻዎች👇 👍
https://t.me/sun_flowere
https://t.me/sun_flowere
በሄድክበት ሁሉ ትክከለኛ ሙስሊም ሁን!
የሞተ ዘመዱን በህልሙ አየውና እንዴት ነህ አለው!
ሰውየውም እጅግ በጣም ተፀፀትን እናውቃል(ሁሉም ነገር ግልፅ ሁኖልናል)ግን ችግሩ አንሰራም! እናንተም ታውቃላችሁ ግን አትሰሩም አለው!
ሱብሃናላህ! አንቃን!
ያረብ ዱንያ ዱንያ እንዳልን እንዳትወስደን!
ቤትሽ ይብቃሽ!
ልታይ ልታይ አትበይ
አይንን መስበር ካልቻልክ ቡና(ካፌ)ቤት አትሂድ ትጠፋለህ(ልብህንም ታጠዋለህ)!
የሙሂ .....
https://t.me/sun_flowere
ሶላት አትሰግድም?
ሶላት አትሰግድም!?
ነገረኝ ሶላት አትሰግድም!!?
እንዴት ሶላት አትሰግድ!!!?
ምን አይነት ህይወት ህይወት ነው ያለ ሶላት!?
ለአንድ ሶላትኮ 5 ወይም 10 ደይቃ ነው
ለአምስቱ ሶላት በዛ ተብሎ 50 ደይቃ ነው ታዲያ ለጌታህ ፈጥሮህ፣ አቅል ሰጦህ፣ አሳድጎህ፣ ያውም የማይቋረጥ ኒእማ ሰጦህ እንደ ልብህ እየተንቀሳቀስክ ይችን ትንሽ ደይቃ መስጠት አቃተህ!?
እንዴት እንዴት!?
እንዴት አስቻለህ ሃየ አለሶላህ እያለ መስጅዱን አልፎ መሄድ!? በጣም ቻይ ነህ ይሄን እየሰማህ ለጥሪው መልስ መስጠት ካልቻልክ!
ስገድ ወላሂ ስገድ ቀድሩንኮ ብናውቀው ወላሂ ያንሳል የኛ ሶላት! በተቃራኒው 50 ደይቃውን ለዱንያ ሰጠን ሌላውን በኢባዳ ነበር ማሳለፍ የነበረብን ግን በተቃራኒውም ሁኖ የሚዘናጋ አለ አትገረሙም!
ወንጀልኮ ከአላህ ማራቁና የኢባዳችንን ጥፍጥና መቀማቱ ብቻ ለመራቅ በቂ ነበር!
አይደልዴ ?
ታዲያ ለምንድን ነው ነፍስያችን ሰላም የማትሆንበት! ለምን በወንጀል እናጨናንቃታለን? አላህጋ ሰላም መሆን እያለ !?
የሙሂ ማስታወሻዎች
https://t.me/sun_flowere
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 months, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 4 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 month ago