ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center

Description
Official
ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር በሰኔ ወር 2001 ዓ.ል ተመስርቶ በተቀናጀ መልኩ ለሙስሊሙ ሕብረተሰብ ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 1 day ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago

4 days, 22 hours ago
ልዮ የዳዕዋ ዝግጅት ለዒልም ተማሪዎች እና …

ልዮ የዳዕዋ ዝግጅት ለዒልም ተማሪዎች እና ዱዓቶች

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር በታላላቅ ኡለሞች የተዘጋጀው ልዮ የዳዕዋ ኮንፈረስ ላይ እንድትገኙ ይጋብዛል።

አቅራቢ: ዶ/ር ሙሀመድ ዷዊ አል‐ዑሰይሚ እና ዶ/ር ኸሊል ሃሚድ ኸሊል

ቀን : ቅዳሜ ዙልቂዕዳ 10 /1445 ግንቦት 11/2016

ሰዓት: ከጧቱ 3 ሰዓት እስከ 7 ሠዓት

ቦታ: ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ነሲሓ መስጂድ

አድራሻ: 18 ማዞሪያ ታክሲ መውረጃው በስተቀኝ ገባ ብሎ

إعلان هام

يسر مركز ابن مسعود الإسلامي دعوة طلبة العلم والدعاة لحضور (ملتقى الدعوة إلى الله) لفضيلة الشيخين الدكتور محمد ضاوي العصيمي والدكتور خليل حامد خليل وذلك صباح يوم السبت الموافق العاشر من شهر ذي القعدة ١٤٤٥ هـ. في مقر المركز من الساعة الثالثة صباحا إلى السابعة ظهرا بالتوقيت المحلي،،

T.me/merkezuna

1 month ago
‌‏تعلن ⁧ [#الجامعة\_الإسلامية](?q=%23%D8%A7%D9%84%D8%AC%D8%A7%D9%85%D8%B9%D8%A9_%D8%A7%D9%84%D8%A5%D8%B3%D9%84%D8%A7%D9%85%D9%8A%D8%A9) ⁩ عن فتح …

‌‏تعلن ⁧ #الجامعة_الإسلامية ⁩ عن فتح باب القبول للتقديم على برامج الدراسات العليا الاعتيادية، لمرحلة (الدبلوم العالي) للعام الجامعيّ 1446هـ..
‏عبر البوابة الإلكترونية: ⁦ postgraduate.iu.edu.sa

وفق الله الجميع لما يحب ويرضى

____
@merkezuna

1 month, 3 weeks ago

Check out "ዝክረ ረመዳን (ተሻሽሎ የቀረበ)"
https://play.google.com/store/apps/details?id=appinventor.ai_nesiha_org.HTML

2 months, 1 week ago

«ዝክረ ረመዳን App»

√ ከጎግል ፕለይ ማውረድ ላልቻላችሁ Apk ፋይል አታች አድርገናል። ዝክረ ረመዳን፤ ከማስታወቂያ ነፃ ድንቅ የፆም ህግጋት መማሪያ አፕ በመጫን ረመዳንን በዕውቀት ይፁሙ!

@merkezuna

2 months, 1 week ago
ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ …
2 months, 1 week ago
ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ …
4 months, 2 weeks ago
የአስኮ በድር መስጂድ ኢማም ታዋቂው ዓሊም …

የአስኮ በድር መስጂድ ኢማም ታዋቂው ዓሊም ሸይኽ አብዱ ያሲን ዛሬ ቅዳሜ ምሽት ከዒሻ ሰላት በኃላ ወደ ቤታቸው በመመለስ ላይ ሳሉ በተተኮሰባቸው ጥይት ወደ አኼራ ሄደዋል። ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ፤ አላህ እንዲምራቸውና የሸሂድነትን ማዕረግ እንዲያጎናፅፋቸው፣ ለቤተሰባቸውና ወዳጆቻቸው ሁሉ መፅናናትን እንዲሰጥ እንለምነዋለን።

إنا لله وإنا إليه راجعون
___
🕌 ibnu Masoud islamic Center
t.me/merkezuna

5 months ago

የኮርስ ማስታወቂያ
በአላህ ፈቃድ ከዛሬ ጁምዓ ታህሳስ 12/2016 ጀምሮ እስከ እሁድ ታህሳስ 14/2016 የሚቆይ ጠቃሚ ትምህርት በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ዛሬ በደማቅ የመክፈቻ ፕሮግራም ተጀምሯል። በዛሬው ፕሮግራም የሸይኽ ሙሐመድ ቢን ሷሊህ አል ዑሰይሚንን የዒልም ህይወት የሚዳስስ ፕሮግራም ቀርቧል።

ትምህርቱ በዓረብኛ ብቻ የሚቀርብ ሲሆን በሸይኽ ኢብራሂም አልጋሚዲይ እና በሸይኽ አቡሑረይራ ቢን አብዱረህማን ሓሚድ የሚካሄድ ይሆናል።

ፕሮግራሙ ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ የሚካሄድ ይሆናል። በእረፍት ቀናት የተዘጋጀ ስለሆነ ሁላችሁም እንድትታደሙ ተጋብዛችኃል።

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
_
🕌 ibnu Masoud islamic Center
t.me/merkezuna

Telegram

ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center

Official ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር በሰኔ ወር 2001 ዓ.ል ተመስርቶ በተቀናጀ መልኩ ለሙስሊሙ ሕብረተሰብ ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል

**የኮርስ ማስታወቂያ**
5 months ago
ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ …
7 months, 2 weeks ago
**ማስታወቂያ**

ማስታወቂያ

ለኢብኑ መስዑድ የ18 እና የቤተል ተማሪዎች በሙሉ፤  ጁምዓና ቅዳሜ (መስከረም 25 እና 26)  መንገድ ዝግ ስለሚሆን ሁለቱም መድረሳዎች  ዝግ ይሆናሉ።
_
🕌 ibnu Masoud islamic Center
t.me/merkezuna

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 1 day ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago