Abu Taymiyyah Amir Mohammed

Description
‏قال الإمام الأوزاعي رحمه الله
«عليك بآثار من سلف وإن رفضك الناس، وإياك ورأي الرجال وإن زخرفوه بالقول؛ فإن الأمر ينجلي وأنت منه على طريق مستقيم».
Advertising
We recommend to visit

Last updated 1 month, 1 week ago

سيرافقك قلبي إلى اخر العمر
- لطلب تمويل تواصل ← : @ooooow
- قناة التمويلات : @xxxxzz

Last updated 2 weeks, 4 days ago

https://t.me/hjjhhhjjnkkjhgg1234

Last updated 2 months, 1 week ago

1 year, 1 month ago

? ኪታቡ ሰሏት

በስፋት (በግልፅ) የሚታወቀዎ ተውበት እንዲያደርግ ይደረጋል ተውበት ካደረገ ይተዋል ካልሆነ (ተውበት ካላደረገ) ይገደላል" ይህ የሻፊዒይ [1] የአህመድ [2] እንዲሁም አንዳንድ የማሊክ [3] መዝሀብ ተከታዮች ንግግር (አቋም) ነው።
[1]. ? አል'መጅሙዕ ሊነወዊይ 3/352
[2].
? አል'ካፊ ሊብነ ቁዳማ 1/200
[3].
? አት'ተምሒድ ሊብነ ዐብዲልበር 4/240

? ኪታቡ ሰሏት ሊብነል ቀይም ገፅ 17

? አቡ ተይሚያ

https://t.me/Amirposts/

1 year, 1 month ago

◍ ውይይት

? አምላክ "ሰው" ሆኖዋልን?

- አምላክ እሱ እራሱ ማንሳት የማይችለውን ድንጋይ መፍጠር ይችላልን?

- ልክ (like) ሁሉንም ስለ ሚችል "ሰው መሆን ይችላል" እንደምትሉት ሰይጣን መሆን ይችላልን?

- አለመቻልን ይችላል?

? ሁሉን መቻል እና ሁሉን መሆን የተለያዩ መሆናቸውን የተገለፀበት።
? Complex Question

ብሩክ ? አቡ ተይሚያ

በድጋሚ የተለቀቀ

https://t.me/Amirposts/7153

ቴሌግራም:
https://t.me/Amirposts/

1 year, 1 month ago

?ቅድሚያ ለዓቂዳ ግሩፕ የተለቀቁ ጥያቄዎች

? ጥያቄ ክፍል 1

  1. *ዓቂዳ ማለት በቋንቋዊ እና በሸሪዓዊ ትርጉሙ ምን ማለት ነው?

  2. ዓቂዳ ሁሉ ትክክል ነውን? አብራራ/ሪ*

  3. መንሀጅ ማለት ምን ማለት ነው?

  4. በዓቂዳ እና መንሀጅ መካከል ልዩነት አለን?

  5. ለመጀመሪያ ጊዜ እራሱን ወደ እስልምና በማስጠጋት የተፈጠረው ቡድን ስሙን ግለፅ/ጭ

ቴሌግራም
https://t.me/The_Straight_Path_is_Safety

1 year, 4 months ago

*? السحر في بيوتنا*

https://bit.ly/33UvL3X

* د. عبدالعزيز بن ريس الريس*

═══ ¤❁✿❁¤ ═══

قناة الشيخ د. عبدالعزيز الريس
على التيليجرام ?
t.me/AbdulazizAlRayes

? وللاشتراك في الواتس أب : https://chat.whatsapp.com/95Frwx5pwCGLpUgw0LeQAC

1 year, 4 months ago

? Disk 7

" ይሄ ሰውዬ" ? "ዓሊም እንደዚ"

? ዓሊም ያለበት ለማድመጥ
https://t.me/Amirposts/6787

https://t.me/Amirposts/

1 year, 4 months ago

? Disk 6

⌚️ 15:55 " ደግሞ ሚስቀውን አላያችሁም እከቅቅ እያለ እንደ መንደር ዱርዬ። አይባልም ..."

?

? የራሱ ሳቅ
https://t.me/Amirposts/6784

https://t.me/Amirposts/

1 year, 4 months ago

? Disk 5

? "ባይታወቁም" ? "ይሄ ሰውዬ "

"ይሄ ሰውዬ" ያለበትን ለማድመጥ
https://t.me/Amirposts/6790

"ባይታወቁም" ብሎ በክብር የጠራበት
https://t.me/Amirposts/6788

እንደ ዱርዬ ያለበት
https://t.me/Amirposts/6789

በዚህ ድምፅ ላይ ሸይኽ ሙሀመድ ዘይንን "ባይታወቁም" ብሎ በክብር ጠርቷቸዋል ነገር የሚገርመው ከትንሽ ደቂቃ በኋላ " ሰውዬ " እና " እንደ ዱርዬ " ይላቸዋል።

1 year, 4 months ago

? Disk 4

? " ከዓሊም እንደዚ "

እዚህ ድምፅ ላይ ሸይኽ ሙሀመድ ዘይንን ዓሊም ብሏቸዋል ዓሊም ላይ ነው ያለ እውቀት ረድ ለማድረግ የተነሳው ይባስም ብሎ ከትንሽ ደቂቃዎች በኋላ ⌚️ 12:15 " ያለ ፈኑ ነው የገባው ሰውዬው " ይላል

? ዓሊም ብለኻቸው ሳለ እንዴት የዶክትሬት ሰርተፍኬት "ማን ሰጠው" ብለኽ ትጠይቃቸዋለህ?!

? አቡ ተይሚያ

https://t.me/Amirposts/

1 year, 4 months ago

? Disk 3

? የሻኪር ቅጥፈት

? ሸይኽ ሙሀመድ ሰዎችን ያለ ደረጃቸው ጀርህ በማድረግ እየገቡ ያሉ ሰዎች " በምንም ነገር አይወሳም " ብለው በተናገሩ ሻኪር የተባለው አስቀያሚ ንግግሩን አስፍሮዋል።

እንዲህ በማለት ➘
" ሸይኽ ሁሰይን እኮ ዶክቴታቸውን የተሰጣቸው ሳዑዲ ላይ የሳዑድ መንግስት የሸሪዓ ህግ እና ደንብ ባማለ መልኩ ዶክትሬት ያላቸው ሰዎች ናቸው እኮ ለሸይኽ ሁሰይን ዶክትሬት የሰጧቸው ለእሱ ማን ነው የሰጠው? "
? በሻኪር ግንዛቤ ሁሰይን ጀርህ አድራጊ ነው ይገባዋል ማለት ለዚህ ምክንያቱን ሲያቀርብ ዶክተር ስለሆነ እያለ ነው።

? ኡስታዝ ሁሰይን ምን ይላል
" እኛ አንለያይም እኛ ዘንድ ዑለሞች አሉ በመረጃ ይበድዓሉ ዑለሞቻችን እንከተላለን ዑለሞች እነሱ አሏህ ዘንድ ይጠየቃሉ እኛ ንግግራቸው እናጣቅሳለን አንቃረናቸውም ልንቃረናቸው አይገባም ምክንያቱም እነዚህ ዑለሞች ወደ እዚህ ቦታ በመረጃ ደርሰዋል መረጃቸውን ግልፅ አድርገዋል ለእኛ ገልፀዋል ንግግራቸው እናጣቅሳለን እኔ የኢልያስን ውሸት ብዙ ጊዜ መልስ ሰጥቻለሁ ከእሱም ውጭ ነገር ግን እነዚህ ሙብተዲዕ ናቸው ወደ ሚለው አልደረስኩም ነገር ግን የሸይኽ ዐብዱልሀሚድ እና የሸይኽ ሀሰን ተብዲዕ በተደጋጋሚ በሩዱዶች አጣቅሻለሁ ..... "
? እዚህ ጋር እንዳዳመጣችሁት ኡስታዝ ሁሰይን ተብዲዕ ማድረግ እንደማይችልና እሱ የሸይኽ ዐብዱልሀሚድ እና የሸይኽ ሀሰን ተብዲዕን እንደሚከተል ገልፆዋል።

? "ለእሱ ማን ነው የሰጠው? "

ዶክትሬትን ለሸይኽ ሙሀመድ ማን ነው የሰጣቸው እያለ ነው ለሁሰይን ዶክትሬት አለውና ለእርሳቸው ማን ሰጣቸው የሚል ሙግት ነው።
1. አንተው እራስክ ዓሊም ብለኻቸውል
2. የነቢያቶችን ውርስ ማውረስ የሚችሉ ብለኻቸዋል

**- ታዲያ ለዓሊም ዶክተር የሚል ሰርተፍኬት ቢኖረው ባይኖረው ምን ይጠቅመዋል?!

እያገናዘብክ!**

We recommend to visit

Last updated 1 month, 1 week ago

سيرافقك قلبي إلى اخر العمر
- لطلب تمويل تواصل ← : @ooooow
- قناة التمويلات : @xxxxzz

Last updated 2 weeks, 4 days ago

https://t.me/hjjhhhjjnkkjhgg1234

Last updated 2 months, 1 week ago