Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

🎤ድምፀ ተዋህዶ🎤

Description
ድምጻችን ለተዋህዶ ሐይማኖታችን ለኢትትዮጲያ አገራችን

የእግዚአብሔር ሰላም የእናታች የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ፀሎት የመላእክት ጥበቃና የቅዱሳን በረከት ከናንተ ጋር ይሁን
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 4 days, 3 hours ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 5 days, 2 hours ago

በዚህ ቻናል
⚡ህይወትን የሚያንፁ የስነ-ልቦና ምክሮች
⚡መሳጭ የፍቅር ታሪኮች እና ወጎች
⚡ጥልቅ ማህበራዊ እና ፍልስፍናዊ እይታዎች
⚡ውብ የጥበብ ስራዎች
በፅሁፍ እና በድምፅ/Audio ይቀርባሉ።

#ሼር በማድረግ ወዶጅዎን የዚህ የእውቀት እና የጥበብ ድግስ ታዳሚ እንዲሆኑ ይጋብዙ።

Last updated 10 months, 1 week ago

3 months ago

https://youtu.be/EQUo8sbAxWw

YouTube

👉 ከአክራሪ እስልምና ወደ "ክርስትና"በእውነተኛ_ታሪክ_ላይ_የተመሰረተ ክፍል 2

***👉*** ከአክራሪ እስልምና ወደ "ክርስትና" በእውነተኛ\_ታሪክ\_ላይ\_የተመሰረተ ክፍል 2

3 months, 1 week ago
፨ቅዱስ መርቆሬዎስ ሊቀ ሰማዕታት

፨ቅዱስ መርቆሬዎስ ሊቀ ሰማዕታት
ለምስራች ወንጌል ታስሮ በሠንሠለት
በምግባር በጸሎት ጸንቶ በሃይማኖት
ጌታዬ እና አምላኬ ኢየሱስ ነው ብሎ
መከራውን ንቆ ጸና በተጋድሎ።

ዛሬም እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ በገባለት ቃል ኪዳን በራዕይ በሕልም ሳይሆን በግልጽ ተገልጾ የሚራዳ በስዕሉ ፊት ያለቀሱትን ቤተክርስቲያን ታደጋት ብለው የተማጸኑትን የአባ ጎርጎርዮስን የአባ ባስልዮስን እንባ ያበሰ አጽራረ ቤተክርስቲያንን ያስታገሰ ኃያል ሰማዕት ገባሬ ተአምር። ቅዱስ መርቆሬዎስ ሆይ በጸሎትህና በምልጃህ እርዳን!

ረድኤት በረከቱን ያሳድርብን ምልጃ ጸሎቱ ተራዳኢነቱ አይለየን አሜን።

3 months, 1 week ago
🎤ድምፀ ተዋህዶ🎤
3 months, 1 week ago

✞ ገብርኤል ✞

ገብርኤል (፪)
ገብርኤል መልአከ ራማ (፪)
ስንጠራህ ፈጥነህ ድረስ
ድምጽህን እንስማ

ትንቢቱ ሲፈጸም ዘመኑ ሲያበቃ
ከቀናት ሳትዘግይ ሳይጎድል ደቂቃ
ወደ ድንግል መጥተህ ደስታን አበሰርክ
የአምላክን ሰውን መሆን ለአለሙ ሰበክ(፪)
አዝ= = = = =
ከውኃ እና ከሳት ከሞት አመለጡ
በእሳቱ መካከል ለጥፋት ቢሰጡ
አንተ ባለህበት በየትኛውም ስፍራ
ምንም ቦታ የለውም ሞትና መከራ(፪)
አዝ= = = = =
የመንገድ መሪ ፈውስ ነህ ለህመሜ
ገብርኤል ስትመጣ በዛልኝ ሰላሜ
ደስታን አብሳሪ ተሸክመህ ዜና
ዛሬም ለአገራችን ምስራች ይዘህ ና(፪)
አዝ= = = = =
አንጌቤናይቱ ቅድስት እየሉጣ
ስለአንተ ትመስክር እስከ ልጇ ትምጣ
እሳተ ነህ ገብርኤል ነባልባልባ አስወጋጅ
የአምላክ መወለድ ለአለም ምታውጅ(፪)

መዝሙር
አቤል መክብብ
💒Ethiopian Orthodox Mezmur 

💒ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬ🙏
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
👉 @ortodoksawzmare 
👉  @natane_mtube  
👉 @dmse_tewado
👉 @zmaredawt_zeortodocs
👉  @matebe_kbrenew
👉  @zmaredawt_zeortodocs
       ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
👆 ይቀላቀሉን 👆

3 months, 1 week ago
🎤ድምፀ ተዋህዶ🎤
3 months, 1 week ago
🎤ድምፀ ተዋህዶ🎤
3 months, 1 week ago
🎤ድምፀ ተዋህዶ🎤
3 months, 1 week ago
🎤ድምፀ ተዋህዶ🎤
3 months, 1 week ago
🎤ድምፀ ተዋህዶ🎤
3 months, 1 week ago
[#አሳዛኝ\_መረጃ](?q=%23%E1%8A%A0%E1%88%B3%E1%8B%9B%E1%8A%9D_%E1%88%98%E1%88%A8%E1%8C%83) (በቦሰት ወረዳ ቤተ ክህነት የመርቆ …

#አሳዛኝ_መረጃ (በቦሰት ወረዳ ቤተ ክህነት የመርቆ መካነ ሕይወት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን በታጠቁ ኃይሎች ቃጠሎ ደርሶበታል)

➯በምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት በቦሰት ወረዳ ቤተ ክህነት የመርቆ መካነ ሕይወት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን በታጠቁ ኃይሎች  ትናንት ጥር 17/2016 ዓ.ም አመሻሽ ላይ ተቃጥሏል፡፡

➯የሚዲያ ክፍላችን ባገኘው መረጃ መሠረት በቦታው ላይ በተደጋጋሚ ጊዜ ዛቻና ማስፈራሪያ ሲያደርጉ የቆዩ ቢሆንም በትናንትናው ዕለት ሙሉ በሙሉ ንዋዬ ቅድሳቱ የተቃጠለ ሲሆን የቤተ መቅደሱ የውስጥና የውጭ ክፍል ጉዳት ያደረሰ ከፍተኛ ቃጠሎ አድርሰዋል፡፡ በጉዳዩ ላይ ሀገረ ስብከቱ አስፈላጊውን የማጣራት ሥራ እየሠራ ይገኛል፡፡

የቤተክርስቲያን ሕንጻ ሊቃጠል ይችላል ነገር ግን ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ መቼም አትጠፋም።

ቤተክርስቲያኑንም ደግመን እንሰረዋለን እኛ የተዋሕዶ ልጆች።

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 4 days, 3 hours ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 5 days, 2 hours ago

በዚህ ቻናል
⚡ህይወትን የሚያንፁ የስነ-ልቦና ምክሮች
⚡መሳጭ የፍቅር ታሪኮች እና ወጎች
⚡ጥልቅ ማህበራዊ እና ፍልስፍናዊ እይታዎች
⚡ውብ የጥበብ ስራዎች
በፅሁፍ እና በድምፅ/Audio ይቀርባሉ።

#ሼር በማድረግ ወዶጅዎን የዚህ የእውቀት እና የጥበብ ድግስ ታዳሚ እንዲሆኑ ይጋብዙ።

Last updated 10 months, 1 week ago