ፍቅር ብቻ❤

Description
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 months, 3 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month ago

10 months, 1 week ago

? ሀናን እባላለው  አሁን 22  አመቴ ነው  ከልጅነቴ ጀምሮ  ቤተሰቦቼ  በዲን ትምህርት ኮትኩተው  ነው  ያሳደጉኝ  ከቤተሰቦቼ  ውጪ  ምንም ህይወት አላውቅም  ነገር ግን  ዩኒቨርሲቲ ከገባው እና  አንድ ወንድ ከተዋወኩ  ቡሀላ  ብዙ ነገሮቼ  ተቀያየሩ ከእለታት አንድ ቀን....

ሙሉውን ለማንበብ ? ክፈት  የሚለውን  ቁልፍ ይጫኑ!?

10 months, 1 week ago

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል

የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

10 months, 1 week ago

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል

የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

10 months, 2 weeks ago

ታሪኩ ይቀጥል ወይስ ይቁም አልተመቻችሁም እንዴ☹️*?**❤️*

10 months, 2 weeks ago

ሴት ልጅ ስትናደድ ብዙ ?‍♀*?‍♀ትናገራለች! ውስጧ ሲጎዳ ግን ምንም ቃል የላትም አስትንፋሷ እንባዎ?*? ብቻ ነው!!#LIKE እያረጋቹ ውዶቼ❤️❤️**

10 months, 2 weeks ago
***?***ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ፎቶዎች እና ጥቅሶችን …

?ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ፎቶዎች እና ጥቅሶችን ለማግኘት JOIN አድርጉ?????@Smile_Quotes

10 months, 2 weeks ago

*?*?‍♂አንዳንዴ ሰዎች ለእኛ ምን ያህል አስፈላጊ እንደነበሩ የምንረዳው ስናጣቸው ብቻ ነው??**

10 months, 2 weeks ago

???????????
...........ባሪያሽ ነኝ..............
እኔ እኮ እንደዚህ ነኝ
ላንቺው ተገዝቼ አፍቅሬሽ የኖርኩኝ
ደስታሽን ስፈልግ ደስታየን ያጣሁኝ
ሀዘንሽን አይቼ ስቃይሽ የሚያመኝ
ሒድ ስትይ የምሔድ ቁም ስትይ የምቆም
ስከተልሽ ብውል ብዞር የማልደክም
እኔ እኮ እንደዚህ ነኝ
ባልዋልሽበት ቦታ አይኔ የሚስልሽ
የኔ ብትሆኚ ብዬ የማብሠለስልሽ
ሳይሽ የምረካ ሳጣሽ ግን የምነድ
አመድ አፋሽ ሆኘ ባንቺ ባልወደድ
ምንም ባልስምሽም አንድ ርምጃ ባልሔድ
ተውኳት በቃኝ እያልኩ አፍቅሬሽ የምገኝ
እንዳሻሽ ያረግሽኝ እኔ እኮ ባሪያሽ ነኝ
ከእንግድህስ ወዲያ
ለተገፋው ልቤ ለተንሰፈሰፈው
ለገፈፍሽው ቀልቤ ባዶ ላደረግሽው
ካሳም አልጠይቅሽ እሽ የሚል ምላሽ
ቅመሽው አልልም ባንቺ ይድረስብሽ
ብቻ ቅሬታ አለኝ የምፀልይልሽ
የኔ አይነት አፍቃሪ መቼም እንዳይሰጥሽ!!

? @fkre_beha?
? @fkre_beha?

10 months, 2 weeks ago
**....***❤️******❤️*** በልባችሁ ጭንቀት ይዛቹ ለተኛቹ ጠዋት …

....❤️*❤️ በልባችሁ ጭንቀት ይዛቹ ለተኛቹ ጠዋት ስትነሱ #ከደስታ_ብዛት_የሚያስለቅስ*?? ደስታ ፈጣሪ ይርጣቹ??#አሜን_በሉ መልካም ህልም ፈጣሪ የነገ ሰው ይበለን**

10 months, 2 weeks ago

**እኛ ቤት ካኮረፍኩኝ እራት ማንም ሰው ሳይበላ ነው እሚተኙት

በነገራችን ላይ እኔም ያኮረፍኩት ቤት እራት ስለሌለ ነው?

???

በችግራችን የምንዝናና ድንቅ ፍጡሮች?**

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 months, 3 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month ago