Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2
Twitter: x.com/hamster_kombat
YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official
Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Game: https://t.me/hamster_kombat_bot/
Last updated 2 месяца, 1 неделя назад
Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market
Last updated 2 месяца назад
Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot
Collaboration - @taping_Guru
Last updated 2 недели, 2 дня назад
ማሳሰቢያ
ከጤና ሚኒስቴር
_
በተለያዩ የማህበራዊ መገናኛዎች የስኳር ህመምን ጨምሮ ሃሰተኛ የጤና መረጃዎች ሃላፊነት በጎደላቸው አካላት እየተለቀቁ ይገኛሉ። ከሰሞኑም ቴክኖሎጂን በመጠቀም በሰዓታት ውስጥ የስኳር በሽታን ማጥፋት ተችሏል በሚል እየተሰራጨ የሚገኘው መረጃ ከእዉነት የራቀና አሳሳች ነዉ።
የህክምና ሞያ ሳይኖራቸውና ለሚሠጡት አገልግሎት ህጋዊ የሆነ የብቃት ማረጋገጫ ሳይኖራቸው በማህበራዊ ሚዲያ ማህበረሰቡን የሚጎዱ፣ ከእውነት የራቁ ሀሰተኛ መረጃዎችን የሚለቁ አካላት ተበራክተዋል። ይህ ተግባር ማህበረሰቡን በእጅጉ እየጎዳና ለአላስፈላጊ ወጪና እንግልት ከመዳረግ አልፎ ፈውስ ፈላጊ ዜጎቻችን ላይ ከፍተኛና የተወሳሰበ የጤና ችግር እየፈጠረ ይገኛል።
ስለሆነም በዚህ መሰል ተግባር ላይ ተሰማርታችሁ የምትገኙ አካላት ይህ ተግባር በህግ የሚያስጠይቅ መሆኑን ተገንዝባችሁ ከእኩይ ተግባራችሁ እንድትታቀቡ እናሳስባለን።
ማህበረሰቡም ምንጫቸው ካልተረጋገጠ አካላት የሚላኩ መልእክቶችን እንዲመረምር፣ አገልግሎቶችንም ከመጠቀማችን በፊት ጥንቃቄ እንድናደርግ፣ አስፋላጊ ሆኖ ሲገኝም በ"[email protected]" ላይ ጥቆማ እንድሰጠን እየጠየቅን ፤ ህዝባችን ሀሰተኛ የጤና መረጃ የሚለቁትን በማጋለጥ ፣የጤና ባለሙያ በማማከር ጤንነቱን እንዲጠብቅ እናሳስባለን።
ጤና ሚኒስቴር
t.me/SPMMC
School of Public Health
Announcement to MPH program applicants
This is to let you know that the oral exam will take place at the SPHMMC Academic building on Friday, November 15, 2024, beginning at 9:00 AM.
መግለጫ
አል ዐይን አማርኛ (AI Ain) የተባለው የኦን ላይን ሚዲያ በዛሬው ቀን ዘገባው ʺሰዎች ኩላሊታችንን ግዙን እያሉ ወደ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል እንደሚመጡ ተገለጸʺ በሚል ያሰራጨው ዜና ሀሰት እና ኮሌጃችንን የማይመለክት ነው፡፡ ʺ ሰዎች ኩላሊት ግዙን ብለው ወደ ማእከሉ ይመጣሉ ʺ የሚለው አባባል ፍጹም ከእውነት የራቀ ነው፡፡
ኩላሊታችንን ግዙን ብለው ወደ ንቅለ ተከላ የመጡ ሰዎች አለመኖራቸውን እና እንዲህ ዓይነት ሁኔታ ያልተከሰተ መሆኑንን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
በሀገር ደረጃ በብቸኝነት የሚያገለግለው የኮሌጁ ንቅለ ተከላ ማእከል አሁን ባለው አቅም ብዙ ወገኖችን እያገለገለ እና ወደፊትም አገልግሎቱን ለብዙዎች ተደራሽ ለማድረግ እየሰራ ይገኛል፡፡
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ
Today is #InternationalDayofRadiology. To all radiologists, technicians, and healthcare professionals: we recognize and honor your invaluable work. Your commitment to excellence in patient care is truly inspiring.
የእናት ጡት ወተት
የእናት ጡት ወተት መተክያ የሌለው ንጹህ እና ተስማሚ የህጻናት ምግብ ነው፡፡እስካሁን በተጠኑት ጥናቶች መሰረት የእናት ጡት ወተት መተኪያ የሌለው ንፁህ እና ተስማሚ የህፃናት ምግብ ነው፡፡ስለዝህም ህፃናት ያለምንም ተጨማሪ ምግብ የመጀመሪያዎቹን 6 ወራት የእናት ጡት ወተት ብቻ ማግኘት አለባቸው፡፡
::
የእናት ጡት ወተት ማጥባት ለእናቶች ያለው ጥቅም
አንድ እናት ልጁዋን ጡት በምታጠባበት ወቅት የሚከተሉትን ጥቅሞች ታገኛለች
ከወሊድ በኃላ የደም መፍሰስ እንዳይከሰት ይከላከላል፡፡
ከወሊድ በኃላ ክብደትን ለመቀነስ ይረዳል::
የጡት እና የእንቁላል ማምረቻ ካንሰርን ይከላከላል
በእድሜ የሚመጡ በሽታዎችን ለምሳሌ ስኳር፣ ግፊት ፣የልብ ህመም እና የመሳሰሉትን በሽታዎችን ይከላከላል
በእናት እና በልጅ መሃል ያለውን ፍቅር ይጨምራል
ከወሊድ በኃላ የሚመጣውን ጭንቀት ይቀንሳል
እናት ስታጠባ ከአዕምሮዋ የሚመነጨው (oxytocin)የሚባል ሆርሞን ደስተኛ እንድትሆን እና ተጨማሪ ወተት እንድታመርት ያደርጋል
በተፈጥሮ ፀጋ የሚገኝ ስለሆነ ወጪ ቆጣቢ ነው ::
ለአጭር ጊዜ ቢሆንም እርግዝናን ይከላከላል(እስከ 6 ወር ወይንም የወር አበባ እሰኪመጣ)
ጊዜ ቆጣቢ እና ለ እናት ቀላል ነው
የእናት ጡት ወተት ለህጻናት ያለው ጥቅም
ትክክለኛ እና በቂ የሆኑ ንጥረ ነገሮች በውስጡ ስለያዘ ህፃናት በተገቢው ሁኔታ እንዲያድጉ ና ብሩህ አይምሮ እንዲኖራቸው ይረዳል፡፡
የተለያዩ ኢንፌክሽኖችን ይከላከላል
ህፃናትን ከ ተቅማጥ እና ተያያዥ በሽታዎች ይከላለላል
ልጆች ከመጠን ያለፈ ውፍረት እንዳይኖራቸዉ ይከላከላል
የመጀመርያዉ አይነት የስኳር በሽታን ይከላከላል
ድንገተኛ የሆነ የጨቅላ ህፃናትን ሞት ይከላከላል
የእናት ጡት ወተት ማጥባት ለቤተሰብ እና ለማህበረሰብ እና ለሀገር ያለው ጥቅም
ወጪ ቆጣቢ እና በተፈጥሮ የተሰጠ ነው
የተለያዩ የህፃናት በሽታ በመከላከል የሀገሪቱን የጤና ወጪ ይቀንሳል
በአጠቃላይ የህፃናትን በሺታዎች በመቀነስ በሀገር ደረጃ የህፃናት ሞትን በእጅጉ ይቀንሳል
ልጆች ባለ ብሩህ አይምሮ ሆነው እንዲያድጉ በመርዳት በትምህርትም ዉጤታማ እንዲሆኑ ከዛም እንደ ሀገር ጥሩ አበርክቶ እንዲኖራቸዉ ቀላል የማይባል አስተዋፆ አለው::
የሚያጠቡ እናቶች ማወቅ ያለባቸው ነገሮች
ህፃናት ገና በተወለዱ በ 1 ሰአት ዉስጥ ጡት መጥባት መጀመር አለባቸው ከዛ ጀምሮ በ24 ሰአት ዉስጥ ቢያንስ ቢያንስ 8-12 ጊዜ ጡት መጥባት አለባቸው፡፡ ሆኖም በተጨማሪም ሕፃኑ ለመጥባት በሚፈልግበት ጊዜ ሁሉ ማጥባት ተገቢ ነው::
ህፃናት ጡት ለመጥባት ሲፈልጉ የምያሳዩት ምልክቶች
እጃቸው መጥባት
በደንብ ነቅተው አፋቸውን ማንቀሳቀስ
ምላሳቸውን ወጣ ወጣ ማድረግ
መነጫነጭ
ማልቀስ
APPLICATION CALL FOR POST GRADUATE PROGRAMS
2024/2025 ACADEMIC YEAR
ST. PAUL'S HOSPITAL MILLENIUM MEDICAL COLLEGE
REGISTRAR OFFICE
Important Note
All students will join the college after satisfactorily passing Graduate Admission Test (GAT) that will be administered by MoE (follow the announcement from MoE)
Written and Oral exam will be given by the hosting department. The date will be notified on social media pages.
SCHOOL OF MEDICINE
1. Master of Science in respiratory therapy
2. Master of Science in Medical Microbiology
3. Masters of Science in Medical Radiologic Technology
CT & MRI Pathway
Ultrasonography Pathway
Radiography, Fluoroscopy & Mamography Pathway
Cath Lab Pathway
SCHOOL OF PUBLIC HEALTH
Modality: Regular and weekend
Programs
1. MPH in General Public Health
2. MPH in Nutrition
3. MPH in Epidemiology
4. MPH in Health communication and promotion
SCHOOL OF NURSING
Modality: Regular
Sponsor: Self/government sponsorship
Programs:
1. MSC in Critical Care Nursing (Residence Type)
2. MSC in Cardiovascular Nursing (Residence Type)
3. MSC in Neonatal Nursing ( Residence Type )
4. MSC in Clinical Oncology Nursing (Residence Type)
5. MSC in Paramedics Science
6. MSC in Cardiothoracic Nursing
General requirement
Registration fee 400 birr (CBE account 1000006577192)
Application date: August 1 to August 18, 2023
Registration Guide
Click online application link: https://portal.sphmmc.edu.et/Web/Announcement
Read the instruction carefully
Click Apply now / Apply for admission
Choose the program you want to apply and click “Apply”
Insert basic information and summit. You will get the following message
“Application has been successfully submitted. Your application number is: 00005. Pay your application fee (400 Birr) using SPHMMC bank account number 1000006577192 (CBE) and upload the receipt file. Finally, you can upload your academic documents on this portal.”
You should record your application number. It is required to upload receipt and document
Click “upload receipt” which is located on the left side of the window and upload the receipt. You will get the following message:
“You have successfully uploaded your receipt. Now, you can upload your academic documents.”
Click “upload document” which is located on the left side of the window and upload the document and click Summit document.
Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2
Twitter: x.com/hamster_kombat
YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official
Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Game: https://t.me/hamster_kombat_bot/
Last updated 2 месяца, 1 неделя назад
Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market
Last updated 2 месяца назад
Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot
Collaboration - @taping_Guru
Last updated 2 недели, 2 дня назад