ኦርቶዶክሳዊ ጥቅስ መጽሔት

Description
"ልጄ ሆይ በክርስትናህ መጎልመስ ከፈለክ ከቅዱሳት መጻህፍት ጋር ራስህን አዛምድ"
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
🌷 t.me/bibleztewahido 🌷
🌷 t.me/bibleztewahido 🌷
  🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
https://t.me/+Q8cDirroZudEPWKP
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 1 day ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago

1 month, 3 weeks ago

መዝሙር 79
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ አቤቱ፥ አሕዛብ ወደ ርስትህ ገቡ፤ የቅድስናህንም መቅደስ አረከሱ፥ ኢየሩሳሌምንም እንደ መደብ አደረጉአት።
² የባሪያዎችህንም በድኖች ለሰማይ ወፎች መብል አደረጉ፥ የጻድቃንህንም ሥራ ለምድር አራዊት፤
³ ደማቸውንም በኢየሩሳሌም ዙሪያ እንደ ውኃ አፈሰሱ፥ የሚቀብራቸውም አጡ።
⁴ ለጎረቤቶቻችንም ስድብ ሆንን፥ በዙሪያችንም ላሉ ሣቅና ዘበት።
⁵ አቤቱ፥ እስከ መቼ ለዘላለም ትቈጣለህ? ቅንዓትህም እንደ እሳት ይነድዳል?
⁶ ስምህን በማይጠሩ መንግሥታት ላይ፥ በማያውቁህም አሕዛብ ላይ መዓትህን አፍስስ፤
⁷ ያዕቆብን በልተውታልና፥ ስፍራውንም ባድማ አድርገዋልና።
⁸ የቀደመውን በደላችንን አታስብብን፥ ምሕረትህ በቶሎ ታግኘን፥ እጅግ ተቸግረናልና።
⁹ አምላካችንና መድኃኒታችን ሆይ፥ እርዳን፤ ስለ ስምህ ክብር፥ አቤቱ፥ ታደገን፥ ስለ ስምህም ኃጢአታችንን አስተሰርይልን።
¹⁰ አሕዛብ፦ አምላካቸው ወዴት ነው? እንዳይሉ፥ የፈሰሰውን የባሪያዎችህን ደም በቀል በዓይኖቻችን ፊት አሕዛብ ይወቁ።
¹¹ የእስረኞች ጩኸት ወደ ፊትህ ይግባ፤ እንደ ክንድህም ታላቅነት ሊገደሉ የተፈረደባቸውን አድን።
¹² አቤቱ፥ የተዘባበቱብህን መዘባበታቸውን ለጎረቤቶቻችን ሰባት እጥፍ በብብታቸው ክፈላቸው።
¹³ እኛ ሕዝብህ ግን፥ የማሰማርያህም በጎች፥ ለዘላለም እናመሰግንሃለን፤ ለልጅ ልጅም ምስጋናህን እንናገራለን።

1 month, 3 weeks ago

“ዳሩ ግን፦ ነቢይ ነኝ የምትለውን ባሪያዎቼንም እንዲሴስኑና ለጣዖት የታረደውን እንዲበሉ የምታስተምረውንና የምታስተውን ያችን ሴት ኤልዛቤልን ስለምትተዋት የምነቅፍብህ ነገር አለኝ ንስሐም እንድትገባ ጊዜ ሰጠኋት ከዝሙትዋም ንስሐ እንድትገባ አልወደደችም። እነሆ፥ በአልጋ ላይ እጥላታለሁ፥ ከእርስዋም ጋር የሚያመነዝሩትን ከሥራዋ ንስሐ ባይገቡ በታላቅ መከራ እጥላቸዋለሁ፤ ልጆችዋንም በሞት እገድላቸዋለሁ፤ አብያተ ክርስቲያናትም ሁሉ ኵላሊትንና ልብን የምመረምር እኔ እንደ ሆንሁ ያውቃሉ፥ ለእያንዳንዳችሁም እንደ ሥራችሁ እሰጣችኋለሁ።"
— ራእይ 2፥20-23

https://t.me/+Q8cDirroZudEPWKP

2 months, 1 week ago

“የቅዱሳኑ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው።”
— መዝሙር 116፥15

3 months, 2 weeks ago

“እነሆም፥ የእስራኤል አምላክ ክብር ከምሥራቅ መንገድ መጣ፤ ድምፁም እንደ ብዙ ውኆች ይተምም ነበር፥ ከክብሩም የተነሣ ምድር ታበራ ነበር።”
— ሕዝቅኤል 43፥2

3 months, 2 weeks ago

“ሦስተኛውም ጽዋውን በወንዞችና በውኃ ምንጮች ውስጥ አፈሰሰ፤ እነርሱም ደም ሆኑ። የውኃውም መልአክ፦ ያለህና የነበርህ ጌታ ሆይ፥ ቅዱስ ሆይ፥ እንዲህ ስለፈረድህ ጻድቅ ነህ፤ የቅዱሳንና የነቢያትን ደም ስላፈሰሱ ደምን ደግሞ አጠጥተሃቸዋል፥ የሚገባቸው ነውና ብሎ ሲናገር ሰማሁ።
ከመሰዊያውም፦ አዎን፥ ሁሉን የምትገዛ ጌታ አምላክ ሆይ፥ ፍርዶችህ እውነትና ጽድቅ ናቸው ብሎ ሲናገር ሰማሁ።"
— ራእይ 16፥4-7

3 months, 2 weeks ago

" ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለ፦ አንድ ሰው ከኢየሩሳሌም ወደ ኢያሪኮ ወረደ በወንበዴዎችም እጅ ወደቀ፤ እነርሱም ደግሞ ገፈፉት ደበደቡትም በሕይወትና በሞት መካከልም ትተውት ሄዱ። ድንገትም አንድ ካህን በዚያ መንገድ ወረደ አይቶትም ገለል ብሎ አለፈ። እንዲሁም ደግሞ አንድ ሌዋዊ ወደዚያ ስፍራ መጣና አይቶት ገለል ብሎ አለፈ። አንድ ሳምራዊ ግን ሲሄድ ወደ እርሱ መጣ አይቶትም አዘነለት፥ቀርቦም ዘይትና የወይን ጠጅ በቍስሎቹ ላይ አፍስሶ አሰራቸው፥ በራሱ አህያም ላይ አስቀምጦት ወደ እንግዶች ማደርያ ወሰደው ጠበቀውም። በማግሥቱም ሁለት ዲናር አውጥቶ ለባለቤቱ ሰጠና፦ ጠብቀው፥ ከዚህም በላይ የምትከስረውን ሁሉ እኔ ስመለስ እከፍልሃለሁ አለው።"
ሉቃ 10:30-35
"Namni tokko Yerusaalemii gara Yerikootti utuu gad bu'uu, warra saamtuu afaan bu'e; uffata isaas isa irraa baafatanii, erga reebanii isa butuchanii, du'aa fi jireenya gidduutti isa dhiisanii adeeman. Lubni tokko karaa sana utuu darbuu, namicha yommuu lafatti arge irraa goree darbe. Akkasumas namni gosa Lewwii tokko, iddoo sana dhufee yommuu isa arge, irraa goree darbe. Namni Samaariyaa tokko garuu, utuu karaa adeemuu achi ga'ee, yommuu isa arge in oo'eef. Itti dhi'aatees, madaa isaa dibataan mucuceessee, daadhii wayniis itti naqee erga hidheefii, horii ofii isaatii yaabee adeemaa ture irra teessisee, mana buufata keessummaatti isa geesse; achittis isa gargaare. Borumtaas meetii lama fuudhee, isa buufata keessummaa sana eegutti kennee, 'Hadaraa ittiin wal'aani; kana irra caalaa yoo baaftes, yommuun deebi'u siifan kenna' ittiin jedhe"
Luq 10:30-35

https://t.me/Ortodoksiidhugaa

5 months, 2 weeks ago
ኦርቶዶክሳዊ ጥቅስ መጽሔት
5 months, 3 weeks ago
5 months, 3 weeks ago
መቄዶንያንን ቢንያም ቢመሰርተውም ሀላፊነቱ ግን የህዝብ …

https://www.youtube.com/watch?v=pV1Ak-E-fFA
መቄዶንያንን ቢንያም ቢመሰርተውም  ሀላፊነቱ ግን የህዝብ ነው  new  challenge መቄዶንያንን tv subscribers

https://www.youtube.com/watch?v=ohJ-rGmjOO8

የ አንድ ሚሊዬን ቻሌንጅ ከ መቄዶንያ | Mekedonia Tv

5 months, 4 weeks ago

🌼▬▱፲፫ ▱▬ ፲፫ ▬▱፲፫▱▬🌼

🌼ግእዝን በርቀት ፲፫ኛ ዙር 🌼
        [ 33,300 ተማሪዎች]

እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ
ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችኹ!

እንደሚታወቀው ግእዝን በርቀት በተሰኘ መርሐ ግብር በእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ እስካኹን በ፲፪ ዙሮች በብዙ ሺሕ የሚቈጠሩ ተማሪዎችን ከግእዝ ቋንቋ ጋራ ለማስተዋወቅ ተሞክሯል።

አኹን ደግሞ በ ፲፫ኛ ዙር በርካታ ተማሪዎችን (33,300) ለማስተማር  ታስቧል። በመኾኑም እስካኹን ከ፩ኛ እስከ ፲፪ኛ ዙር ላልተማሩ ብቻ ፣ የግእዝ ዕውቀት ለሌላቸው፣ ለጀማሪዎች የሚኾን ትምህርት ለመስጠት ስለታሰበ  የግእዝ ቋንቋን መማር ለሚፈልግ ማንኛውም ሰው ኹሉ መልእክቱን በማስተላለፍ ከታች የተቀመጠውን ሊንኩን እንድታጋሩ አደራ እያልኹ  የተማሪው ቍጥር 33,300 ሲደርስ ትምህርቱ የሚጀመርበት ቀን ይገለጻል።

ትምህርቱ የተዘጋጀው ለጀማሪዎች ሲኾን
በቴሌግራም፣ ለኹለት ወራት፣ በነጻ (ያለምንም ክፍያ) ይሰጣል። ወደ ቻናሉ ለመግባት የሚከተለውን ሊንክ መጫን እና  'JOIN'  ማለት
ብቻ ሲኾን ዕድሜአቸው ፲ ዓመትና ከዚያ በላይ የኾኑ መማር ለሚፈልጉ ኹሉ መልእክቱን እንድታስተላልፉ በታላቅ ትሕትና እጠይቃለኹ።

@geezdistance13

ማሳሰቢያ፦ ሊንኩን ስትልኩ ከቻላችኹ ስለትምህርቱ ጠቀሜታ እና የአሰጣጥ መንገድ በራሳችኹ አገላለጽ በተወሰነ መልኩ ገለጻ ብታደርጉላቸው የተሻለ ይኾናል።

ግዛቸው ደጀኑ (የትምህርቱ አስተባባሪ)

ኅዳር ፲፪, ፳፻፲፮ ዓ.ም

🌼▬▱፲፫ ▱▬ ፲፫ ▬▱፲፫▱▬🌼

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 1 day ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago