በማስተዋል ዘምሩ ✨

Description
⚠️ Contact us through our bot: 💬 @zemeru_bot
⚠️ Chat Group: https://t.me/bemastewalzemeru
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 months, 3 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month ago

4 months, 3 weeks ago
4 months, 3 weeks ago
5 months, 1 week ago
7 months, 1 week ago
7 months, 1 week ago
7 months, 1 week ago

?ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰብንምና ለፈተናችን ክብር አንስጠው 1ኛ ቆሮ 10:12

?ጠላትህን ለመውጋት በወጣህ ጊዜ ሰውነትህን ጠብቅ ዘዳ 23:9

?አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ የህይወት መውጫ ከርሱ ነውና ምሳ 21:23

?በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሔርን ፍራ ጥበብ ከሱ ይጀምራል ምሳ 1:7

በማስተዋል ዘምሩ
@zemeru
#ሼር

7 months, 2 weeks ago
7 months, 3 weeks ago
7 months, 3 weeks ago

???

#ፀሎት ሰው በልቡ ውስጥ ያለውን የህይወቱን ሸክም ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርብበት እና እግዚአብሔር ለእርሱ የሚናገረውን የሚሰማበት መንፈሳዊ መንፈሳዊ የግንኙነት መስመር ነው።

#ፀሎት ለእግዚአብሔር መናገር ብቻ ሳይሆን መስማትንም ማጠቃለል አለበት።

፨ እግዚአብሔር የሚሰማና የሚመልሰው በመስማማት እና በአንድ ልብ የሚቀርበውን ፀሎት ነው።

፨ የልብ ደንዳናነት ማለት እያወቁ አለማድረግ እየተነገሩ አለመፈፀም ማለት ነው።

፨ ሀይልን የመካድ መገለጫ ድፍረት እንጂ የእንቅስቃሴ መቀዝቀዝ አይደለም።

፨ በቤተክርስትያን ውስጥ ሁለት አይነት ሰዎች አሉ
? የተለወጡ መንፈሳውያን
? ያልተለወጡ ስጋውያን

፨ የሀይማኖት ኑሮ ራስን መመርመር ነው።

? ራስን መመርመር ማለት የሰውን ሳይሆን የራስን ጉድለት መፈተሽ ነው። ራስን በመመርመር ውስጥ እውነተኛነት ይገኛል።

፨ ራስን መመርመር ያለፈውን ነገር በመዝጋት እና በማስወገድ አዲስ ሆኖ መቀጠል ነው።

#ራሳችንን_ብንመረምር_ግን_ባልተፈረደብን።[1ቆሮ11፣31]

፨ በህይወታችን ውስጥ የሚፈጠሩ አንዳንድ ችግሮች "በየሱስ ስም" በማለት ብቻ የምናስቀራችው አይደሉም ጥብቅ ውሳኔን የሚጠይቁ ናቸው።

? ሀጥያትን በድብቅ መስራት ያጋልጣል
ፅድቅን በድብቅ መስራት ግን ወደ ብርሃን ያወጣል

#የተለያዩ_የቤተክርስቲያናችን_አገልጋዮች_ሲያሰተምሩ_ከተጠቀሙባቸው_ምሳሌዎች_የተወሰደ

◆━━━◆❃◆━━━◆
? @zemeru @zemeru?
◆━━━◆❃◆━━━◆

Join us

9 months, 2 weeks ago
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 months, 3 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month ago