ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

Description
ቅድሚያ ለተውሂድ!!ይህ ቻናል ሀድሶችና አጫጭር ፁሁፎች እንድሁም የኡስታዞችን አውድወ /ደርሶችን/የሚለቅ ቻናል ነው።
Advertising
We recommend to visit

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 3 months, 2 weeks ago

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion ? @Share_Home

Last updated 3 months, 2 weeks ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia ? ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 5 months, 2 weeks ago

1 month, 3 weeks ago

በርካታ ኡስታዝ ጋር በውስጥ ስላወራሽ 
ስለተቀራረብሽ ትዳር አይገኝም

እዳውም ብዙ ወንዶች ጋር የምታወራ
ሴት የትዳር አለሟ ሰላም የለውም።

ታዋቂም ሆነ ሌላ ወንዶች ጋር መቀራረብሽን
እንዴ ጀብድ የምታወሪው ሴትዮ  ወደ

ራስሽ ብትመለሽ ምን ይመስልሻል !

በሚዳያ ምክንያት ወንድሞቻችንንም
እንድንጠላቸው አታድርጉን  በስም ቻናል
በስም ቂርአት  እምነታችን እየተሸረሸረ ነው 
ይሄ ነገር መቼ ነው የሚቀረፈው

እናተ ወንዶች ደግሞ ዝም ብላችሁ በግል
የገባችላችሁን ሁሉ አታውሩ ኮስተር በሉ ሴት
ልጅ ደካማ ናት እያላችሁ አትሞኙ  የሴት ልጅ
ጉልበቷ ምላሷ ነው በምላሳቸው እየተለሳለሱ
የሚመጡን ሴቶች ሁሉ አትመኑ  ራሳችሁ
ጠብቁ ራሳችሁን ችላችሁ ስሩ የምትሰሩትን ።
*አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ ሲመከሩ ቅናት
የሚመስላቸው ብዙ ናቸው ቢቀና ቢቀና
ባዕድ ወንድ ጋር መቀራረብ ያስቀናል ቢላሂ

የገባው ገብቶታል   ሰላም*‼️

─────⊱◈◈◈⊰─────
https://t.me/menhaj_Aselefiya

1 month, 3 weeks ago

*?አዲስ ወሳኝ  ሙሀድራ***

እለተ ጁመአ ሶፈር የ19/ 1446 ሂጅሪ
በውላውላ ሰለፍዮች ግሩፕ

Online ቀጥታ ሥርጭት 
የተደረገ ሙሀ
ድራ
?****

*?በኡሰታዝ  ሱልጧን  ሀሰን
አሲልጢይ  (ሀፊዘሁሏህ)
*

*?ርዕስ ሰለ አል ኢእቲሳሙ
ቢልኪታቢ ወሱናህ ነጃህ
አገብጋቢነት
?*

┈➤በቁርአን እና በሱና ሙጪኝ ማለት ሱና የኑህ መርከብ አምሳያ ናት ጥመትንመጥላት እዳለብን ሁሉ መራቅ እዳለብን መውሊድን በተመለከተ በሰፊው ተዳሷል።⤴️

┈➤መውሊድ ማክበር ኸይር ቢሆን ሱሀቦች ታቢእዮች በቀደሙን ረሱልን ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለምን ከሱሀቦች የበለጠ እንወዳል ማለት እብደት ነው

*?【ሼር ይደረግ➷➷➷*
@YweIaweIa_Groups
@YweIaweIa_Groups

1 month, 3 weeks ago

? የሴቶችን ተፈጥሯዊ ደም የተመለከተ ማብራሪያ

? العنوان:- ➘➴➷
✉️ رسالة في الدماء الطبيعية للنساء
? ርዕስ :- ➘➴➷
✉️ ሪሳለቱን ፊ-ዲማኢ አጦብኢያህ ሊኒሳእ
❴የሴቶች ተፈጥሯዊ ደምን ማለትም #የወር_አበባ ደም፣ #የወሊድ ደም፣ #የበሽታ ደም፣ የምትዳስስ ጥሩ ሪሳላህ!❵

?  بقلم فضيلة الشيخ العلامة: محمد بن صالح العثيمين - رحمه الله

? አዘጋጅ፦ ታላቁ ዓሊም አሸይኽ ሙሐመድ ብን ሷሊህ አል’ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸው!!!

? በወንድም አቡ  ዒምራን

ከክፍል አንድ እስከ 13
➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefy/9069

2 months ago
***አንዳንድ ልብ የወዳጇን ቦታ የምትረዳው ስታጣው …

***አንዳንድ ልብ የወዳጇን ቦታ የምትረዳው ስታጣው ብቻ ነው።

ብልጧ ልብ ደግሞ ወዳጇን ከማጣቷ በፊት እንዳታጣው ትጠብቀዋለች!

so ከጎናችን ያሉን ሰወች አይርቁንም ብለን ከማሰብ እንጠንቀቅ
አብረውን እንደሆኑ ያክል ተለይተውን ይሄዳሉ።***

2 months ago
የያሲን ኑሩ ምስክርነት!

የያሲን ኑሩ ምስክርነት!

ከላይ እንደምትመለከቱት ያሲን ኑሩ እንዲህ ይላል ፦
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን!
የታላቁ አሊም የአብሬት ሸይኽ ልጅ የሆኑት ሸይኽ ሰይድ ሚስባቅ ወደ አኼራ መሄዳቸው ተሰምቶዋል ሸይኽ ሰይድ ሚስባቅ የአባታቸውን የአብሬት ሸይኽን አሻራ በማስቀጠል ከፍተኛ ስራ ሰርተዋል አላህ ይዘንላቸው ጀነትም ይወፍቃቸው ።

ኢኽዋን ስትሆን ይህ ነው!

ልብ በሉ የአሏህ ባሪያዎች የአባታቸውን አሻራ በማስቀጠል ከፍተኛ ስራ የሰሩት ተብሉ የሚጋነነው ምን ይሁን ምን ሊሆንስ ይችላል?
~
1ኛ  አብሬት ውስጥ አይደለ ለቀብር ሱጁድ የሚደረገው?
2 ኛ  አብሬት ውስጥ አይደለ በቀብር ጧዋፍ የሚደረገው
3 ኛ  አብሬት ውስጥ አይደለ ከአሏህ ውጭ ያለን የሞተ አካል የሚለመነው?
4ኛ  አብሬት ውስጥ አይደለ በቀብር ላይ ሊገነባ የተከለከለው ግንባታ በሚገርም ሁኔታ እየተገነባ ያለው ?
5ኛ  አብሬት ውስጥ አይደለ የተከለከለው የግበዐት የስለት አይነት ያለው?
6ኛ  አብሬት ውስጥ አይደለም የሀራም እና የሽርክ መናሀሪያ የሆነው መውሊድ የሚሰራው?
7ኛ  አብሬት ውስጥ አይደለ እንዴ የቢድዓ አይነት የሚፈበረከው?
8ኛ  አብሬት ውስጥ አይደለ እንዴ አህባሽ እየተመሸገ ያለው?
9ኛ አላህ ተክዶ ታምፆ የቀብር አምላኪነት እየተከሄደባቸው ካሉ ቦታዎች አንድ አብሬት አይደለ ።

10,ኛ ተውሒድ እና የተውሒድ ሰዎች ጠላት የተደረጉበት እና ይህ ጥላቻ በግልፅ የሚሰበክበት ቦታ አይደለ?
ታዲያ እናንተ የአሏህ ወዳጆች እንናተ የዲን  ተቆርቋሪዎች እናንተ የነቢ ﷺ ወዳጆች ለሱናቸው አፍቃሪዎች ይህ ምን የሚባል ምስክርነት ነው ?
ከፍተኛ አሻራ የሚባለው ሽርክን ማስቀጠል ቢድዓን ማስፋፋት ነው?
አሏህ ከናንተ ሸር እና ተንኮል እኛንም የሙስሊሙን ወጣት እና መህበረሰቡን ይጠብቅ ።

https://t.me/abuabdurahmen

2 months ago

አሰላምወአሊኩም ወራህመቱላሂ ወቀረካቱሁ
ዛሬ የኡሱል ሰላሳ ደርስ የለንም

4 months, 3 weeks ago

*?*??
?#የሸይጧን መግቢያዎች
ክፍል 15**

የኪታቡን PDF ለማግኘት
https://t.me/shakirsultan/1432

*?* በማአከላዊ ኢትዮጵያ ክልል  በጉራጌ ዞን በቡታጅራ ከተማ ኹለፋ አል-ራሺዲን መስጂድ የተሰጠ ኮርስ።

?በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

? ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
???
? https://t.me/shakirsultan

4 months, 3 weeks ago

ውዷ እህቴ ከምላስሽ የሚወጣው መልካም ንግግር  የአይምሮሽ ውበት ያሳያል ከሰዎች ስታወሬ ድምፅሽን ሳይሆን ንግግርሽን አሳምሪ!!✍️ ሰላም እደሩ

4 months, 3 weeks ago

ውዷ እህቴ ከምላስሽ የሚወጣው መልካም ንግግር  የአይምሮሽ ውበት ያሳያል ከሰዎች ስታወሬ ድምፅሽን ሳይሆን ንግግርሽን አሳምሪ!!✍️

ሰላም እደሩ

4 months, 4 weeks ago
We recommend to visit

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 3 months, 2 weeks ago

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion ? @Share_Home

Last updated 3 months, 2 weeks ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia ? ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 5 months, 2 weeks ago