የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads: https://telega.io/c/ethioalbums
፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot
Channel Created May 3/201
📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik
በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።
➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh
ለማስታወቂያ 👉 @Abusheymc
?? መቼነዉ ❓❓❓ ?መቼ ነው ☞ እውነተኛ ሙስሊሞች የምንሆነው? ?መቼ ነው ☞ አላህ በፈጠራቸው ነግሮች የምንማረከው? ?መቼ ነው ☞ አሏህ ለምን እንደፈጠርን የምንረዳው? ?መቼ ነው☞ አሏህ እንደሚፈልገው መኖር የምንጀምረው? ?መቼ ነው☞ ስለ ሀይማኖታችን በሙሉ ልብ እምንናገረው? ?መቼ ነው☞ እማይጠቅም ንግግር ከመናገር የምንቆጠበው? ?መቼ ነው☞ ሀዲስና ቁርአን ስንሰማ የምንደነግጠው? ?መቼ…
ልቤን_ነካኝና ላካፍላችሁ_ወደድኩ
⭐️⭐️እንዲህ ነበሩ የኛ ነብይ፣የኛ ረሱል ﷺ
?ረሱል ﷺ ወደ መስጂድ ለመሄድ የሚጠቀሙት መንገድ ጠብቃ "ቆሻሻ" የምትወረውርባቸው አንዲት አዛውንት ነበረች።
ነብያችንﷺ በየቀኑ ወደመስጂድ ሲመላለሱ እየጠበቀች "ቆሻሻውን "ትደፍባቸዋለች ነብያችንም ﷺ ችለውት በዝምታ ምንም አይነት መቆጣትን ሳያሳዩ ያልፋሉ።
⭐️⭐️ይህ የተለመደ ክስተት ሆኗል። አንድ ቀን የአሏህ መላዕክተኛ ﷺ በመንገዱ ሲያልፋ እንደ ወትሮው ቆሻሻ የምትደፍባቸው ሴት የለችም። ነብያችንﷺ በቦታው ላይ ቆመው ስለ ጤንነቷ ጎረቤቷን ጠየቁ።
የሴትዬዋ ጎረቤትም አዛውንትዋ ታማ አልጋ ላይ እንደተኛች ነገሯቸው። የአሏህ መልዕክተኛ ﷺ ወደ አዛውቷ ቤት መግባት እንደሚችሉ በትህትና በመጠየቅ ሲፈቀድላቸው ገቡ።
ሴትዪዋ ነብዩ ሙሐመድ ﷺ ን ስትመለከት ለበቀል እንደመጡ በማሰብ "አቅሜ ሲደክም በሽታ አልጋ ላይ ሲያስተኛኝ ልትበቀለኝ መጣህ?" አለቻቸው።
እርሳቸውም የመጡት ለበቀል ሳይሆን መታመሟን በመስማታቸው አዝነው ሊጠይቋትና የምትፈልገው ነገር ካለ ሊያሟሉ ፍቃደኛ መሆናቸውን ገለጹላት።
አዛውቷም ከመገረሟ የተነሳ መናገር አቃታት። በአትኩሮት ትመለከታቸው ጀመር ከዚያም እንዲህ አለች ፦"አንተ እውነተኛ የአሏህ መልዕክተኛ መሆንህን እና አሏህም ጌታህ መሆኑን እመሰክራለሁ" በማለት እስልምናን ተቀበለች። ሱበሃን አሏህ!!
እንዲህ ነበሩ ነብያችን ﷺ እጅግ በጣም አዛኝ ተፈቃሪ ፦አዛውት ህጻን ሳይሉ ሁሉንም በቸርነት የሚያስተናግዱ ምርጥ ነብይ!!!!ﷺ ﷺﷺﷺﷺﷺ
✨━┅┉┈ሱብሀን አላህ┈┉┅━✨
ﷺﷺﷺﷺﷺ
ﷺﷺﷺﷺﷺ
ﷺﷺﷺﷺﷺ
ﷺﷺﷺﷺ
https://t.me/djfjhhj6899/389
?? መቼነዉ ❓❓❓
?መቼ ነው ☞ እውነተኛ ሙስሊሞች የምንሆነው?
?መቼ ነው ☞ አላህ በፈጠራቸው ነግሮች የምንማረከው?
?መቼ ነው ☞ አሏህ ለምን እንደፈጠርን የምንረዳው?
?መቼ ነው☞ አሏህ እንደሚፈልገው መኖር የምንጀምረው?
?መቼ ነው☞ ስለ ሀይማኖታችን በሙሉ ልብ እምንናገረው?
?መቼ ነው☞ እማይጠቅም ንግግር ከመናገር የምንቆጠበው?
?መቼ ነው☞ ሀዲስና ቁርአን ስንሰማ የምንደነግጠው?
?መቼ ነው☞ ለመልካም ስራ ሰበብ የምንሆነው?
?መቼ ነው☞ በሰላታችን የምንጠቀመው?
?መቼ ነው☞ ዱአችን ተሰሚነት የሚያገኝው?
?መቼ ነው☞ ዲናችንን የምንረዳው?
?መቼ ነው☞ ውሎና አዳራችን በሱና የሚሆነው?
?መቼ ነው☞ ሙሉ በሙሉ በአሏህ ላይ የምንመካው?
?መቼ ነው☞ የዱንያን ትልቅነት ከልባችን የምናወጣው?
?መቼ ነው☞ ቤታችን ውስጥ ያለው የተበላሸ ሂዎት የሚስተካከለው?
?መቼ ነው☞ ቤታችን ውስጥ ቁርአንና ሀዲስ የሚቀራው የሚወራው?
?መቼ ነው☞ ውሽት እምናቆመው?
?መቼ ነው☞ የአሏህን ውሳኔ መቃውም እምናቆመው?
?መቼ ነው☞ እኔ እኔ ማለት ትተን ውንደሜ እህቴ ማለት እምንጀምረው?
?መቼ ነው☞ ለሰዎች ከአላህ ውጪ ጌታ እንደሌለ እምንናገረው?
?መቼ ነው☞ በኛ ዘመን በዲናችን የበላይነት ምናገኝው?
?መቼ ነው☞ የኢስላም ዘቦች የምንሆነው?
?መቼ ነው☞ ኢስላምን የምናስተዋውቀው?
?መቼ ነው☞ ለድሃ እምናዝነው?.
?መቼ ነው☞ ትዳራችን ስላም ሚያገኝው?
?መቼ ነው☞ የጋብቻን ጥቅም ተገንዝበት ለትዳር የምንቻኮለው?
?መቼ ነው☞ ዱአቶቻችን ለገጠሩ የሚጨነቁት?
?መቼ ነው☞ ከሀሜት : ሰውን ከመበድል: ክማስቀየምና ከማማት እምንላቀቀው?
?መቼ ነው☞ ወላጆቻችንን እምናስደስተውና እምንታዝዝው?
?መቼ ነው☞ ያልተጣራ ውሬ ካማውራት እምንቆጠበው?
?መቼ ነው☞ ለአሏህ ብለን እምንዋደደው?
?መቼ ነው☞ አሏህ በወሰነልን ነገር ደስተኞች የምንሆነው?
?መቼ ነው☞ የሌሊት ሰላትንና ዚክርን የምንላመደው?
?መቼ ነው☞ የበድለንን ይቅር የመንለው?
?መቼ ነው☞ ከራስ ወዳድነት እምንላቀቀው?
?መቼ ነዉ ☞ ከሞት ቡኃላ ላለው ሂወት ስንቅ እምናዘጋጀው?
?መቼ ነው☞ ኡለማዎቻችንን እምናከብረው?
?መቼ ነው☞ ለእውቅት ጊዜ የምንሰጠው?
?መቼ ነው☞ ባወቅነው የምንሰራው?
?መቼ ነው☞ የምንሞትበትን ቀንም ይሁን ስፍራ እንደማናውቅ ተገንዝበን በተጠንቀቅ የምንቆመው?
?መቼ እረ መቼ ነው☞ ኢስላምን የምንኖረው?
?መቼ ነው ☞ ለእነዚህ ተግባራዊ መልስ የምንመልሰው?
?አሏህ ያግራልን?
አሠላሙአለይኩም
ጥያቄ ለሁሉም ሰዉ ለወንዶም ለሴቱም ሀሳባችሁን ኮሜየት ላይ አስቀምጡ
አንድት ሴት ላአንድ ወንድ ሚስትህን ፍታና እኔን አግባኝ ብትለዉ ይች ሴት መጥፎ ሴት ትባላለች ወይስ?????❓❓❓❓❓
የኛ ዋናዉ አላማ ችን ተዉሒድን ለኡማዉ ማድረስ ነው
مُنَاي مِنَ الدُّنْيَا عُلُومٌ أَبُثُّهَــــا
وَأَنْشُرُهَا في كُلِّ بَادٍ وَحَاضِـرِ
دُعَـاءٌ إلى الكِــتابِ وَالسُّنَّةِ الَّتِـــي
تَنَاسَى رِجالٌ ذِكْرَهَا فِي المَحَاضِـرِ
وَقَـد أَبدَلُوهـا بِالجَـرائدِ تـ.
አብዛሀኛዉ ሰዉ በስሙ
ቻናል ተከፈተ አዋቂ ና አላዋቂዉ ተደባለቀ
ያም የኔ ነው ሀቁ ይላል
በዝህ መሀል ጃሂል የኔ ቢጤ ይዋልል ገባ
አላህ ጠቃሚ የሆነ እዉቀት ይወፍቀን
አሚን
አላህ ያብጅ
ሀቂቃ ይህ ዉሸት አይደለም በቻልነው አቅም እንቀራለን ኢንሻአላህ
የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads: https://telega.io/c/ethioalbums
፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot
Channel Created May 3/201
📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik
በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።
➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh
ለማስታወቂያ 👉 @Abusheymc