Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

WAY JESUS

Description
✞✞ WAY JESUS Gosple Ministry ✞✞

" way to heaven "
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 1 day ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago

4 months, 2 weeks ago

#እግዚአብሔር ዛሬም በምህረቱ #ባለጠጋ ነዉ ። 🥰

5 months, 1 week ago

የተስፋ ቃል ሰጠኝ ገና በልጅነት እኔ አለሁ አለኝ
ሃሩሩ እንዳይጐዳኝ እባቡ እንዳይነድፈኝ እንዳይጠጋኝ
አቤት የተነሳው የጠላት ዘመቻ ገፍቶ ሊጥለኝ
የእርሱ ቤት ደካማ የእኔ ግን በጌታ ሄደ እየበረታ

የእኔ ዳኛ ከጐኔ ነበር ( 2x) ከጐኔ (ከጐኔ ከጐኔ) 🎷🎸
የእኔ ዳኛ ከጐኔ ነበር ( 2x) ከጐኔ (ከጐኔ ከጐኔ)
የእኔ ዳኛ ከጐኔ ነበር ( 2x) ከጐኔ (ከጐኔ ከጐኔ)

ገና (፫x) ገና ነው 🎷🎺🎷🎸
ገና (፫x) ነው 🎷

5 months, 3 weeks ago

ዮሐንስ 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁷ ማንም የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይምጣና #ይጠጣ
³⁸ በእኔ የሚያምን መጽሐፍ እንዳለ፥ #የሕይወት ውኃ ወንዝ ከሆዱ ይፈልቃል ብሎ ጮኸ።

6 months ago

#ትምህክቴ....... ኩራቴ .......🎷
የማምለጫ አለቴ
አንተ አይደለህም ወይ
እዉነተኛ #ወዳጄ
🎹🥁🎸🎷🎺

#ኢየሱስ የማያረጅ ስም 🥰🥰🥰

6 months ago

ዛሬ እኔ ወደ ቸርቼ እሮጣለዉ ። 📖🏃🏃‍♂🏃‍♀

6 months, 1 week ago

የክርስቶስ ፍቅር ዛሬም ትኩስ ነዉ ።❤️

7 months ago

🟢መንፈስ ቅዱስ ለቀኑ የሚያስፈልገውን ጸሎት ያውቃል..

የእኛ ፈንታ ወይንም ከኛ የሚጠበቀው እሺ ብለን በእርሱ ተመርተን መጸለይ ነው ።

መንፈስ ቅዱስ ሁልጊዜ ሰዎችን ለመርዳት ፈቃደኛ ስለሆነ ዘወትር የሚጸልይን ሰው ይፈልጋል ።

➡️ እኛ ታዘን በእርሱ ከተመራን ብዙ ብዙ ቦታ በጸሎት ይወስደናል ።

➡️የብዙ ሰዎችንም ህይወት እንነካለን።በመንፈስ ቅዱስ የተመራ ጸሎት ሁልጊዜ ሰላም እና ነጻነት አለው ።

@Jcyouth
@Jcyouth

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 1 day ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago