★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 months, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 4 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 month ago
➛ የአረብኛ ፊደላት መውጫ ቦታዎች
❸ አል-ሊሳን( اللسان )
🔸 በአረበኛ ሊሳን ማለት ምላስ ማለት ሲሆን ከአረብኛ ፊደላት ዋናዋና መውጫ ቦታዎች አንዱና ዋናው ሲሆን ብዙ ፊደላቶች የሚወጡበት ክፍል ነው።
🛑ምላስ አራት ዋናዋና የ ፊደላት መውጫ ክፍሎች አሉት።
እነርሱም ፦ 👇
1) አቅሶል - ሊሳን
2) ወሰጠል - ሊሳን
3) ሐፈተል - ሊሳን
4) ጠረፈል - ሊሳን
🛑 በአጠቃላይ በእነዚህ አራት የምላስ ክፍሎች አስር (⓾) መውጫ ቦታዎች ያሉት ሲሆን ከአስሩ መውጫ ቦታዎች ደግሞ አስራ ስምንት (⓲) የአረብኛ ፊደላቶች ይወጡበታል።
ማስታወሻ
➦ ከምላስ የሚወጡ ፊደላትን በምናወጣበት ጊዜ ምላስ ብቻውን ሳይሆን ከላኛው የላንቃ ክፍል እና ከጥርስ ጋር ሲነካካ ነው‼️
🔹 እነዚህን አራት የምላስ ክፍሎች በዝርዝር እንያቸው ሳትሰለቹ ተከተሉኝ 👇****
➊ አቅሶል - ሊሳን
➦አቅሶል ሊሳን ላይ ሁለት ፊደላት እና ሁለት የመውጫ* ቦታዎች አሉት።
እነርሱም ፦ ቃፍ (ق) እና ካፍ (ك) ናቸው።
➩ ⓵ የቃፍ መውጫ
➩ ⓶ የካፍ መውጫ
⓵ የቃፍ መውጫ ቦታ
➦ የምላስ ሩቁ ክፍል ከላይኛው ላንቃ ስጋማ ከሆነው ክፍል ጋር ሲገናኝ ነው።
⓶ የካፍ መውጫ ቦታ*
➦የምላስ ሩቁ ክፍል ከላይኛው አጥንታማ ላንቃ ጋር ሲገናኝ ነው።
❷ ወሰጦል - ሊሳን
➦ወሰጦል ሊሳን ማለት የመካከለኛው የምላስ ክፍል ማለት ሲሆን በዚህ የምላስ ክፍል ሶስት (3) ፊደላቶች እና አንድ (1) መውጫ ቦታ ብቻ አለው።
➡ ከወሰጦል ሊሳን የሚወጡ ፊደላት 3 ሲሆኑ
እነሱም ፦ 👇
➛ያዕ (ي)
➛ሺን (ش)
➛ጂም (ج)
➼👆እነዚህ ሶስት ፊደላቶች የመውጫ ቦታቸው የምላስ መካከለኛው ክፍል ከሱ ትይዩ ካለው ከላይኛው የላንቃ መካከለኛ ክፍል ጋር ሲገናኝ ነው።
❸ ሐፈተል - ሊሳን
◈ሐፈተል - ሊሳን ማለት የምላስ የጎን ክፍል ማለት ሲሆን ከዚህ የምላስ ክፍል ሁለት (2) ፊደላቶች እና ሁለት (2) የመውጫ ቦታ አሉት።
እነርሱም ፦ 👇
➩ ⓵ የዷድ (ض) መውጫ ቦታ
➩ ⓶ የላም (ل) መውጫ ቦታ
⓵ የዷድ መውጫ ቦታ
➦ የቀኝ ወይም የግራ ጎን ምላሳችን ክፍል ከላይኛው የመንጋጋ ጥርስ ጋር በሚገናኝበት ጊዜ የሚፈጠር ፊደል ነው።
⓶ የላም መውጫ ቦታ
➦ የምላሳችን የቀኝ እና የግራ ጎን ከመሀለኛው ክፍል ጀምሮ እስከ ጫፍ ድረስ ያለው ከሱ ትይዩ ካለው ከላይኛው የላንቃችን ክፍል በሚገናኝበት ጊዜ የሚፈጠር ፊደል ነው።
❹ ጦረፈል - ሊሳን
◈ ጦረፈል ሊሳን ማለት የምላስ ጫፍ ማለት ሲሆን ከዚህ የምላስ ክፍል አስራ አንድ (11) ፊደላቶች እና አምስት (5) የመውጫ ቦታዎች አሉት።
➡ እነርሱም፦ 👇
⓵ የኑን (ن) መውጫ ቦታ
⓶ የራዕ (ر) መውጫ ቦታ
⓷ የጧዕ (ط) ፣ የዳል (د) እና የታዕ (ت) መውጫ ቦታ
⓸ የሷድ (ص) ፣ የ ሲን (س) እና የዛ (ز) መውጫ ቦታ
⓹ የ ዟዕ (ظ) ፣ የ ዛል (ذ) እና የሣ (ث) መውጫ ቦታ
➤ እያንዳንዳቸውን ፊደላቶች ከነ መውጫ ቦታቸው እንያቸው ተከተሉኝ 👇
⓵ የኑን (ن) መውጫ ቦታ
➦ የምላስ ጫፍ ከላም መውጫ በትንሽ ዝቅ ብሎ ከላይኛው ላንቃ ጋር በሚላተምበት ጊዜ የሚወጣ ፊደል ነው።
⓶ የራዕ (ر) መውጫ ቦታ
➦ከኑን መውጫ ቦታ በጣም የተቀረረበ ሲሆን የምላስ ጫፍ ወደ ውጨኛው ክፍል ያጋደረ ሆኖ ከላይኛው ላንቃ ጋር በሚላተምበት ጊዜ የሚወጣ ፊደል ነው።
⓷ የ ጧዕ (ط) ፣ የ ዳል (د) እና የ ታዕ (ت) መውጫ ቦታ
➦የምላስ ጫፍ ከላይኛው የፊት ጥርስ መባቀያ ጋር ሲላተም የሚወጡ ፊደላቶች ናቸው።
⓸ የሷድ (ص) ፣ የ ሲን (س) እና የዛ (ز) መውጫ ቦታ
➦የምላስ ጫፍ ከላይኛው እና ከታችኛው የፋት ጥርስ ጋር ከውስጥ በኩል በሚላተምበት ጊዜ የሚወጡ ፊደላቶች ናቸው።
⓹ የ ዟዕ (ظ) ፣ የ ዛል (ذ) እና የሣ (ث) መውጫ ቦታ
➦ የምላስ ጫፍ ከላይኛው የፊት ጥርሳችን ጫፍ ጋር በሚላተምበት ጊዜ የሚወጡ ፊደላቶች ናቸው።
➯ ማንኛውም ጥያቄ ያላቹ ወይን ያልገባቹን መጠየቅ ትችላላቹ።
🍀 የአረብኛ ፊደላት መውጫ በአጭሩ 🌹👇
1) አል-ጀውፍ: 🌹 ማለት በቋንቋ ደረጃ ባዶ ቦታ ማለት ሲሆን በተጅዊድ ሙሁራን ገለፃ ደግሞ የአፍና የጉሮሮ ባዶ ቦታ ማለት ።
➛ በዚህ ቦታ ሶስቱ የመሳቢያ ፊደሎች ይወጣሉ። እነሱም፦
1ا ስኩን
2و ስኩን
3ي ስኩን
እነዚህ ሀርፎች መደል አስሊ ወይም መደል ጠብዒ በመባል ይታወቃሉ። መደል ጠብዒ ለመባል የሚነውከተሉትን መስፈርት ማሟላት አለባቸው።
1✅አሊፍ(ا) ስኩን ሆኖ ቀድሞት የመጣው ሀርፍ ፈትሀ መሆን አለበት።
2✅ዋው(و)ስኩን ሆኖ ቀድሞት የመጣው ሀርፍ ዶማ መሆን አለበት።
3✅ያ(ي)ስኩን ሆኖ ቀድሞት የመጣው ሀርፍ ከስራ መሆን አለበት።በዚህ መልኩ ስናገኛቸው የሁለት ሀረካ ያክል እንስባቸዋለን።
?እንዳያመልጥሽ
በዛዱል ቁርአን መድረሳ የሚሰጥ ነፃ በኦንላይን የቃኢደቱ ኑራኒያ ለ1 ወር ብቻ የሚቆይ ለሴቶች ብቻ በሴቶች የሚሰጥ ኮርስ ይዘን ብቅ ብለናል።
#20 ሴቶችን ብቻ የሚያሳትፍ ሲሆን ምዝገባ የሚጀምረው ከዛሬ ጁሙዓ 19
ከሰአቱ ?3:00 ጀምሮ እስከ እሁድ ምሽት ?2:00 ብቻ ይሆናል።
⏰የመማሪያ ሰአት ማታ ከ3:00-4:00 ድረስ
➡️ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከጁሙዓ ውጪ
የምዝገባ አካውንት
@lulimuslim
የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል
"አላህ መልካም የሻለትን ሰው ሀይማኖቱን ያስገነዝበዋል"
ኮርሱ የሚሰጠው በእህት ለይላ(ሉሊ)
ማሳሰቢያ
ኮርሱ ወንዶችን አያካትትም!!
ሼር ያድርጉ
? #ቁርአን ?
ምንም ስህተትና ጥርጥር የሌለበት መፅሐፍ
ቁርአንን ልክ ንፁህ ያልሆነ ሰው
እንደማይነካው…
⇨ ንፁህ ልብ የሌለውም
የቁርአንን መረዳትና ጣዕሙን ማጣጣም አይችልም‥
. . .
⇨የምንሰራቸው ወንጀሎች
ከቁርአን እያራቁንና ልቦቻችንን አድርቀው
እያቆሸሹብን ይገኛሉ።
ኢስቲግፋር ወደ አሏህ መመለስ እናብዛ
አሏህ ወደርሱ ይመልሰን ።
طُــوبَـىٰ
لأهـل القُــرآن
يـارب بلّغـهم مـبلغهم?
الحديث الرابع كيفية قراءة النبي ﷺ عن حذيفة رضي الله عنه: أن النبيﷺ، فكان إذا مرَّ بآيةِ خوفٍ تعوَّذَ ، و إذا مرَّ بآيةِ رَحمةٍ سألَ ، و إذا مرَّ بآيةٍ فيها تَنزيهُ اللهِ سبَّحَ. رواه ابن ماجه #አራተኛ_ሀዲስ ሁዘይፋ ረዲየሏሁ ዓንሁ እንዳስተላለፈው ነቢዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም "በፍራቻ…
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 months, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 4 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 month ago