🌜𝑦𝑒𝑖𝑠𝑙𝑎𝑚𝑖𝑐🌛

Description
الحياة بلا حب.....غربة....
❤️ "ʟɪꜰᴇ ᴡɪᴛʜ ᴏᴜᴛ ʟᴏᴠᴇ ɪs sᴛʀᴀɴɢᴇ " ♥
" ህይወት ያለ ፍቅር እንግዳ ነገር ናት "❤️


كن في صمتك حكيما،ولا تكن في كلامك أليما "
❤️በዝምታህ ጥበበኛ ሁን በንግግርህ አሳማሚ አትሁ

T.me/YEISLAMIC

Comment👉 @YEISLAMIC_GROUP
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 months, 3 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month ago

5 months, 3 weeks ago
7 months, 1 week ago

https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_1812955585 ? +2.5k Shares as a first-time gift

1 year ago

#የ50_ሙሽሮች_ኒካህ_በአንድ_ላይ_ተፈጸመ

በአፍጋኒስታን የሰርግ ወጪ መክበድ በርካታ ጥንዶች በአንድ ላይ
መሞሸርን እንዲመርጡ እያደረገ ነው ይለናል አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ።

ይህን ተከትሎ በአፍጋኒስታን 50 ጥንዶች በአንድ አዳራሽ የተሞሸሩበት የሰርግ ሥነሥርዓት ከሰሞኑ ተካሂዷል። በአፍጋኒስታን ዋና ከተማ የተካሄደው የጋብቻ ሥነሥርዓት በአንድ በጎ ሰናይ ድርጅት ሲዘጋጅ ድርጅቱ ከዚህ ቀደም ለአዲስ ተጋቢዎች ምንጣፍና ሌሎች የቤት ቁሳቁሶችን እንደሚሰጥ ተነግሮዋል።

በሁለት አስርት ዓመታት ጦርነት ኢኮኖሚዋ ክፉኛ በተጎዳባትና የኑሮ ውድነቱም በጨመረባት አፍጋኒስታን በተናጠል ሰርግ መደገስ ከባድ ከሆነ ሰነባብቷል። በመሆኑም ሰርግ ለመደገስ አቅም ያነሳቸው ሰዎች ከሌሎች ቢጤዎቻቸው ጋር በመቀናጀት ወጪ የሚቀንስ የጋራ ሰርግ ማዘጋጀት እየተለመደ መጥቷል ይላል ዘገባው።

ሮሁላህ ሬዛይ የተባለ ሙሽራ እንደሚለው በአፍጋኒስታን ባህልና ወጉን የጠበቀ ሰርግ ለመደገስ ከ200 እስከ 250 ሺህ የሀገሪቱን ገንዘብ (ከ2 ሺህ 800 እስከ 360 የአሜሪካ ዶላር) ያስወጣል። በካቡል ከ49 መሰሎቹ ጋር ሲሞሸር ግን ወጪው ከ15 ሺህ አፍጋኒስ (የሀገሪቱ ገንዘብ) እንዳልበለጠም ነው የተናገረው።

“በሰርጋችን ላይ 35 ቤተሰቦቻችን ጠርተናል፤ በየግላችን ደግሰን ቢሆን ከ300 እስከ 400 ሰው እንጠራ ነበር” የሚለው ሬዛይ፥ ወጪ ቀናሹን የኅብረት ሰርግ ያዘጋጁ አካላት ውለታቸው አለብኝ ሲል ተናግሯል።

“ይህቺን ቀን ላለፉት ሶስት ቀናት ስጠብቃት ነበር” የሚለው የ23 ዓመቱ ሙሽራ ሳሚላህ ዛናሚም፥ መሰል የጋራ ሰርጎች ካልተደረጉ በትዳር መተሳሰር የሚፈልጉ በርካታ ጥንዶች ዓመታትን ለመጠበቅ ይገደዳሉ ባይ ነው።

ታሊባን በ2021 ዳግም ወደ ስልጣን ከተመለሰ በኋላ ሙዚቃና ዳንስ በመከልከሉ የካቡሉ ግዙፍ ሰርግ የሸሪዓን ህግ በተከተለ መልኩ ተከናውኗል። ከቅዱስ ቁርአን ስለ ጋብቻ ክቡርነት የሚያወሱ የቁርአን አያዎች ተነብበው ምሳ ከተበላ በኋላ ሙሽሮች በተዘጋጁላቸው መኪኖች ከውሃ አጣጮቻቸው ጋር ለሽርሽር ወጥተዋል። በጋራ የተሞሸሩት አፍጋኒስታናውያን የዓመታት የተናጠል ምኞታችን በህብረት አሳክተነዋል ብለዋል።

ምንጭ ፦ አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ
መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ!
የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ?
@YEISLAMIC

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 months, 3 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month ago