Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن

Description
#ሰለፍያ_ቀጥተኛ_የሀቅ_መንገድ_ብሎም_አይነኬ_ፅኑ_ተራራ_ነው
ለአስተያዬትና እርማት
@Nuredin_al_arebi_Bot
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 4 days, 3 hours ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 5 days, 2 hours ago

በዚህ ቻናል
⚡ህይወትን የሚያንፁ የስነ-ልቦና ምክሮች
⚡መሳጭ የፍቅር ታሪኮች እና ወጎች
⚡ጥልቅ ማህበራዊ እና ፍልስፍናዊ እይታዎች
⚡ውብ የጥበብ ስራዎች
በፅሁፍ እና በድምፅ/Audio ይቀርባሉ።

#ሼር በማድረግ ወዶጅዎን የዚህ የእውቀት እና የጥበብ ድግስ ታዳሚ እንዲሆኑ ይጋብዙ።

Last updated 10 months, 1 week ago

3 weeks, 3 days ago

በጧት ተስፋ ሰንቅ!!

لا شيء مستحيل إذا توكلت على الله فلا تيأس مادام الله يعلم ما في قلبك

በአሏህ ከታመንክ የማይቻል ነገር የለም አሏህ በልብህ ያለውን እስካወቀ ድረስ ተስፋ አትቁረጥ...አብሽር ምኞትህ ይሳካል።

......✍️

http://t.me/nuredinal_arebi

3 weeks, 4 days ago

**ከወለጋ ይዞ እስከ ጉራ-ፈርዳ፡
የሙስሊም ደምኮ እንደ ጉድ ተቀዳ!?
ይሔ ሁሉ ሲሆን ለምን አንነቃም፡
በአንድ እንቁም እንጅ መገደል አይበቃም!?

በአማራ ላይ እስላም በኦሮሚያ አማራ፡
ሁሉም ሰው በኛ ላይ በደል እየሰራ፡
ሰው ከተፀየፈን ስማችን ሲጠራ፡
በላኢላሀ-ኢለሏህ በኢስላም ባንድራ..
ወገኔ ልምከርህ ተደራጅ አደራ!!

በማንም ጋጠ ወጥ በሰው አራሙቻ፡
በማይፅፍ መሀይም አንድ ማመልከቻ፡
ለምን ይሞታሉ በእምነታቸው ብቻ...!?

በኑረዲን አል አረብ**http://t.me/nuredinal_arebihttp://t.me/nuredinal_arebi

3 weeks, 4 days ago

ኧረ ዝግ ማለትን እንልመድ ፣ አላህን እንፍራ

ብዙሀን በሚገናኙባቸው መረቦች እና ሜዳዎች ላይ የሚባልና የማይባለውን ለይተን እንወቅ እንጂ !

ሊባል የተፈለገው ነገር እዉነት መሆኑ ቢረጋገጥ እንኳን ነገሩን ካሰራጨን በኋላ ሊከተል የሚችለውን ጥቅም እና ጉዳትን ለማመዛዘን እንሞክር እንጂ !
እዉነት ሁሉ አይባልምኮ ! የታመነ ሁሉ ይፃፋል ብሎ ማሰብ'ኮ የጤና አይደለም !

በተጨማሪ! ... ክስተት ሁሉ የኛን ንግግር እና ፅሁፍ የሚፈልግ " እየመሰለን " የሆነን ሁሉ እያነፈነፍን ለምን እንተነፍሳለን ?!
እኛን ሳይሆን ከኛ በላይ ወይም በታች የሆኑ ሰዎችን የሚፈልጉ የበዙ ጉዳዮች እንዳሉ እናስታውስ ። በከበዱ የዲን ጉዳዮች ፣ ደም እና ነፍስን በሚመለከቱ ርእሶች እየገቡ ማቡካት አቅምን አለማወቅ ነው - በራስ ላይ መከራን መጥራት ነው!
በረከሱ ጉዳዮች ዉስጥ መግባት ነፍስን ማርከስ ነው !

ዝምታን እንልመድ እንጂ !

በዛዉም :
የአደብ ነገር ይታሰብበት

https://t.me/Muhammedsirage

4 weeks ago

ውርደት እና ክብረቢስነት ትእዛዜን በጣሰ ላይ ይሁን
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/

4 weeks ago

ኡስታዝ  ሳዳት  ከማል

የሽርኩ ንጉስ ሙሐመድ አወል!

t.me/NABAWITUBE

4 weeks ago

👉ቢያውቁ ኖሮኮ...!!

والله لو يعلم البعض مكانتهم بقلوبنا..!
لبكوا خجلا من تصرفاتهم لكن معنا فصبر جميل

ወላሒ እኔ እምለው አንዳንድ ሰዎች በልባችን ውስጥ ያላቸውን ቦታ ቢያውቁ ..! በእኛ ላይ ባደረጉት ፀባያቸው አፍረው ባለቀሱ ነበር ግን ከኛ ጋር ውብ ትዕግስት አለ አልሀምዱ ሊላህ።

http://t.me/nuredinal_arebi

1 month ago

ነውር ፍሩ.....

«ሰውነት ቀለለ»
--------------------
ትልቅ የተባለው ትንሽ ከተመኘ፡
ለስኬት የሳልነው ወድቆ ከተገኘ፡
ሰው በታሰበው ልክ ሆኖ ካልታመነ፡
ቃል አጥፎ ከበላ መስሎት የዘመነ፡
ስስታም ከሆነ ልቡ ከቀጠነ፡
የት ነው ሰውነቱ ምኑ ሰለጠነ፡
--------------------------
ዳዒ ነው ዑስታዝ ነው በሚዲያ ገኗል፡
ግን አጭበርባሪ ነው ስሙ በጣም ባክኗል፡
ማታለል ማስመሰል ማምታታት ተክኗል፡
ይሔ ፀያፍ ስራ አሁን ፋሽን ሆኗል፡
------------------------
በየሚዲያው ላይ ይታወቃል በጣም፡
ዑስታዜ ይባላል በቀሚስ በጥምጣም፡
ግን ደግሞ ከጀርባው ብዙ ጉድ አያጣም፡
--------------------------
በስንቱ አስመሳይ ሰው ህዝቤ ሲደናገር፡
ብዙ የቅሌት ጉድ በሰው ላይ ሲማገር፡
ዝም በል አትበሉኝ ይውጣልኝ ልናገር፡
-------------------------
የሰው ቃል ቀለለ ከነበረው ዋጋ፡
በልብ ያልታሰበ በአፍ እየተወጋ፡
ወደ የት እንሒድ ከማን እንጠጋ፡
መስራትም መናገር ሆነብን አደጋ፡
--------------------------
ሁሉ ዋሾ ሆኖ ከማን ጋር ይኖራል፡
ታማኝ አካል ማጣት እንደት ያሳፍራል፡
እንፈር ወላሒ በጣም ይደብራል፡
----------------------------
ሐቅ ሲጫንበት ከብዶት ከዋለለ፡
ባላየ ባልሰማ ንቆት ከዘለለ፡
በውሻሸት ጓሮ እየተጠለለ፡
ሰው ረከሰ እና ሰውነት ቀለለ፡
--------------------------
በኑረዲን አል አረብ
-------------------------
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi

1 month ago

«የማግኘት ትርጉም»
-------------------

ፀሀይ ሁሌም አለች ቢከልላትም ጉም፡
ጨረቃና ኮከብ በፅልመት ቢዘጉም፡
በአሏህ ካመኑ ሙዕሚኖች አይሰጉም፡
ግን እምነታቸውም መቸም አይዘነጉም፡
በማጣት ውስጥ ነው የማግኘት ትርጉም፡
--------------------------
✍️በኑረዲን አል-አረብ
-------------------------
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi

1 month ago

ወላሒ ተፅናናሁ
-------------------

👉ጧት ከቤታችን ለጉዳይ ወጥተን ታክሲ ላይ ስንሳፈር #ሹፌሩን አናውቀውም ግን ከምንፈልግበት ቦታ እንደሚያደርሰን እርግጠኛ ነን።

👉ለስደት ወደ ባህር ማዶ ስትሔዱ ምድር ለቃችሁ በሀዋ ላይ ስትንሳፈፉ #ፓይለቱን አታውቁትም ግን ከምትፈልጉበት ቦታ እንደሚያደርሳችሁ እርግጠኝች ነበራችሁ አይደል..!?

ስለዚህ አትፍሩ..

የምናውቀው ፣
የምናመልከው አሏህ ብቸኛው ጌታችንማ...
.... እጂግ በጣም በርግጠኝነት
....እጂግ በጣም በጤነኝነትና በተስተካከለ ምቾት ከምንፈልግበት ቦታ ያደርሰናል።

እህህህህህ አልሀምዱ ሊላህ አቦ

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi

3 months, 1 week ago

🛑ተቀርተዉ ያለቁ እና በጅምር ላይ ያሉ ኪታብ ደርስ ሰሰብስብ !

~~

ሹሩጡ ላኢላሀኢለሏህ ወነዋቂዱል ኢስላም⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/214
https://t.me/durus_abu_reyyis/214

ቀዋኢዱል አርበዕ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/224
https://t.me/durus_abu_reyyis/224

20ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/232
https://t.me/durus_abu_reyyis/232

ላኢላ ሀኢለሏህ ወማእናሀ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/272
https://t.me/durus_abu_reyyis/272

ኩን ሰለፍያ አለል ጃዳህ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/314
https://t.me/durus_abu_reyyis/314

☞ሙዛከራት አህካም ፂያም⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/361
https://t.me/durus_abu_reyyis/361

ኡሱሉ ሰላሳ ወአዲለቱሀ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/512
https://t.me/durus_abu_reyyis/512

ቱህፈቱል አጥፋል ኪታብ ደርስ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/543
https://t.me/durus_abu_reyyis/543

በይቁኒያ ኪታብ ደርስ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/1015
https://t.me/durus_abu_reyyis/1015

☞ከሽፉ ሹቡሃት ኪታብ ደርስ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/1051
https://t.me/durus_abu_reyyis/1051

☞ወረቃት ኪታብ ደርስ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/1066
https://t.me/durus_abu_reyyis/1066

☞ኪታቡ ተዉሂድ ደርስ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/1096
https://t.me/durus_abu_reyyis/1096

☞ኡርጅዘቱል ሚእያ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/1148
https://t.me/durus_abu_reyyis/1148

ሚንሀጅ ፊርቀቱ ናጂያ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/1173
https://t.me/durus_abu_reyyis/1173

አልቀዋዒዱል ፊቅሂያ በጅምር ያለ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/1221
https://t.me/durus_abu_reyyis/1221

ቡሉغ አል መራም በጅምር ያለ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/1240
https://t.me/durus_abu_reyyis/1240

ሙንከራት ኪታብ ደርስ ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/1294
https://t.me/durus_abu_reyyis/1294

=

🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም ሀፊዘሁሏህ

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 4 days, 3 hours ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 5 days, 2 hours ago

በዚህ ቻናል
⚡ህይወትን የሚያንፁ የስነ-ልቦና ምክሮች
⚡መሳጭ የፍቅር ታሪኮች እና ወጎች
⚡ጥልቅ ማህበራዊ እና ፍልስፍናዊ እይታዎች
⚡ውብ የጥበብ ስራዎች
በፅሁፍ እና በድምፅ/Audio ይቀርባሉ።

#ሼር በማድረግ ወዶጅዎን የዚህ የእውቀት እና የጥበብ ድግስ ታዳሚ እንዲሆኑ ይጋብዙ።

Last updated 10 months, 1 week ago