★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 months, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 4 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 month ago
سحقا لمن يسكت إذا وقع الظلم
ثم يتفلسف إذا طبق العدل...
ከሰለፎች የታሪክ አምባ‼️
--------------------------------
በትክክለኛ አቂዳ ላይ ያለ ሞት አይፈራም ቀደምቶቻችን በዚህ ልክ ነበር ታሪካቸው እኛስ⁉️
የሕያ ብኑ ዐውን ሲናገሩ......
ከሰሕኑን ጋር ሆነን .......
ኢብኑል ቀሷር ዘንድ ታሞ ልንጠይቀው ሔድን አሉ።
👉ሰሕኑንም "ምንድን ነው ይህ ፍርሀት?" ብሎ ታማሚውን ኢብኑል ቀሷርን ጠየቀው⁉️
...○እሱም "ሞት እና ወደ አላህ መሄድን ሰጋሁ" አለው።
.....ሰሕኑን ንግግራቸውን ቀጠሉና፦
👉በመልእክተኞች፣
👉ሞቶ በመቀስቀስ፣
👉በሒሳብ፣
👉በጀነትና በጀሀነም እውነት ብለህ ታምን አልነበር⁉️
👉የዚህ ኡማ በላጩ አቡ በክር
ከዛም ዑመር፣ከዚያ ዑስማን፣አልይ ብለህ ታምን የለ⁉️
👉ቁርኣን ፍጡር ያልሆነ የአላህ ቃል ነው!
👉አላህ የውመል ቂያማ ይታያል!
👉አላህ ከዐርሽ በላይ ነው!
👉መሪዎች ግፈኛ ቢሆኑም እነሱ ላይ አምፆ መውጣት የተከለከለ ነው ብለህ ታምን አልነበር?” ብሎ ጠየቀው።
📌ታማሚው ኢብኑል ቀሷርም“በአላህ ይሁንብኝ! አዎን!” አለው።
►ያን ግዜ ሰሕኑን
“አሁን ሙት ከፈለክ! ሙት ከፈለክ!” አለው።
[ሲየር አዕላሚ ኑበላእ 12/67]
የተስተካከለ ዐቂዳ ላይ ያለ ግለሰብ ሞትንና ጌታውን መገናኘትን በፍፁም አይፈራም!! አላህ ዕቅዳችንን የስተካክልልን አሚን‼️
ጀግናዬ
እንደ ወርቅ በሒጃብ ውስጥ እንጂ እንደ ድንጋይ የትም ግልፅ አትሁኝ እሽ
➨እስኪ ሴት ሁኑና ወንድ አድርጉን⁉️
يريدونني أن أتبع سيد قطب وأترك شيخ الرسلان
ሰይድ ቁጥብን እንድከተል ረስላንን እንድተው ይፈልጋሉ‼️
يريدونني أن أتبع عبد الله الهرري وأترك الفوزان
አብደሏህ አል-ሀረሪን እንድከተል ፈውዛንን እንድተው ይፈልጋሉ‼️
ما لكم كيف تحكمون فهل يقارن بين الأحياء والأموات
ምን አይነት ፍርድ ነው የምትፈርዱት ህያዋንና ሙታኖች ይነፃፀራሉን⁉️
እስኪ እንደዚህ አይነት መልስ እየመለሳችሁ ፀንታችሁ አሳዩን ወላሒ በቃ ሴት ሁኑና ወንድ አድርጉን ወትሮም ወንዶች የሚሰሩት ከሴቶች ማህፀን አይደል⁉️.
.....በኑረዲን አል አረብ
ጂብ ስጋ ቤት ከፍቶ ባለ-ሙያው ውሻ፡
ከሌሎች ጋ ሳሳይደርስ አለቀ በቅምሻ፡
ባቄላ ተዘርቶ ጠባቂው ዝንጀሮ፡
እያስደመሙን ነው ለውጥ አለ ዘንድሮ፡
ደህና ሁኑ እንግዲህ
------------------
ጨክኜ ተለዬሁ ወጣሁ ከሰፈሬ፡
መጣሁ ሁሉን ትቼው ወይ አደፋፈሬ፡
በደም የተፃፈ እውነተኛ ፍቅር፡
የገጠር ትዝታ ለምን እንደት ይቅር..!?
ቤተሰብ ከሌለ እኔነት አይኖርም፡
አባት ሲሰናበት ቁስሉ ቶሎ አይሽርም፡
አልፈለኩም መሰናበት ቻው መባባል ተተቃቅፎ፡
ከባድ ስሜት አለው
ወዳጅን መሸኘት በእንባ ፅሁፍ ፅፎ፡
በመለየት ህመም ውስጤ ተቀስፎ፡
እንባ ዘለላዬ ፊቴ ተዘርግፎ፡
ብቸኝነት ጉዱ እኔን ተደግፎ፡
ሰላም ሁኑ በሚል የተለምዶ አባባል፡
የዘላለም ፀፀት ያማል ቻው መባባል፡
ወደ ኋላ እያየሁ ከተሸኘሁ ወዲህ፡
ጨክኑ ልጨክን ሰላም ሁኑ እንግዲህ፡
ኑረዲን
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 months, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 4 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 month ago