Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

ሀ ረ ጋ ት🎋

Description
መሙላትን የሚያስንቁ ጎደሎ ሀረጎች
likely ur Thoughts are hear🍃

TICKTOK :@Samiya.311

Facebook :samiya Tuha

ለ ሀሳብ አስተያየት tg@samiya311
Advertising
We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 1 day, 12 hours ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 6 days, 8 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month, 3 weeks ago

2 Monate her

"ቅን ማሰብ ከሌለዉ ላለንበት አለም
ሰዉ ዉስን ጊዜ እንጂ አይኖርም ዘላለም "

እንጉርጉሮ....!

2 Monate her

"መድፍና ደማሚት ያጣ ይመስል
አይገርማችሁም ወይ የአላህ አቻቻል"

መንዙማ!

2 Monate, 1 Woche her

...........2..!

በወንጀሎች አዘቅት ተዘፍቃ፣ በሆነዉ ፣
በነበረዉ ሁሉ አንገቷን ሰብራ፣ ልቧ እየደማ ሁሉ ከደጅህ ላልቀረች ፣ ካንተ ብቻ የሆነን መሀርታ እየሻተች ለጌታዋ በነደም ለምትተናነስ ነፍስ ሁሉ ጌታዬ በራህመትህ ጎብኝልኝ .....!💜

2 Monate, 1 Woche her

..............1...!

እስከነ ብዙ ጉድለታችን እስከ'ነ ወንጀሎቻችን ፣ እስከ እነ ድክመቶቻችን መልካም ነገሮቻችንን ወደፊት ብለዉ አይተዉ (አንተ ለልቦቻቸዉ አመላክተህ )ለወደዱን ፣ ላከበሩን ልቦች ሁሉ አንተ በሁብህ አስብልኝ ያ ረብ ...!💜

2 Monate, 1 Woche her

ረመዳን ሙባረክ ሰወች🥰

2 Monate, 2 Wochen her

እሩቅ
ከአይኔ እሩቅ
ወዲያ ወዲያ
የሚታየኝ ሰፊ ሜዳ
ከዚያም አልፎ ትልቅ አምባ
በላዩ ላይ ስለ ካበዉ
የደመና ድርብብ ካባ
ስጠይቀዉ
እዬማለ
ይነገረኛል
መቆም ሁሉ ፅኑ አቋቋም እንዳይደለ ።

ይሄ ሁሉ፦  የጥጥ ክምር
ብንን ይላል እንዳልነበር

ሂድት ይላል ከበላዩ
በሆነ አይነት የቀን ቀመር

አለ አይደለ
ከዚህ ሁሉ ፈተና መሀል
ልቤ ፦ አዛምድ አዛምዱን ይወዳል

አይገባኝም ብዙ ነገር
'እንደዚ አርገሽ ብታስቢዉ '
ከዚህ ጋራ ብትመስይዉ
ካላልኹ ራሴን በቁም ነገር ።

ወጣት ነኝ እላለሁ
  ግን በቀናት መሀል እሸበርራለሁ
ከመኖር ሞሰብ ላይ
እህል በመሆኔ ብቻ አልኮፈስም
ብዙ አለ የማይበቃ ጣፍጦ ለመቅረብምም።

ቅድም ልክ እንዳልኩት
ከዚህ ሁሉ መሀል
ልቤ አዛምድ አዛምዱን ይወዳል ።

ደመና ህማሞቼን ይመስለኛል
ጭፍግግ ቀኔን፣
መቸገሬን ያሳስበኛል

ግን ምን አለ
ነፋስ አለ ይሄን ሁሉ የሚበትን
ብራ ይመጣል ጉም የሚያተንን
የሆነ ቀን ትትነቂ
ፀሀይ አለች ቀን አድማቂ ..!

ይሄ ይሄ ያፅናኛል
እንደ ተስፍ እንደማመን
እንደግጥም እንደዘፈን...!

©Samiya T
የካቲት 2016

9 Monate, 2 Wochen her
ሀ ረ ጋ ት🎋
9 Monate, 2 Wochen her
Violence languages ***🤗***

Violence languages 🤗

9 Monate, 2 Wochen her

🥺🥺🥺

9 Monate, 2 Wochen her
We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 1 day, 12 hours ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 6 days, 8 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month, 3 weeks ago