Muya space

Description
Muya Space is a platform for professional, hand-crafting courses to discover and develop your skills, you can explore vast handcrafting skill courses like crochet, pottery, macrame, painting, basket weaving...
Contact us: @dave_Gadisa @zoe_z16
Advertising
We recommend to visit

Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2

Twitter: x.com/hamster_kombat

YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official

Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Game: https://t.me/hamster_kombat_bot/start

Last updated 1 day, 2 hours ago

Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot


Collaboration - @taping_Guru

Last updated 1 week, 3 days ago

🦴 Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market

Last updated 2 days, 18 hours ago

1 week, 5 days ago
Muya space
1 week, 5 days ago
Muya space
1 week, 5 days ago
Muya space
2 weeks, 6 days ago
**Muyaspace Builds Community, Opportunity Through Handcrafts**

Muyaspace Builds Community, Opportunity Through Handcrafts

Handcrafting is not only an art form but also a means of expression, cultural preservation, and economic opportunity. Muyaspace’s programs are designed to equip young people with valuable skills that can open doors to various career paths.

https://shega.co/post/muyaspace-builds-community-opportunity-through-handcrafts/

Partner Content

3 weeks ago
**ዋ! ጭቃ ታቦኩና አልተባልንም ድሮ?**

ዋ! ጭቃ ታቦኩና አልተባልንም ድሮ?

የልጅነት ትውስታዎን ልንመልስልዎት እንዲሁም ለልጆችዎም ይህንን ትውስታ እንዲያጋሩ በሙያ ስፔስ ተጋብዘዋል

ለልጆችም ለአዋቂዎችም የተዘጋጀ

ለመመዝገብ ሲፈልጉ - በስልክ ቁጥር 0942049910 ይደውሉ

አድራሻ - ቡልጋሪያ ዲምኘል ህንፃ, 6ኛ ፎቅ 601

ሙያ ስፔስ

@muyaspace

በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook

3 weeks, 1 day ago
ዛሬ ምሽት 2፡00 ጀምሮ ስለ እንጨት …

ዛሬ ምሽት 2፡00 ጀምሮ ስለ እንጨት ቅርጻቅርጽና ጌጦች አሰራር መርሃግብር ላይ ለተሳተፋቹ ቤተሰቦቻችን ልባዊ ምስጋናችንን ማቅረብ እንፈልጋለን። በመርሃግብሩም ጥሩ ልምድ እንደወሰዳቹ እናምናለን። ፋሲካ ተ/ማሪያም በሙያው ያለሽን ልምድ ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን። ያላቹን ሀሳብ አስተያየት ኮመንት ቦታ ላይ አስቀምጡልን። በቀጣይ ሳምንት በሌላ የሙያ ዓይነት ከሌላ ባለሙያ ጋር እስክንገናኝ መልካም ሳምንት እንዲሆንላቹ ተመኘን።

መላካም አዳር!☺️

"ቅዳሜ ምሽቶን ከሙያስፔስ ጋር ያሳልፉ"

በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook

www.muyaspace.com

3 weeks, 6 days ago
**ክረምቱን በሙያ**

ክረምቱን በሙያ
የጭቃ አድቬንቸር ከዚህ ይጀምራል የሸክላ ስራ ስልጠና

ለልጆችም ለአዋቂዎችም የተዘጋጀ

ለመመዝገብ ሲፈልጉ - በስልክ ቁጥር 0942049910 ይደውሉ

አድራሻ - ቡልጋሪያ ዲምኘል ህንፃ, 6ኛ ፎቅ 601

ሙያ ስፔስ

@muyaspace

በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook

4 weeks ago
**ክረምቱን በሙያ**

ክረምቱን በሙያ

ክረምቱን የተለያዩ የጥበብ ሙያዎችን
-ስዕል
-ሸክላ
-ኪሮሽ
በመማር  በሙያ ስፔስ ያሳልፉ

ለልጆችም ለአዋቂዎችም የተዘጋጀ

ለመመዝገብ ሲፈልጉ በስልክ ቁጥር 0942049910 ይደውሉ

አድራሻ - ቡልጋሪያ ዲምኘል ህንፃ, 6ኛ ፎቅ 601

ሙያ ስፔስ

@muyaspace

በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook

1 month ago
በየሳምንቱ የነበረን የሙያ ስፔስ ስልጠና በዚህ …

በየሳምንቱ የነበረን የሙያ ስፔስ ስልጠና በዚህ ሳምንት እንደማይኖረን ስንገልፅ ከታላቅ ይቅርታ ጋር ነው

ሙያ ስፔስ

@muyaspace

በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook

3 months ago
''**በእጅ** **የተሰሩ የአበባ ማስቀመጫዎችና ዕደ -** …

''በእጅ የተሰሩ የአበባ ማስቀመጫዎችና ዕደ - ጥበብ ከብሩክታዊት ገዛኸኝ ጋር''

🌵🌸 ይህ መርሃግብር እንዳያመልጦ 🌺🌵

የቤት ውስጥ አበባ ማስቀመጫ አሰራርና የቤት ውስጥ አበቦች ላይ ያተኮረ ልምዷን ልታካፍለን ብሩክታዊት ገዛኸኝ ከሙያስፔስ ጋር ቅዳሜ ሚያዝያ 19 ምሽት 2፡00 ቀጠሮ ይዛ እየጠበቀችን ትገኛለች።  🌿 ይህ ዕድል እንዳያመልጦ🌺🌱ፈጥነው ከታች ባለው ሊንክ በመመዝገብ ቦታዎን ይያዙ👇👇👇

ሊንክ: https://bit.ly/craftinghandsweek19
📍= ኦንላይን
*📆= ቅዳሜ, ሚያዝያ 12 ምሽት 2፡00
*💰= ነጻ መርሃግብር**

#CraftedBlooms #HandmadeGardens #ArtisanalBotany

We recommend to visit

Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2

Twitter: x.com/hamster_kombat

YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official

Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Game: https://t.me/hamster_kombat_bot/start

Last updated 1 day, 2 hours ago

Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot


Collaboration - @taping_Guru

Last updated 1 week, 3 days ago

🦴 Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market

Last updated 2 days, 18 hours ago