ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

Description
ይህ የቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ የቴሌግራም ቻናል ሲሆን በአላህ ፍቃድ፦
- በመድረሳው የሚሰጡ የተለያዩ ቂርአቶች፣
- ዳዐዋዎች እና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን እንለዋወጥበታለን

ሀሳብ እና አስተያየት ለመስጠት ይህን ቦት ይጠቀሙ ~ @billalmedresa_bot
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

? Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 7 months, 4 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month, 3 weeks ago

1 month ago

ሱራው አል በቀራ ነው

1 month ago

ለረመዷን ሙራጀዓ ለወረዳቹ ከቁርአን ጋር ግንኙነት ላላቹ ቀለል ያለ ጥያቄ 👆👆👆

1 month ago
3 months ago
***?*** ﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى …

? ﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَاأَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾

❪❆❫ عن أنس بن مالك رضي الله عنه ان رسول الله -ﷺ- قال : «أكثِروا الصَّلاةَ عليَّ يومَ الجمُعةِ و ليلةَ الجمُعةِ، فمَن صلَّى عليَّ صلاةً صلَّى اللهُ عليهِ عَشرًا».

? صحيح الجامع (1209)

❪❆❫ ‏قال رسول الله -ﷺ- : «أكثروا من الصلاة علي ليلة الجمعة ويوم الجمعة فإن صلاتكم معروضة عليّ».

? السلسلة الصحيحة (1527)

❪❆❫ وقال -ﷺ- : «إن أولى الناس بي يوم القيامة أكثرهم علي صلاة».

? صحيح الترغيب (1668)

❪❆❫ وقال -ﷺ- : «البَخِيلُ مَنْ ذُكِرْتُ عِنْدَهُ، فَلَمْ يُصَلِّ عَلَيَّ».

? صحيح الترغيب (1683)

????join????
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa

3 months ago
﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ …

﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آَمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾

- الصلاة على النبي ﷺ يوم الجمعة أفضل من بقيّة الأيام، وليلتها أفضل الليالي، قال ﷺ :

("إن من أفضل أيامكم يوم الجمعة فأكثروا عليَّ من الصلاة فيه")

? من سنن يوم_الجمعة

➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الصلاة على النبي محمد

اللهمَّ صَلِّ وَسَـــلِّمْ وَبَارِك على نبينا مُحمَّد وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا

????join????
▼▼▼▼▼▼join▼▼▼▼▼▼
????join????
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa

3 months ago
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 

??አስደሳች ዜና??

?????????????
      ወርሀዊ  የሴቶች በሴቶች የሙሀደራ
                     ፕሮግራም ?
?????????????

እነሆ የፊታችን እሁድ ቀን 27/04/17ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ጀምሮ እስከ ዙሑር ሶላት ድረስ በአይነቱ ልዩ የሆነ ወርሃዊ የሙሀደራ ፕሮግራም  በበረከቱል ሀበሺያ መድረሳ ስለተዘጋጀ እርሰዎን ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በአክብሮት ጋብዘንዎታል።

ሙሀደራ  ርዕስ፦

? የመጨረሻው ጉዞ  እና

??  ሰብር በሙስሊም ህይወት ወስጥ ያለው          
                        ደረጃ  በሚል

???  እንዲሁም ሌላ ጠቃሚ ፕሮግራሞች                 
                          አካቷል

?  ይህ ፕሮግራም እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል !!!

? ጥሪን ማክበር ኢስላማዊ ስነ-ምግባር
ነው !!!

?አዘጋጅ ፦ የቢላል ኢብኑ ረባህ መርከዝ
               ሴት ተማሪዎች ጀመዓ

ለበለጠ መረጃ፦ 0909697548
                          0967337690

? አድራሻ ፦ ካራ ቆሬ አብድልመጂድ መስጊድ በሚያስገባ ቂያስ 500 ሜትር ገባ እንዳላቹ ወዴ እንጨት ቤት አጠገቡ በረከቱል ሀበሺያ መድረሳ

" እውቀት መፈለግ በእያንዳንዱ ሙስሊም ወንድ እና ሙስሊም ሴት ላይ ግዴታ ነው"

https://t.me/bilalibnurebahmedresa
https://t.me/bilalibnurebahmedresa
https://t.me/bilalibnurebahmedresa

3 months ago
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

የገና ባእል በእስልምና ሚዛን

بسم الله الرحمان الرحيم

قال الله تعالى
لَقَدْ كَفَرَ الَّذِينَ قَالُوا إِنَّ اللَّهَ هُوَ الْمَسِيحُ ابْنُ مَرْيَمَ ۖ وَقَالَ الْمَسِيحُ يَا بَنِي إِسْرَائِيلَ اعْبُدُوا اللَّهَ رَبِّي وَرَبَّكُمْ ۖ إِنَّهُ مَن يُشْرِكْ بِاللَّهِ فَقَدْ حَرَّمَ اللَّهُ عَلَيْهِ الْجَنَّةَ وَمَأْوَاهُ النَّارُ ۖ وَمَا لِلظَّالِمِينَ مِنْ أَنصَارٍ

? እነዚያ «አላህ እርሱ የመርየም ልጅ አልመሲሕ ነው» ያሉ በእርግጥ ካዱ፡፡ አልመሲህም (ኢሳ - አለይሂ ሰላም) እንዲህ አለ፡- «የእስራኤል ልጆች ሆይ! ጌታዬንና ጌታችሁን አላህን ተገዙ፡፡» እነሆ! በአላህ የሚያጋራ ሰው አላህ በርሱ ላይ ገነትን (ጀነትን) በእርግጥ እርም አድርጎበታል፡፡ መኖሪያውም እሳት ናት፡፡ ለበዳዮችም ምንም ረዳቶች የሏቸውም፡፡

لَّقَدْ كَفَرَ الَّذِينَ قَالُوا إِنَّ اللَّهَ ثَالِثُ ثَلَاثَةٍ ۘ وَمَا مِنْ إِلَٰهٍ إِلَّا إِلَٰهٌ وَاحِدٌ ۚ وَإِن لَّمْ يَنتَهُوا عَمَّا يَقُولُونَ لَيَمَسَّنَّ الَّذِينَ كَفَرُوا مِنْهُمْ عَذَابٌ أَلِيمٌ

? እነዚያ «አላህ የሦስት ሦስተኛ ነው» ያሉ በእርግጥ ካዱ፡፡
➢ ከአምላክም አንድ አምላክ አላህ እንጅ ሌላ የለም፡፡
➢ እነዚያ ከሚሉትም ነገር ባይከለከሉ ከነሱ እነዚያን የካዱትን አሳማሚ ቅጣት በእርግጥ ይነካቸዋል፡፡

قُلْ هُوَ اللَّهُ أَحَدٌ (1) اللَّهُ الصَّمَدُ (2) لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ (3) وَلَمْ يَكُن لَّهُ كُفُوًا أَحَدٌ (4)

? በል «እርሱ አላህ ? አንድ ነው፡፡
«አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡
«አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡
«ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»

? እና እኛ ሙስሊሞች ከካፊሮች የምንለይበት ትልቁ እና ዋነኛው ነገር የእምነት ጉዳይ ነው
? እኛ አላህ አንድ ነው
➢ እነሱ አምላክ ሶስት ነው
? እኛ ኢሳ ነብይ ነው
➢ እነሱ ኢሳ ጌታ ነው
➢ እነሱ አላህ ልጅ አለው

? እና እኛ እንዴት ነው ከካፊሮች ጋር በእንደዚ አይነት ነገር የምንተባበረው
- በኩፍር ላይ በሽርክ ላይ

አላህ እንዲህ ብሎን ሳለ

وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَىٰ ۖ وَلَا تَعَاوَنُوا عَلَى الْإِثْمِ وَالْعُدْوَانِ ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۖ إِنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعِقَابِ
? በበጎ ነገር (በመልካም) ነገር እና አላህን በመፍራትም ተረዳዱ፡፡ ግን በኃጢአት (በወንጀል) እና ወሰንን በማለፍ አትረዳዱ፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ ቅጣተ ብርቱ ነውና፡፡

? አላህ ከከለከለን ትልቁ ክልከላ እና ትልቁ ወንጀል - ሽርክ ነው
በአላህ ላይ ማጋራትን ለአላህ ባላንጣን (ቢጤ) ማድረግን ነው

? በንደዚህ አይነት የኩፍር ተግባር ላይ እራሳችንን ካላራቅን የቱጋር ነው የኛ ተውሂድን መያዛችን በተውሂድ መመራታችን በተውሂድ መመስከራችን

? አላህም እንዲህ ይላል
والذين لا يشهدُن الزُّور َ  (الفرقان -  ٧٢)

قال ابن عباس والضحاك :
" الزور ‎- عيد المشركين "

? أحكام أهل الذمة 1244/3

????join????
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa

3 months ago

ልዩ ፕሮግራማችን ከሸይኽ ዐብደከልሐሚድ ቢን ያሲን አልለተሚይ ሐፊዘሁላህ ጋር ተጀምሯል። ግቡና ተከታተሉ

https://t.me/alislaahwomenonlineders?livestream

3 months, 1 week ago
***?*****ውድ** ቀናቶች እየደረሱ ነው

?ውድ ቀናቶች እየደረሱ ነው

ሶስተኛ ዙር ወርሐዊ ፕሮግራማችን ከፊታችን ጁሙዓህ (18/04/2017) ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀናት ይቆያል ኢን ሻእ አላህ

የኪታቦቹ ዝርዝር ለማስታወስ

  1. مقدمة في أصول التفسير
    የኪታቡ pdf

    https://t.me/medresetulislah/6612 ٢. الأصول من علم الأصول
    የኪታቡ pdf
    **⏬https://t.me/medresetulislah/6634 ٣. مختصر سيرة الرسول ﷺ
    የኪታቡ pdf
    https://t.me/medresetulislah/6639 ٤. بيان فضل علم السلف عل على علم الخلف
    የኪታቡ pdf
    https://t.me/medresetulislah/6620 ٥. بلوغ المرام
    የኪታቡ pdf
    https://t.me/medresetulislah/6630 ٦. متممة آجرومية
    የኪታቡ pdf
    https://t.me/medresetulislah/6624 المدرس:- ? فضيلة الشيخ أبو عبدالحليم عبدالحميد بن ياسين اللتمي

? በአልኢስላሕ መድረሳ**https://t.me/medresetulislah

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

? Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 7 months, 4 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month, 3 weeks ago