قَنَاةُ "أبِي عمران" الأثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ

Description
በዚህ ቻናል የሱና ኡስታዞች ደርሶች ፁሁፎችና የተለያዩ ትምርቶችን እንለቃለን
ምንጊዜም ቅድሚያ ለተውሂድ እንላለን የተፈጠርንበት አላማ ነውና።
Advertising
We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads: https://telega.io/c/ethioalbums

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
?? @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

?ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION ? @Abemallik

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ ? ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለሃሳብ አስታየት እና ለማስታወቂያ ? @AbusheCBot

4 months, 1 week ago

اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ

?ከዚህ በፊት በወንድም ኢብኑ ሙሐመድ ዘይን «ስለ ዙልሒጃ የመጀመሪያዎቹ አስር ቀናቶች፣ ኡዱህያን የተመለከቱ የተለያዩ ነጥቦችና ስለ ዓረፋ ቀን ፆም»የተፃፉ ጠቃሚ ፅሑፎችን ከዚህ በታች ያሉትን ሊንኮች በመጫን ማንበብ ትችላላችሁ!

☞ለሌሎችም ሼር በማድረግ አጅር ማገኘትንም አይዘንጉ!
___ ①➥ ከዙል ሒጃ የመጀመሪያዎቹ አስር ቀናቶች ያላቸው ትሩፋትt.me/IbnuMuhammedzeyn/1240 ②➥ ኡዱሕያ ማረድ ላሰበ ሰው⇘ ሊጠነቃቃቸው እና ሊያውቃቸው የሚገቦ ወሳኝ ቁም ነገሮችt.me/IbnuMuhammedzeyn/1242 ③➥ ለኡዱሕያ የምትታረድ እንስሳ ከነወር የፀዳች መሆን አለባት⇘https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1264 ④➥ ያልተገደበ እና የተገደበ ተክቢራ⇘https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1268 ⑤➥ ኡዱሕያ የሚታረድበት የመጀመሪያ እና የመጨረሻ ጊዜ⇘https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1273 ⑥➥ ከኡዱሕያ ጋር የተያያዙ ሌሎች ነጥቦች⇘https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1276 ⑦➥ ኡዱሕያን በጋራ ማረድን የተመለከቱ ሁለት ወሳኝ ነጥቦች⇘https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1280 ⑧➥ ለሞተ ሰው ኡድሕያ ማረድ⇘https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1282 ⑨➥ የዐረፋን ቀን መፆም ያለው ቱሩፋት⇘https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1284

4 months, 2 weeks ago
4 months, 2 weeks ago

ኡስታዝ  ሳዳት  ከማል

በእዉር ድንብር የሚጓዘዉ
የለተሞ ቡድን

የአብዱል ሀሚድ ለተሞ
የቪዲዮ ጉዳይ
የኢኽላስ ጉዳይ

t.me/NABAWITUBE

4 months, 2 weeks ago

ለነፍሳችን እንድረስ !

ወንጀል ....

አጭር ምክር
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር

https://t.me/Muhammedsirage

4 months, 3 weeks ago

ወደ አሏህ መንገድ የሚጣራ ሰዉ ሙስሊሙን ማህበረሰብ ለማገልገል "የተነሣ" እንጂ በሙስሊሙ ማህበረሰብ ለመግገልገል  የተነሣ መሆን የለበትም! ...
https://t.me/Muhammedsirage

4 months, 3 weeks ago

የሙሀደራ ፕሮግራም

http://t.me/Darutewhide

? የአዲስ አበባ እምብርት በሆነችው ሜክሲኮ ጀርመን ግቢ ተባረክ መስጅድ በአይነቱ ልዩ የሆነ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ እናንተን ይጠብቃል። 

ተጋባዥ ዳዒዎች: 

1⃣ ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ
2⃣ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
3⃣ ኡስታዝ ሳዳት ከማል

ለሴቶችም በቂ እና ምቹ ቦታ ተዘጋጅቷል። 

? መኪና ይዘው ለሚመጡ በቂ መኪና ማቆሚያ አለ። 

? ቀን: ማክሰኞ ዙልቂዳህ 20 /45  ወይም ግንቦት 20/2016 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ

☎️ ለበለጠ መረጃ  : +251936650001
                                : +251921543862
                                : +251941961928
አዘጋጅ: የሸይኽ  ጃማዕ እና ተባረክ መስጅድ ወጣቶች!

⚠️ ድንገት መምጣት ላልቻሉ በቴሌግራም የቀጥታ ስርጭት ለመከታተል: ??
t.me/nurmesjed

መቅረት አይደልም ማርፈድ ያስቆጫል

t.me/Darutewhide

4 months, 4 weeks ago
*****↪️*** ታላቅ የምስራች ዛሬ ጁሙአ ምሽት …

*↪️* ታላቅ የምስራች ዛሬ ጁሙአ ምሽት በመስጂደ ነስር ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ጉሩፕ ለየት ያለ የዳዕዋ ዝግጅት አዘጋጅቶ ይጠብቃቹሀል

የእለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን

1/ ኡስታዝ አቡ ሉቅማን

ዕርዕስ ተውሂድን በተመለከተ

2/ ኡስታዝ አቡ ኢምራን

ዕርዕስ በጊዜው የሚነገር ይሆናል

ዳዕዋው የሚጀምርበት ሰአት

ዛሬ ምሽት በኢትዮ 2:30

በዱባይ 9:30

በሳኡድ 28:30

ዳዕዋው የሚሰራጭበት ሊንክ??https://t.me/+ZgiXQ68JjGY0YjE8https://t.me/+ZgiXQ68JjGY0YjE8 ሁላችንም ሼር በማድረግ እህት ወንድሞቻችን ወደ ኸይር ስራ እናመላክታቸው

ሼር

ሼር

ሼር** በማድረግ የአጅሩን ተካፋይ እንሁን

4 months, 4 weeks ago

ያውልህ የ @Muhammedsirage  M.Nur ግጥሞች!  ግባና ጨምቀህ "ማር" አውጣ።

ግድ የለኝም ለዘር
t.me/Muhammedsirage/200

ልቤ ሆድ አታስፋ
t.me/Muhammedsirage/160

ታላቁ ነብዪ
t.me/Muhammedsirage/211

ሞተናል
t.me/Muhammedsirage/218

ማን ነው አሸባሪ?
t.me/Muhammedsirage/383

ወንድሜ ወዳጄ!
t.me/Muhammedsirage/420

መልካም ሆድ አይችልም
t.me/Muhammedsirage/495

ታመናል በጠና
t.me/Muhammedsirage/512

ዳቦ
t.me/Muhammedsirage/518

የታል ጌትነቱ?
t.me/Muhammedsirage/526

ኢኽዋኒ ከምሆን
t.me/Muhammedsirage/557

"ነብዩ" አደናግሬ
t.me/Muhammedsirage/575

ሞት
t.me/Muhammedsirage/579

ያልበሰለ ደዕዋ
t.me/Muhammedsirage/795

ጴንጤና ኮረና
t.me/Muhammedsirage/1244

.......
t.me/Muhammedsirage/1270

"ሲነግሩት ካልሰማ!"
t.me/Muhammedsirage/1314

ዘሬ አይደለም
t.me/Muhammedsirage/1462

የት ደረሱ ከቶ
t.me/Muhammedsirage/1547

ተው ተመለስ
t.me/Muhammedsirage/1640

ሰንቅ ለነገው ቀን
t.me/Muhammedsirage/1879

መውሊድ
t.me/Muhammedsirage/1965

5 months, 1 week ago

ማን ነህ አንተ ዲን ላይ አዲስ ነገር የምታመጣው ? !

ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
https://t.me/MedrestuImamuAhmed