Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2
Twitter: x.com/hamster_kombat
YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official
Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Game: https://t.me/hamster_kombat_bot/
Last updated 3 months, 1 week ago
Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market
Last updated 3 months ago
Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot
Collaboration - @taping_Guru
Last updated 3 days, 5 hours ago
🤔ሁል ጊዜ ቁጭ ብላችሁ
"በቃ ያሁኑን ፋይናል ልጨርስና ቀጣይ ከስር ከስር አነባለው"
"እንደዚ እስከመቼ ማሻሻል አለብኝ "😢
እያላችሁ በቁጭት ለራሳችሁ ትነግራላችሁ ነገር ግን አሁንም ፈተና ይደርሳል።
አሁንም ሌላ ቁጭት 😞
በውስጣችሁ እንዴት አድርጌ ላስተካክል እያላችሁ ግራ መጋባት ውስጥ ለምትገቡ በሙሉ ወይንም ፈረንጆቹ እንደሚሉት "Never again. . . . again"
✔️Havan academy የconsistancy ችግራችሁን እንዲሁም procrastination እንቅፋታችሁን ከህይወታችሁ ገለል ሊያረግላችሁ አለው እያለ ነው
❓ታዲያስ ምን ትጠብቃላችሁ መጪው ፋይናል ነውና ዝግጅታችሁን ከወዲሁ ጀምሩ
🔰Register
Havan Academy Short Video Competition
We are excited to announce a competition for creating a short video about Havan Academy. This is a fantastic opportunity for you to showcase your creativity and video making skills while potentially winning cash prizes!
Competition Guidelines:
• Eligibility: Open to university and college students only.
• Location: All video shoots must take place on your university campus.
• Video Length: Your video must not exceed 58 seconds.
Judging Criteria:
• Editing, Voice quality, and Havan related (50%)
• Creativity and originality (50%)
• No need to use Ai generated Voices and pictures.
Prizes:
• 1st Place: 2000 ETB
• 2nd Place: 1000 ETB
Important Information:
• Competitors must have a good understanding of Havan Academy. Feel free to reach out for more information if needed.
• Submission Deadline: December 25
• Submit Your Work: @havan_academy_student_support
We can’t wait to see your amazing videos!
✔️sharing this to your class groups to get 2% bonus.
🔸**Freshman Mathematics Teacher guide
✅ጥያቄ መስራት ምንም ጥርጥር የለውም ጥሩ ውጤት ለመስራት በጣም ያግዛቹሃል።
⚙️Freshman mathematics module አራት chapters ያሉት ስሆን በእያንዳንዱ ስር ደግሞ በጣም ብዙ ጥያቄዎች አሉት።
😀መልሶቹን ሳታዩ በፊት ግን በራሳችሁ ቀድማችሁ ብትሞክሩ ይመከራል።
😀 Join and share@havanacademy✅@havanacademy✅**
የፈተና ሳይኮሎጂ💡
🔨 የ ሴሚስተር ልፋታችሁን የሚወስነው የ 2 ሰዓት ፈተና ነው። ፈተና ክፍል ስትሆኑ የምታደርጉት ነገር ውጤታችሁን ይወስነዋል ።
🔻ፈተና ክፍል ከደነገጣችሁ የምታውቁት ሁሉ ይጠፋባችኋል፤ ቀላል ጥያቄ ሳይቀር መመለስ አትችሉም ፤ የብዙ ተማሪዎች ችግር ነው።
😴ፈተና ክፍል ስትሆኑ ራሳችሁን ካረጋጋህ ግን በConfidence የምትችሉትን ሁሉ ትሰራላችሁ፣ ከዛ ጥሩ ውጤት ታመጣላችሁ፤ አያችሁ ፈተና የሳይኮሎጂ ጨዋታ ነው።
✔️የሳይኮሎጂ ጨዋታን ለማሸነፍ ልንረዳችሁ፤ ከጐናችሁ እንዳለን ልናሳያችሁ ተገኝተናል
መልካም ጥናት ❤️
JOIN US
Campus life😅
🎓አንዱ Gc ምን አለ አሉ
'' አንድ ጥሎ ሕይወት አንድ አንጠልጥሎ እውቀት '' አለ አሉ
😊የካምፓስ life means ከጀለሶችህ ጋር አብረህ 4,5,6,7,8 ማዝገም ማለት ነው ። እና በዚህ የህይወት ሂደት ተማሪዎች ከተለያየ እምነት ባህል አስተሳሰብ ጋር የሚተዋወቁት በዚህ ጊዜ ነው ። ተማሪውም የራሱን ማንነትና ስብዕና የሚቀየረው በcampus lifu ላይ ነዉ። ካምፓስ ላወቀበት በብዙ ነገር በ negativeም በposetiveም ሚለወጥበት አንድ planet ነው 😁
🦋ካምፓስ አይረሴ የሆኑ ምርጥዬ momentoch አሉበት በቃ አንዱ ጀለስ ብር ሲላክለት ስልኩን አጥፍቶ ይጠፋል ከዛም እንደ FBI እርሱን ፍለጋ ከጀለሶች ጋር በባትሪ ትኳትናለ...፣😺አንዳንድ ጊዜ አንዱ 10 ብር አበድሮህ አልፋታ ብሎህ...አንዳንድ ጊዜማ ከ3rd floor ላይ አንተ ብሬን አታመጣም ብሎህ ይጮሃል❤☺️፣አንዳንድ ጊዜ ዞር ብሎ አይቶ የማያውቅ ቤተሰብ coma ውስጥ ሊከትህ ሲፈልግ 😄 ካርድ ባለ100 ይልካል ከዛ አንቺ ቁጭ ብለሽ እሱን ለጀለሶችህ ሸምሱን ትሆንላቸዋለህ😁....፣የቸርችህ fellow [ ህብረት ] programሳ ምትረሳ ናት 😁 welcome program ላይ ስምህን አስተዋውቅ ስትባል vibrate mode ላይ ምትሆናት ነገር የዛኔ ደሞ ምትበላት ፈዋ ወዮ!❤😋 ምታስብል ናት : ደሞ ከጀለስህ ጋር ለሊት ተኝተህ መቶ 12 ሰአት ተነስተህ church መሄዱ 😍 ። Muslim ጀለሶች ጋርም እንደዛው❤!.....አረ ነፍ ደስ ደስ የሚሉ ነገሮች አሉ🙀
☺️ አስጠሊታ ሁኔታዎችም ሊከሰቱብክ ይችላሉ ማትፈልገው department i.e አንተ Law እማራለው ብለህ ማለት ነው ወስደው ማለት ነው sociology ማለት ነው ሊከቱህ ይችላሉ ማለት ነው ማለት ነው😂....አስበው እስቲ የወደፊት ሂወትህ ሚወስኑ አጋጣሚዎች አሉ😊 ለዚህ አሁን ነስር በአፍንጫህ እስከሚወጣ....አላልኩም ወጥረህ አንብብ odma😍......ሌላው እዛው ሚያጋጥሙ ሰገራ የሆኑ ልጆች አሉ በቃ ሲያስጠሉ....ስለነዚ ማውራት expired ያደርጋል ለነዚህ መፍትሄው በቃ መጀመሪያ ሰሞኑን see see አድርገህ ፍሬንድነትህን ቶሎ cut ማድረግ ነው ያለዛ አንቺንም ሊከትቡሽ ይሯሯጣሉ 😊 ። ልነገራችዋ አራዳ ማይገልፀው የህይወት ምስጢር የገባው 24 ሰአት ትምህርት ችከላ ማይል ሁሉን በልክ የሚያደርግ ልክ እንደ እኔ 😜 ብቻ ጓደኛ መረጣ ላይ... ሁኑ ካለበለዚያ ውሃ በላችሁ campus ላይ ያለ ፍሬንድ ይከብዳል 🟢🟢
ካቦድ ✍️
🎉 Freshman Logic best ppt
🎯Register Now👇👇
@havanacademybot
@havanacademybot
Qs from Students : what will be the problems that I might face when I start class as a freshman?
There are many difficulties you could run across. Just one problem comes to mind, i.e time management. this might seem simple when you think of it, but the reality is quite different. The majority of instructors adjust the schedule they've already received from the particular campus. For the first month, they remain longer and don't start teaching you until much later. Then, one day, they come and teach three or more chapters in a single session. eventually, Assignments and other tests are given in a short period of time. There are many portions that are just waiting for you to read them. You exhaust yourself by jumping from subject to subject to cover and following your professors' instructional trip at the speed of light. finally you get overwhelmed and those minor mistakes, emotional instability, losing of confidence and watching a lot of genius students near you exacerbates the fearing.
start studying from the very beginning even if no one do so with you, avoid procrastination!
FRESHMAN 2016 Students Tip : start your journey with us to succeed in a campus.
share and join 🙏🙏🙏
መልካምነት ለራስ ነው!
👆 TiKToK የሌላችሁ ተማሪዎች on YouTube
💠 How to Register for Havan Academy Tutorial Program?
This is Havan Academy, Trusted and Top Ranked online Learning Center,
💠 Your GPA Matters ❗️
✔️ Video in English: https://t.me/havanacademyinfo/104
*✔️ Video in Amharic*: https://t.me/havanacademyinfo/102
Registration Bot: ⬇️⬇️
👉👉 @havanacademybot💠
Share with your friends⭐
⭐ @havanacademy💠
Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2
Twitter: x.com/hamster_kombat
YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official
Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Game: https://t.me/hamster_kombat_bot/
Last updated 3 months, 1 week ago
Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market
Last updated 3 months ago
Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot
Collaboration - @taping_Guru
Last updated 3 days, 5 hours ago