HUMJ🌹 የማስታወቂያቦርድ

Description
የሀዋሳ ዪኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ የቂርዓትና የተለያዩ ፕሮግራሞች የሚለቀቅበት ቻናል ነው።
በቻናሉ ላይ ያለወትን ሀሳብና አስተያዬት በሚቀጥለው ቦት ልታሳውቁን ትችላላችሁ።
@HUMTJ_BOT
Advertising
We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 1 month ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot

For Advertisement👇🏿
@atcads

Last updated 1 week, 1 day ago

💫💫💫NGOjobs💫💫💫
🆕ማንኛውንም ስራ ከ 0 አመት ጀምሮ በየቀኑ እና በየሰአቱ
🆓 ነፃ የትምህርት እድሎች
✔️ስልጠናዎች
🌏 ለማስታወቂያ ወይንም ስራ ለማስነገር @promoter14 ላይ ያናግሩን !
Promotion የምትሰሩ አናግሩን @promoter14
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 6 days, 17 hours ago

1 week, 6 days ago

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድና የተከበራችሁ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና በአካባቢዋ የምትኖሩ ወንድሞች እና እህቶች ዛሬ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ የዳዕዋ ፕሮግራም ስለሚኖር ሁላችሁም በሰዓት በመገኘት እንድትታደሙ ።

1 week, 6 days ago

*🟦የመልካም ስራ ጥሪ እስኪ ያለንን
  በማውጣት  የሙስሊሞችን ሙሲባ
      እንካፈል ባለችን ነገር
*

አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ
   ወበረካትሁ  ውድ  ወንድሞችና
    እህቶች በውጭም ሆነ በኢ/ያ
   ያላቹ ሁላችሁም አላህ ባላችሁበት ሰላምን ይለግሳችሁ ከማንኛውም ፈተናና ሙሲባ አላህ ይጠብቃችሁ

*❗️ሰሞኑን በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ የአንድ ወንድማችን ቤተስቦ ላይ ሳይታሰብ በተፈጠረ  ሙሲባ ምክንያት ያላቸውን ሁሉ አቅም አሟጠው ያቃታቸውን ለኛ አቅርበውልናል።
❗️ጉዳዩ እንደሚከተለው ነው ከወንድማችን👇*
❗️➹"ሁኔታው ከቤተሰቦቼ መካከል አንደኛው ገበያ ላይ  አጋጣሚ በተፈጠረ አለመግባባት   አለመስማማት ድንገት በተከሰተ ፀብ ሰው ይሞታል::  እናም በድንገት ስለነበር ነገሩ ሁሉ ለነሱ በጣም አስቸጋሪ ስለሆነባቸው ማለትም  ከሚኖሩበት ሀገር/ሰፈር ተሳዳጅ ሆኑ።

❗️➹ገደለ የተባለውን ወንድሜን ንብረቱን በሙሉ ወረሱት ቤቱንም ሙሉ በእሳት አቃጠሉት የሱን ሲጨርሱ ወዴ እኛ ቤት መጡ የኛንም እንዲሁ በሩን ሳይቀር ሰባብረው ከዛ እኛን ማደን ጀመሩ ::

❗️➹ከዛም ያው ሽምግልና ሂደት ሃገሩ ተለምኖ እንደምንም ለድርድር ተስማሙ እናም እኛም ተወካይ ሺማግሌ ላክና እና ድርድሩ ተጀመረ::  እናም ከዚያ በሗላ ለካሳ|ጉማ ሚከፈል ►[550,000 /አምስት መቶ ሀምሳ ሺ/ ተጠየቅን እናም ልጁ አቅም ስለሌለው በአባቴ ትከሻ ሁሉም ወደቀበት አባቴም ለመክፈል ያለውን ሁሉ ሸጠ(አርሶ ሚበላበትን በሮች ሁሉ ሳይቀር ሸጠ)::

❗️➹ይህም ተጨምሮ አልሞላም ሁሉንም የመክፈል አቅም ስለሌለን ለዘመዱም ለቅርብ ሰው በያለበት ላክን ደሞ ሀገራችን አለመረጋጋትና ስጋት ስላለ አመርቂ ነገር አያስገኝም ሆኖም በአጠቃላይ ወዴ ተሰባስቦ ►390,000 /ሶስት መቶ ዘጠና  ሺ/  ተሰበሰበ:: ነገር ግን አሁን መሙላት አቅቶን የቀረውን ►160,000](https://t.me/yemeredajagroup) ሺ ብር ነው። ለማሟላት ስላልቻልን ነው ይህን ነገር አውጥቸ የጠየኩት እኔም አቅም የለኝም ቤተሰቤን ለማገዝ በቅርቡ ነበር ወደ ትዳር ዓለም የገባሁት መቼም የኔ ብጤ ከሆናቹ የሚሰማቹን ሁሉ** ትረዱኛላቹ። ስለዚህም እባካችሁ ካላቺሁ ላይ እርዳታቺሁን ሻለሁ ወንድም እህቶቸ ትንሽ ትንሽ ብታግዙኝ ለኔ ትልቅ ነገር ነውና  ቤተሰቦቸንም ወደ ቤታቸው መልሱልኝ በትብብር:: አላህ ሱብሃነሁ ወተአላ ባወጣችሁት እንደተካላቹ ከወዲሁ አላህን እለምናለሁ:: ከእንዲህ አይነቱ ሙሲባ አላህ ይጠብቃችሁ"

እንግዲህ ይህን ይመስላል የምናውቀው ከጀመዓችን ያለ ወንድማችን ነው። ያለንንሰ ሁላችንም እንተባበር አላህ ከፈቀደ ችግር የነካንን ሰወች ሳያልፍ ለመተባበር ፈር ቀዳጅ ይሆናል።

በሚከተለው ግሩብ ሰወችን አድድድ እናድርግ ለአላህ ብለን ሁላችንም ግሩፑ ብሩን በአላህ ፈቃድ ከሞላልን እናጠፋዋለን በጣምምም ትንሽጨብር ናት እንተጋገዝ ለአላህ ብላችሁ በውጭም በኢ/ያ ነፈያላችሁ።

ግሩፑ 👇
https://t.me/yemeredajagroup

አካውንት ቁጥር👇
🏧ንግድ ባንክ➹  1000502662288
🏧ዘምዘም ባንክ➹ 0011518820101
       ስም► Anwar shiferaw Ahmed
                አንዋር  ሽፈራው
ኢንሻ አላህ ማክሰኞ ማታ በኢትዮ 2:40 ጀመሮ ከላይ ባለው ግሩፕና በዚህ ቻናል ኢንሻ አላህ በቀጥታ ላይቭ ለወንድማችን እናሰባስብለታለን ሁላችሁም አስቡባት: ለአላህ ስትሉ ሸር አርጉት ግሩፑን, በጣም ቀላል ገንዘብ ናት  እንርዳው።
👇
t.me/HawassaUniversityMuslimStudents
በሚከተለው ማስፈጠሪያ ወደ ግሩፑ ይቀላቀሉ ሰወችን አድድ በማድረግ ተባበሩ ባረከላሁ ፊኩም👇****
https://t.me/yemeredajagroup

عن أبي هريرة قال : قال رسول الله صلى الله عليه وسلم : " مَن نفَّس عن مؤمن كربةً من كُرب الدنيا نفَّس الله عنه كربة من كرب يوم القيامة ، ومن يسَّر على معسرٍ يسَّر الله عليه... (متفق)
ከአንድ ሙእሚንን ላይ ከቅርቢቱ ዓለም ዱንያ ችግርን ያስወገደ የሆነ ሰው አላህ የቂያማ ቀን ጭንቀትን ያስወግድለታል። ጉዳዩ ለከበደበት ሰው ጉዳዩን ያገራለት አላህ ነገሩን ያገራለታል።

3 weeks, 3 days ago

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ነገ እሮብ በተማሪዎች መስጅድ የተዘጋጀ ቀለል ያለ የዒድ ዝግጅት ስላለ ወንድምና እህቶች ተጋብዛችኋል።  

ፕሮግራሙ ከ ዒድ ሶላት በኋላ ነው።  

3 months, 3 weeks ago

ከዚህ በፊት ወጥቶ በነበረው ማስታወሻ የነበሩ የትየባ ስህተቶችንና የአገላለጽ ችግሮችን ለማስተካከል ተሞክሯል። ቢኢዝኒላህ ይህ ከባለፈው ቅጅ በብዙ የተሻለ ነው። ከዚህ በፊት ስልካችሁ ላይ የነበረውን አጥፍታችሁ በምትኩ ይሄን ተጠቀሙ። የድሮውን ቅጂ ለሰው አጋርታችሁትም ከነበረ ያኛውን እንዲያጠፉትና ይሄን እንዲጠቀሙ አስታውሷቸው።

3 months, 3 weeks ago
3 months, 4 weeks ago

إن شاء الله، سيبدأ فضيلة الشيخ موسى بن أحمد القطان حفظه الله تعالى الدورة العلمية بعد صلاة فجر يوم الأحد بالتاريخ ــ٢٥ ــ ١٤٤٥هــ
مكان الدورة: مسجد الهدى (مسجد طلاب الجامعة) ... حواسا.
الوقت ١٢:٠٠ بالتوقيت المحلي.
الرسالة الأولى للدورة: أصول الدعوة السلفية لفضيلة الشيخ عبد السلام بن برجس.

4 months, 2 weeks ago

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
በብሬክ ተቋርጦየነበረው                            
የ (عمدة الأحكام )ደርስ  በዛው በሰዓቱ ተጀምሯል  በተጨማሪም  (የመንዙመቱ አልላምያህ ) ደርስ  ስለተጀመረ  
መከታተል ትችላላችሁ

4 months, 2 weeks ago

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ቁርኣንን መሀፈዝ የምትፈልጉ ወንድሞች በአድስ መልክ ስለሚጀር መስፈርት የምታሟሉ መመዝገብ ትችላላችሁ ።
መመዝገብ የምትፈልጉ ወንድሞች
አብዱረህማን 0963634352
ፈይሰል
አብዱልዋሲእ
አናግሩ።

4 months, 2 weeks ago

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ከዚህ በፊት
متن البناء في فن الصرف
የቀራችሁ ነገ ቅዳሜ ከ ሱብሂ ሶላት በኋላ
المقصود في التصريف
ይጀመራል ።
إن شاء الله
መከታተል ትችላላቹ ።

5 months ago

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ማስታወቂያ

ዘንድሮ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ምርጫችሁን ሐዋሳ ዩኒበርስቲ በማድረግ እኛን 🔜 ለመቀላቀል በመጠባበቅ ላይ ላላችሁ በሙሉ የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት ስናስተላልፍ በታላቅ ደስታ ነው::በመቀጠልም የዩኒቨርስቲያችን የተማሪዎች ቅበላ መርሃ ግብር ታህሳስ 08 -09/2016 ስለሆነ በእለቱ የሐዋሳ ዩኒበርሲቲ🕌 ሙስሊም ተማሪዎች ህብረትም ደማቅ አቀባበል የሚያደርግላችሁ ይሆናል :: እናንተም ውድ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ማንነታችሁን(ሙስሊም መሆናችሁን) ለማሳወቅ የቀና ትብብራችሁን በአክብሮት እንጠይቃለን::

ስለዚህም ወደ ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለ Fresh የተመደባቹ ወንድሞችና እህቶች ወደ ግቢያችን ስትመጡ በነዚህ ስልኮች በመደወል የምትፈልጉትን ማንኛውም information እና  በምትመጡበት ጊዜ ደግሞ እየደወላችሁ አንዲቀበልዋቹህ ማድረግ ትችላላቹ:-
=ዒዘዲን
0906837403
=>ሪድዋን
0924640915
=> አብደል ከሪም
0908271359
=>ኢብሳ affan orromo
0901713831
=>ያሲን
0937574632
=>አብዱረህማን
0964238265
=> አብዱልሀፊዝ. affan orromo
0929198552
NB:- የእህቶችን ስልክ ለምትፈልጉ እህቶች ከላይ ስልኮች ደውላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ።

መስታወቂያ ለመከታተል
https://t.me/HUMJstudents

We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 1 month ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot

For Advertisement👇🏿
@atcads

Last updated 1 week, 1 day ago

💫💫💫NGOjobs💫💫💫
🆕ማንኛውንም ስራ ከ 0 አመት ጀምሮ በየቀኑ እና በየሰአቱ
🆓 ነፃ የትምህርት እድሎች
✔️ስልጠናዎች
🌏 ለማስታወቂያ ወይንም ስራ ለማስነገር @promoter14 ላይ ያናግሩን !
Promotion የምትሰሩ አናግሩን @promoter14
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 6 days, 17 hours ago