🎙ሰለፍዮች ነን በሐበሻ ደሴት👌

Description
ይህ ቻናል የተለያዩ አስተማሪና አነቃቂ የሆኑ ትምህሮችን፣
ሙሃደራዎችን፣ የቀደምት አኢማዎችን ንግግሮች እንዲሁም የተለያዩ በጊዜያችን ያሉትን የሱና ዑለማዎች ፈትዋና ንግግር የምናቀርብበት ቻናል ነው።
إن شاء الله
We recommend to visit

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 1 week, 6 days ago

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 6 months, 2 weeks ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 8 months, 2 weeks ago

1 year, 1 month ago

አንድ አጠር ያለ ግጥም በቀጥታ ስርጭት ሊከፈት ነው

1 year, 1 month ago

ፈቂሁ ወጣት በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ መታ****

?ለፈገግታ ያክል

አንድ ወጣት አንዲትን  ሙስሊም ሴት ለጋብቻ ማየት ፈለገ፣በተፈቀደው  ሸሪዓዊ የመተያየት ሁኔታ ውስጥ እሷ ስለ አላህ  ዐዘወጀለ ከፍጡራኑ ሁሉ የበላይ መሆን፣ ይህንን ወጣት እምነቱ ምን እነደሆነ ማወቅ ፈለገች።
"አላህ የት ነው?" ብላ ጠየቀችው።
እሱም ፦
የአላህ መልክተኛ (
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦
"ነፍሴ በእጁ በሆነች ጌታ (
አላህ) አንድ ወንድ ሚስቱን ወደ አልጋ ጠርቷት እምቢ አትልም ፦ባልዋ ከሷ እስኪወድ ድረስ ከሰማያት በላይ ያለው (አላህ) ቢቆጣባት እንጂ ።"
?ኢማሙ ሙስሊም ዘግበውታል
ብሎ መለሰላት።*

?አቡ ሙዓዝ አል ቡታጀርይ
?*?????????
https://t.me/abumuazibrahim
من كل بستان زهرة

Telegram

من كل بستان زهرة አጫጭር ምክር ሰጪ ፁሁፎች እና ግጥሞች-----

نصائح

ፈቂሁ **ወጣት በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ መታ***❕*****
1 year, 1 month ago
***إن من الشعر لحكمة***

إن من الشعر لحكمة

https://t.me/hamdquante

1 year, 1 month ago

?إن من الشعر لحكمه
?ከግጥሞችም በጥበብ የተሞላ አለ

1 year, 1 month ago

???????
?ለፈገግታ ያህል?
???????

?ሁለቱ እብዶች ?

ከአማኑኤል ሆስፒታል ዘበኛውን ሸውደው ለማምለጥ ይስማሙና ወደ መውጫው በር ያመራሉ
እንደደረሱም ዘበኛውን
ከቦታው ያጡታል።
እነርሱም እጅግ በማዘን
?አይይይ*.
አሁን ታዲያ ማንን ሸውደን ልንወጣ ነው?
በማለት ወደ ነበሩበት ተመለሱ።
?*?*??https://t.me/httpe2Isiamec3cetar ???????*?

Telegram

የሰለፊዮች ድምፅ በሀባሸ ምድር

ይህ ቻናል የተለያዩ አስተማሪና አነቃቂ የሆኑ ትምህሮችን፣ ሙሃደራዎችን፣ የቀደምት አኢማዎችን ንግግሮች እንዲሁም የተለያዩ በጊዜያችን ያሉትን የሱና ዑለማዎች ፈትዋና ንግግር የምናቀርብበት ቻናል ነው። إن شاء الله

***?******?******?******?******?******?******?***
1 year, 1 month ago

----
---
?---የሒጃብ ቱሩፋቶች ---?
?------------------------------?

የቂርአት ቁጥር ?-- 5 ---?
?---------------------------------?

فضائل الحجاب:
للشيخ أبي عبد الرحمن عبد الله بن أحمد الإرياني حفظه الله تعالى.
------
⭕️➢ትክክለኛን ሒጃብ ማለትም ኒቃብን መልበስ اللهንና መላክተኛውን መታዘዝ ነው ።

? -------------?

" يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُلْ لِأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِنْ جَلَابِيبِهِنَّ ذَلِكَ أَدْنَى أَنْ يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَحِيمًا " 59 الأحزاب
?---------------?
?➢ የመላክተኛው ሚስቶችና ሴት ልጆች ብሎም የጀግኖቹ ሶሐብዮች ሚስቶች የታዘዙበትን ትዕዛዝ መከተል ይሔ ነው የሰለፍይነት መገለጫ ነው ... ❗️

?=======?=======?

ርዝመት : 1:18:25

ለቀጥታ ስርጭት
????????
?https://t.me/httpe2Isiamec3cetar

ድምፁን ለማግኘት
???????
?

1 year, 1 month ago

? የመርከዘ አስ ሱና {ቂልጦ ጎሞሮ} የጁመዓ ኹጥባ ።

*?* بعنوان: « تحريم إتخاذ القبور مساجد»

? « ቀብርን መስጂድ አድርጎ መያዝ ሀራምነት »**

? በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ የጁሙዓ ኹጥባ ትርጉም።

?️ በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ብን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው።

?️ ጁማድ አል-ኡላ {10-1445 ሂጅሪያ } አርብ በታላቁ መርከዝ አስ ሱና {ቂልጦ_ጎሞሮ}አላህ ይጠብቃት።

تابعوا المحاضرات على الرابط
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
? https://t.me/httpe2Isiamec3cetar

We recommend to visit

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 1 week, 6 days ago

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 6 months, 2 weeks ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 8 months, 2 weeks ago