Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

ኖኅ Book Delivery

Description
The first and the only book delivery service in Ethiopia. Order books all over the world with fair price & fast delivery
Free delivery
ለአስተያየትና መፅሐፎችን ለማዘዝ ከታች ባሉት አድራሻ መልዕክት ያስቀምጡልን

@Noahbook7

"ማንበብ ፋሽን ነው"
Join us @noahbookdelivery
Advertising
We recommend to visit

Intel slava is a Russian News aggregator who covers Conflicts/Geopolitics and urgent news from around the world.

For feedback and business enquiries
@IntelSlavaFeedbackBot

Last updated 1 month, 2 weeks ago

News and announcements of the library. No books here.
🇨🇳Official Chinese channel: t.me/zlib_china_official
🌐 https://zlibrary-global.se
https://en.wikipedia.org/wiki/Z-Library
🐦 https://twitter.com/Z_Lib_official
🐘 https://mastodon.social/@Z_Lib_official

Last updated 4 months, 1 week ago

💫Welcome to the best book channel of Telegram.

✨Buy ads: https://telega.io/c/BooksHub25

✨Contact admin ➠ @Bookshub_contact_bot

✨ Off Topic Community➠ @BooksHubCommunity

✨ Copyright Disclaimer➠ https://telegra.ph/LEGAL-COPYRIGHT-DISCLAIMER-09-18

1 month, 2 weeks ago

እንዳማረው ቀረ➮ እንዳማረው ቀረ እንደጀነጀነ… ምስኪን! 😂

✍🏽 በዕውቀቱ ስዩም🎙ትረካ በዕውቀቱ ስዩም

ሼር ያድርጉ!!
⛵️⛵️⛵️
"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery

1 month, 2 weeks ago
ኖኅ Book Delivery
1 month, 2 weeks ago
ኖኅ Book Delivery
1 month, 3 weeks ago
ጓዳህ ማለት አንድም ልብህ አንድም ክብርህ …

ጓዳህ ማለት አንድም ልብህ አንድም ክብርህ ማለት ነው።

በተነካብህ ጊዜ ኃይልህ ይዝላል። የምትናገረው ሰሚ ያጣል። ጩኸት ብቻ ትሆለህ። ይህ በማናችንም ህይወት ውስጥ አለ። አጋጣሚ ነው። ነገሩ ሲመጣህ ጊዜያዊ ነውና ተከታይ ሁን። ተሸነፍ። ይሁን ብለህ ተሻገረው።

እውነትህ ይረክሳል፣ በጽሞና የሚያይህ አይኖርም። 

ለምን አልተሰማሁም? ብለህ ክርር አትበል። እንደውሀ ሁን። በሞሉብህ ኮዳ መልክ ኮድድ። አፍታዎች ሲያልፉ በሞራል ድል ጭምር ልቀህ ታድጋለህ። መልካም ስብዕናን የምትገነባው በዚህ መልኩ ነውና ለማይሰሙህ ሁሉ አትዘን። አትጎዳ። ጊዜህ በገባህ ቀዳዳ እንዳይፈስ አስምር።

አንተም ግን በሌላው ላይ ግዴለሽ የሆንክባቸው ጊዜያት አሉ። ሰው ነህና ሁሉን አታውቅም፣ አታስተውልም። ጉዳትህን ብቻ ማጮህ ላይ አትጉላ። ሰው ስንሆን የምንጎዳውም ሆነ የምንጎዳው ሆን ብለን በማወቅ ብቻ አይደለም። ባለማስተዋልም እናጠፋለን።

አውቀንም ይሁን ሳናስተውል ለሆነ ሁሉ አወንታዊ የጉዞ ሀዲድ መስራት ነው። ወደ አሉታ የሚዳርገን ሁሉ ቀናችንን ይበላል፣ ሀሴታችንን ያጠልማል። ብሩህ ማሰብ፣ ብሩህ መሆን አእምሮን ያጸዳል፣ ልቦናን ያደምቃል፣ ህይወትን ያጥማል።

Burhan Addis
⛵️⛵️⛵️
"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery

1 month, 3 weeks ago
ኖኅ Book Delivery
1 month, 3 weeks ago
ኖኅ Book Delivery
2 months ago
አንዳንድ ቤት ግን ሲጨንቅ! የሆነ በቁሙ …

አንዳንድ ቤት ግን ሲጨንቅ! የሆነ በቁሙ የሞተ! ግድንግድ ሶፋ ፣ ውድ ቲቪ በሸክላ ሰሀን የተሞላ ቡፌ ፣ ውድ መጋረጃ ለመርገጥ የሚያስፈራ ምንጣፍ .... ስልክ ቁጥር ለመፃፍ ቁራጭ ወረቀት ብትጠይቁ ግን የወረቀት ዘር በቤቱ የለም! መፅሐፍማ  እርሱት! "ወይ እዚህ ጋ ትፅፈው?" ብለው ናብኪን ያመጡላችኋል! እና እዚህ መቃብር ውስጥ ልጆች ያድጋሉ! እናንተ በቤት እቃ የተገነዛችሁ ሰዎች እባካችሁ ልጆቻችሁን እንኳን ከእናተ የቁም ሞት አትርፏቸው!

ለናሙና እቤታችሁ የሚነበብ ነገር ለልጆቻችሁ አስቀምጡ! ወረቀት ሲንኮሻኮሽ ይስሙ! ያንብቡ በእድሚያቸው ልክ መፅሐፍት ግዙላቸው! ምን አይነት ጨካኝ ወላጆች ብትሆኑ ነው ግን? ይሄን ኮተት እንደትልቅ ነገር አትቁጠሩት! ልጆቻችሁ ያንብቡ ማለት የመፅሐፍ ሻጭ ተራ ማስታወቂያ አይደለም! ነገ ልጀ እንዲህ ሆን እንደዛ እያላችሁ ከመነፋረቅ ያድናችኋል! ልጆቻችሁ ነገ  ወደዚች አለም የእናተን ሶፋና ምንጣፍ ተሸክመው አይሄዱም! ባዶ ልጆች ለዓለም አታዋጡ!

አሌክስ አብርሃም ✍️✍️✍️
⛵️⛵️⛵️
"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery

2 months ago

ሰላም የኖኀ Book Delivery ቤተሰቦች
እናተን ይመጥናሉ ያልናቸውን መጽሐፎች ከአርብ ጀምሮ እስካሁን ያለቀቅናቸው እና በእናተ ደግሞ በተደጋጋሚ ከሚጠየቁ መጽሐፍ ብዛት ይዘን መተናል።

ይዘን ከመጣናቸው አዳዲሶች መጽሐፎች መካከል ለቅምሻ ያክል እነዚህን አካተናል😊
⛵️ Forth wing and Iron flame

⛵️ The Love Hypothesis

⛵️ Reminders of him

⛵️shutter me

⛵️ Archer's Voice

እነዚህን ለአብነት ጠቀስን እንጂ የመጡት መጽሐፎች ስፍር ቁጥር የላቸውም😊

ያመጣናቸው መጽሐፎች ብዙ ስለሆኑ በትንሹ ከአንዱ 40 Copy ያክል ይዘን ስለመጣን ከያልቅብኛል ብለው ሳይሰጉ ለወዳጅዎ ቻናሉን በማጋራት ኖኀ Book Delivery ይሄን አገልግሎት እንዲያሰፋ እና መጽሐፍት ለብዙ አንባብያን እንዲደርስ ያደርጉ።

ማሳሰቢያ፦ ከሚመጡት መጽሐፎች ውስጥ ከዚህ በፊት መጥተው ያለቁ መጽሐፎችን አካተን ይዘናል።

ቅድሚያ ምንም order የማንቀበል መሆኑን እያሳወቅን ሲመጣ ይሄ ይቀመጥልኝ ለሚሉ ግን በኖኀ የአንባብያን መቅጫ አንቀጽ 300 ሕዝባር 2 የሚያስቀጣ መሆኑን እናሳስባለን። 😁
⛵️⛵️⛵️
"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery

2 months ago

ውድ አንባቢዎቻችን እና ደንበኞቻችን እንደዚህ የራሳቸውን ጊዜ ወስደው ስላነበቧቸው መጽሐፍት በመወያየት እና በመዝናናት ላይ ሳሉ ....🥰

እናተም ይሄን አንባቢ ማህበር ብትቀላቀሉ ብዙ ነገር ታተርፉበታላቹሁ ሲል ኖኀ Book Delivery ያሳስባል።

ማሳሰቢያኖኀ Book Delivery
ይሄን ፕሮግራም በፕላቲኒየም ደረጃ ስፖንሰር ሲያደርግ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል ።😂 ( መጽሐፉን Deliver በማድረግ ለማለት ነው 😁)
⛵️⛵️⛵️
"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery

2 months ago
ኖኅ Book Delivery
We recommend to visit

Intel slava is a Russian News aggregator who covers Conflicts/Geopolitics and urgent news from around the world.

For feedback and business enquiries
@IntelSlavaFeedbackBot

Last updated 1 month, 2 weeks ago

News and announcements of the library. No books here.
🇨🇳Official Chinese channel: t.me/zlib_china_official
🌐 https://zlibrary-global.se
https://en.wikipedia.org/wiki/Z-Library
🐦 https://twitter.com/Z_Lib_official
🐘 https://mastodon.social/@Z_Lib_official

Last updated 4 months, 1 week ago

💫Welcome to the best book channel of Telegram.

✨Buy ads: https://telega.io/c/BooksHub25

✨Contact admin ➠ @Bookshub_contact_bot

✨ Off Topic Community➠ @BooksHubCommunity

✨ Copyright Disclaimer➠ https://telegra.ph/LEGAL-COPYRIGHT-DISCLAIMER-09-18