Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አስተምህሮ

Description
◉►ይሄ channel የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ የሚተላለፍበት channel ነው።

◉►81 የግእዝ መጻሕፍት ➥ብሉይና ሐዲስ
◉►81 የአንድምታ መጻሕፍት በሙሉ
◉►አዋልድ መጻሕፍት በግእዝ/አማርኛ

👉"ትፈቅድኑ/ዲኑ ታእምር/ሪ ልሳነ ግእዝ።"
👉"የግእዝን ቋንቋ ልታውቅ/ቂ ትፈልጋለህ/ጊያለሽ?"

https://t.me/joinchat/SWWiqKcuci79Brh9
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 1 day ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago

1 week ago

ትንቢታዊ ቅኔ👇

ሥላሴ
●ትምህርት ኢይበቍዕ ለእመ ኅልያነ ኢአኀዙ ወትምህርት ይበቍዕ ለእመ ነሥኡ ኅልያነ፥
●መሀይምን እስመ በኅልያን ይእኅዝ ሥልጣነ፥
●ወኢንክል ንቅረብ መንገለ ሥልጣን ንሕነ፥
●እመኒ ንከውን ማእምራነ፥
●ብዙሕ ኅልያን ለእመ አልብነ፥
●እስመ ኵሉ በኅልያን ኮነ።

ኵልክሙ መወድስ
●በዛቲ ዓለም ዓለመ ዐመፃ ምሁር ሰብእ በዘይደልዎ ኢይትፈቀድ፥
●ባሕቱ ምእመን በዓለ ዘመድ ክቡድ፥
●ይከብር ጥቀ ወይትፈቀድ ለዓለም እስመ ይበልዓ ዘቦቱ ዘመድ፥
●ወዘከመ ኀሠሠ ይሬስያ ለዛቲ ዓለም ምክንያተ ሞቱ ለጎልያድ፥
●ወእመ ኢያእመርነ መቃብሩ ከመ በአይቴ ዐፀድ፥
●ሙሴ ቤተ ክህነት ወልደ መንሱተ ኀጕል ዮካብድ፥
●አመ ዐርገ ደብረ እንበለ ይረድ፥
●ከመ ሞተ ላዕለ ደብር ወከመ ተቀብረ ውስተ ዐውድ፥
●ይነግረነ መጽሐፍ በገሃድ። (ዘዳ. ፴፬፡፩-፰)
(●ከመ ሞተ ላዕለ ደብር ወከመ ተቀብረ ውስተ ዐውድ፥)

👉በምሥራቅ ጎጃም ኳሽባ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ገዳም
👉፳፻፮ ዓ.ም

1 week, 6 days ago

ዮሐንስ መደብር የሚገኝባቸው ሱቆች👇

  1. ብራና 5 ኪሎ መጽሐፍ መደብር
  2. ባኮስ 5 ኪሎ መጽሐፍ መደብር
  3. ጌታቸው 5 ኪሎ መጽሐፍ መደብር
  4. አርጋኖን 5 ኪሎ መጽሐፍ መደብር
  5. እነሆ 4ኪሎ መጽሐፍ መደብር
  6. ሽታው 4ኪሎ መጽሐፍ መደብር
  7. ብርሃኑ 4ኪሎ መጽሐፍ መደብር
    8.ማዮን ቅ ሥላሴ ዩ መጽሐፍ መደብር
  8. ኢትዮ ፋጎስ መጽሐፍ መደብር
  9. ልዩ መጽሐፍ መደብር
  10. አብርሆት መጽሐፍ መደብር (ሁሉም ጋ)
  11. ጃፋር መጽሐፍ መደብር (ሁሉም ቅርንጫፎች ጋ)
  12. ሀሁ መጽሐፍ መደብር
  13. ኤዞፕ ፕያሳ መጽሐፍ መደብር
  14. ተዋሕዶ መርካቶ መጽሐፍ መደብር
  15. መርካቶ መጽሐፍ መደብሮች

ክፍለ ሀገር
ድሬዳዋ፣ ሀዋሳ፣ ወልድያ፣ መቀሌ፣ ባሕር ዳር፣ አክሱም፣ ጎንደር፣ አዳማ፣ አርባምንጭ ያገኙታል።

2 weeks, 4 days ago
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አስተምህሮ
2 months, 1 week ago
➦የፌስቡክ ገጼን በተለያየ ዓለም ሆነው ሲንደላቀቁበት …

➦የፌስቡክ ገጼን በተለያየ ዓለም ሆነው ሲንደላቀቁበት የነበሩትን ፀራውያን መቈጣጠር ተችሏል። ከChicago United Statesም አንድ ፀራዊ ተገኝቷል።

"ብእሲ ፀራዊ ገብረ ዘንተ።" ማቴ. ፲፫፡፳፰

2 months, 1 week ago
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አስተምህሮ
2 months, 2 weeks ago
2 months, 4 weeks ago

Share ያድርጉ!

ከኢትዮጵያ ተሰርቆ ወደ ውጪ ሀገር ተወስዶ ከሊቃውንት ዐይን ለዘመናት ተደብቆ የቈየው፥ የነቅዩስ ጳጳስ በነበረው ቅዱስ ዮሐንስ በዓረብኛ ቋንቋ የተደረሰው፥ ድንቅ መንፈሳዊ የታሪክ፣ የምርምር፣ የጥበብ፣ የፍልስፍና መጽሐፍ የሆነው ዮሐንስ መደብር የተሰኘው መጽሐፍ በሚደንቅ የአተረጓጐም ስልት ተተርጒሞ፥ ለአንባብያን እንዲመች ተደርጎ፥ ጎን ለጎን በግእዝና በአማርኛ ሆኖ ተጽፎ የሕትመት ቀኑን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል። ከመጽሐፉ ምዕራፍ ፩፡፫ ፤ ፻፳፪፡፫ የተቀመጠውን “ዮሐንስ መደብር” የሚለውን ቃል በመውሰድም የመጽሐፉ መጠሪያ ስም እንዲሆን ተደርጓል፡፡ ይህም የመጽሐፉ ሥያሜ ዐዲስ መጠሪያ ሳይሆን ገና ከመጽሐፉ ድርሰት ጀምሮ የተሰጠው ነባር መጠሪያ ስሙ ነው፡፡ ዮሐንስ ማለትም ፍሥሓ ወኀሴት፣ ሙሉ ደስታ ማለት ሲሆን መደብር ማለት ደግሞ ሠራዒ፣ ተራኪ፣ ጸሓፊ፣ መጋቢ፣ ገጣሚ ማለት ነው።

ይህ ዮሐንስ መደብር የተሰኘው የነቅዩስ ጳጳስ የዮሐንስ መጽሐፍ ዐረብኛንና ግእዝን አቀላጥፎ ይችል በነበረው፥ ዲያቆን ቅብርያል በሚባል ግብጻዊ ዲያቆን በ16ኛው መ. ክ. ዘ. የሰራዊት አለቃ በነበረው አትናቴዎስና በእቴጌ ማርያም-ሥና ትእዛዝ በ፲፭፻፺፬ (1594) ዓ.ም በዐፄ ያዕቆብ ዘመነ መንግሥት በአራተኛው ዓመት ከልሳነ ዐረቢ ወደ ልሳነ ግእዝ ተተርጕሟል። ተሰርቆ ወደ ውጪ ሀገር እስከ ተወሰደበት ዘመን ድረስም ብዙ ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት ይማሩበትና ያስተምሩበት የነበረ መጽሐፍ ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ የተለያዩ ሀገራት ሐያልነትን ከመተረክ አልፎ የሐበሾች/ኢትዮጵያውያን አኵሪ የጀግንነት ታሪክን በሰፊው የሚያትት ድንቅ መጽሐፍ ነው።

👉ዮሐንስ መደብር ይዘት በጥቂቱ፦

• በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ታሪካቸው ያልተሟሉትን አሟልቶ ይዟል።
• ከአዳም ጀምሮ እስከ እስከ ሰባተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ድረስ ያለው፥ ለ6200 ዓመታት የዘለቀው፥ የስድስት ሺህ ሁለት መቶ ዓመታት ታሪክን አጠቃሎ ይዟል።
• በዓለም ላይ የነገሡት የተለያዩ ሀገራት ኀያላን ነገሥታት ሙሉ ታሪካቸውን ይተርካል።
• በዓለም ላይ የተነሡትን መና@ፍቃን ታሪካቸውንና ምን@ፍቅናቸውን ተርኮ ኦርቶክሳዊ መልስ ይሰጣል።
• ከአንደኛው መቶ ክፍለ ዘመን አንሥቶ እስከ ሰባተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ድረስ የተነሡትን ቅዱሳን ሊቃውንትን በመዘርዘር ሙሉ ታሪካቸውን ያስቀምጣል።

👉የዮሐንስ መደብር ጥቅሙ፦

• የመጽሐፍ ቅዱስ ዕውቀትዎን ሙሉ ያደርጋል።
• የእግዚአብሔር ሀልዎትና መግቦት፣ አንድነትና ሦስትነት፥ በጥቅሉ ምሥጢረ ሥላሴን በጕልህ እንዲያውቁ ይረዳል።
• ነገረ ማርያም፣ ነገረ ቅዱሳንንና ነገረ መስቀልን በአግባቡ እንዲገነዘቡ ያደርጋል።
• ሐዲሳትንና ብሉያትን በትርጓሜ የሚማሩ ደቀ መዛሙርት በአንድምታ ለሚያገኟቸው ታሪኮች ምንጭ ሆኖ ያገለግላል፡፡
• ስለ ሥነ ፈለክ፣ ስለ ዑደተ ፀሓይ ወወርሕ፣ ስለ ምሕዋረ ከዋክብትና ስለ ዐበይት አፍላጋት... ሰፊ ዕውቀትን ያስጨብጣል።
• መና@ፍቃን ለሚያነሧቸው የም@ንፍቅና ትምህርቶች መልሳቸውን እንዲያውቁ ያስችላል።
• ዓለም ዐቀፍ ታሪክን እንዲያውቁ ያደርጋል።
• የተለያዩ ነገድ አሰፋፈርና አቀማመጥን ለይተው እንዲያውቁ ያግዛል።
• የኢትዮጵያ ጥንታዊ ዓለም ዓቀፋዊ መሪነትንና ኀያልነትን እንዲያውቁ ያደርጋል።
• የግእዝ ቋንቋ ክህሎትዎን ያዳብራል።

●●●◍▾▾▾▾▾●●●●●
✔️የመጽሐፉ ፔጅ ብዛት ፭፻፴ (530)
✔️መጽሐፉ የተጻፈበት ቋንቋ ግእዝና አማርኛ

👇ለሚያደርጉልኝ ድጋፍ ከወዲሁ ልባዊ መንፈሳዊ ምስጋናዬን እያቀረብኩ መጽሐፉ ታትሞ ገበያ ላይ እንዲውል እስፖንሰር ለመሆንና ለማገዝ፥ አልያም ቀድሞ ተመዝግቦ መጽሐፉን ለመግዛት👇

https://t.me/yohanis_medebir

2 months, 4 weeks ago
2 months, 4 weeks ago
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አስተምህሮ
3 months ago
መወድስ ዘአለቃ ድንቄ (ፍርንዱስ ቅኔ)

መወድስ ዘአለቃ ድንቄ (ፍርንዱስ ቅኔ)

●ካህነ ቀላዋጭ ኢትናቅ ምጥዋ ነጋዴ ወኢትስደብ ካዕበ ገበራርተ አራሽ በበሬ፥
● አምጣነ ትትቀሠፍ አንተ በቀጠና ረኃብ ማሰሬ፥
●ወኢይኩን ሰማዕተ ሐሰት ኤልያስ ነገሬ፥
●ናሁ እንበለ ፍሬ፥
●በእሳተ ረኃብ ውዕዩ አኀው ደቂቀ ቆሬ፥
●አነሂ ሰማንያ አንድ መጻሕፍተ አበው ተምሬ፥
●አመልክ በነጋዴ ወእሰግድ ለገበሬ፥
●እስመ እምዘ ደንቢያ አራሽ ወእም ነጋድያን ዘትግሬ፥
●እቀላውጥ አንድ እንጀራ ወእለምን ድርጎ ጥሬ።

👉ፎቶ ፳፻፪ ዓ.ም ● ጎንደር

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 1 day ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago