★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
? Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 weeks, 1 day ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
?ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ ? @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 5 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 2 months, 1 week ago
ሥርዐተ ማኅሌት ዘልደት
ነግሥ
ስምዐኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፤ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምዕ እዝነከ ኀቤየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ አመ ዕለተ እጼውዐከ ፍጡነ ስምዐኒ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ ንወድሶ ለዘሀሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኵሎ ዓለመ፤ በአሓቲ ቃል።
መልክዐ ሥላሴ
ሰላም ለአጻብኢክሙ እለ እምአጽፋር ኢይትሌለዩ፤ ለቤትክሙ ሥላሴ ዘኢየኀልቅ ንዋዩ፤ አመ አብዐልክሙ ሰብአ ድሕረ አንደዮ ጌጋዩ፤ ዘኢርእዩ እምቅድመ ዮም መላእክተ ሰማይ ርእዩ፤ ወአግብርተ ሰብእ መላእክት ተሰምዩ።
ዚቅ
ርእይዎ ኖሎት አእኰትዎ መላእክት፤ ለዘተወልደ እማርያም እምቅድስት ድንግል፤ ዮም ሰማያዊ በጎል ሰከበ።
ወረብ
'ርእይዎ ኖሎት'/፪/ አእኰትዎ መላእክት/፪/
ዮም ሰማያዊ በጎል ሰከበ ለዘተወልደ እምቅድስት ድንግል/፪/
ዘጣዕሙ፦
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድሓኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።
ዚቅ
መሠረታቲሃ ውስተ አድባር ቅዱሳን፤ ወብእሲ ተወልደ በውስቴታ።
ነግሥ
ሰላም ለልደትከ ኦ ዐማኑኤል፤ ዘቀዳሚ ወዘደሓሪ ብሉየ መዋዕል፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘአብ ቃል፤ እፎ እፎ አግመረተከ ድንግል፤ ወእፎ እንዘ አምላክ ሰከብከ በጎል።
ዚቅ
በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ፤ ውስተ ማሕፀነ ድንግል ሐደረ፤ እፎ ተሴሰየ ሐሊበ ከመ ህፃናት።
ወረብ
በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ ሐደረ ማሕፀነ ድንግል/፪/
እፎ 'ተሴሰየ'/፪/ ሐሊበ ከመ ህፃናት ተሴሰየ/፪/
መልክዐ ኢየሱስ
ሰላም ለዝክረ ስምከ ስመ መሐላ ዘኢይሔሱ፤ ዘአንበረ ቅድመ እግዚአብሔር በአትሮንሱ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዳዊት ባሕርየ ከርሡ፤ አክሊለ ስምከ እንዘ ይትቄጸል በርእሱ፤ አህጉረ ፀር ወረሰ ኢያሱ።
ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሉያ ንሰብከ ወልደ እምዘርአ ዳዊት ዘመጽአ፤ ወተወልደ በሥጋ ሰብእ፤ እንዘ ኢየዐርቅ እመንበረ ስብሐቲሁ፣ ውስተ ማሕፀነ ድንግል ሐደረ ሥጋ ኮነ ወተወልደ፤ ትጉሃን የአምኑ ልደቶ፤ ወሱራፌል ይቀውሙ ዐውዶ፤ መጽአ ይቤዝወነ ውስተ ዓለም የሀበነ ሰላመ፤ ጋዳ ያበውዑ ቍርባነ።
ወረብ
'ውስተ ማሕፀነ ድንግል ሐደረ'/፪/ ሥጋ ኮነ/፪/
ወተወልደ በሥጋ ሰብእ ሥጋ ሰብእ በሥጋ ሰብእ/፪/
ዘበአታ
ወልድ ተወልደ መድሐኒነ ፤ጥዩቀ እምዘርአ ዳዊት፤ በቤተልሔም ዘይሁዳ
ወረብ፦
ወልድ ተወልደ መድሐኒነ ጥዩቀ ወልድ ተወልደ
እምዘርአ ዳዊት ቤተልሔም በቤተልሔም
መልክአ ኢየሱስ
ሰላም ለአጽፋረ እዴከ ዘሕበሪሆን ጸዓዳ፤ በምገባር ወግእዝ እለ ይትዋሀዳ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ምስፍና አባሉ ለይሁዳ፤ ለመንግሥትከ ሰፋኒት እንዘ ይትመሐለሉ ዐውዳ፤ ሰብአ ሰገል አወፈዩ ጋዳ።
ዚቅ
አንፈርዐጹ ሰብአ ሰገል፤ አምኃሆሙ አምጽኡ መድምመ፤ ረኪቦሙ ህፃነ ዘተወልደ ለነ።
እመላለስ፦
አንፈርዐጹ ሰብአ ሰገል/፬/
አምኃሁ አምጽኡ መድምመ/፪/
መልክአ ኢየሱስ
እምኵሉ ይሔይስ በሥላሴከ ተአምኖ፤ ወበወላዲትከ ተማሕፅኖ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ እምቤተ መንግሥት ወተክህኖ፤ ተሰብኦተከ እመ ቦ ዘያስተሓቅር መኒኖ፤ ያንኰርኵር ታሕት ደይን ግዱፈ ከዊኖ።
ዚቅ
ወካዕበ ተማሕፀነ በማርያም እምከ፤ እንተ ይእቲ እግዝእትነ፤ ወትምክሕተ ዘመድነ በወሊዶተ ዚኣከ።
ወረብ
'ትምክሕተ ዘመድነ'/፪/ በወሊዶተ ዚኣከ/፪/
ይእቲ 'እግዝእትነ'/፪/ ማርያም ድንግል/፪/
ማኅሌተ ጽጌ
ኦ ዝ መንክር በዘዚኣኪ አምሳል፤ ኮከበ ትንቢት ዘቦቱ መልክአ ሕፃን ሥዑል፤ ሠረቀ ያርኢ ተአምረኪ ድንግል፤ ወመርሖሙ ለሰብአ ሰገል እምርሑቅ ደወል፤ ጽጌኪ ኀበ ሀሎ ይሰክብ በጎል።
ዚቅ
ወኖሎት በቤተ ልሔም፤ አንከሩ እምዘርእዩ ወሰምዑ፤ ሰብአ ሰገል ርእዮሙ ኮከበ፤ መጽኡ እምርሑቅ ብሔር፤ ከመ ይስግዱ ለወልድኪ ወይግነዩ ለኪ።
ወረብ
በኮከብ መጽኡ ሰብአ ሰገል/፪/
ይስግዱ ለዐማኑኤል ይስግዱ/፪/
አንገርጋሪ
ዮም ፍሥሓ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ፤ እምቅድስት ድንግል፤ ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ፤ ዘሎቱ ሰብአ ሰገል ሰገዱ ሎቱ፤ አማን፤ መንክር ስብሐተ ልደቱ።
አመላለስ
'አማን በአማን'/፪/ መንክር 'አማን በአማን'/፪//፩/
መንክር ስብሐተ ልደቱ/፬/
ወረብ
ዮም ፍሥሓ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ/፪/
እምቅድስት 'ድንግል'/፪/ ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ/፪/
እስመ ለዓለም
ተወልደ ኢየሱስ በቤተ ልሔም ዘይሁዳ፤ አዋልደ ጢሮስ አሜሃ ይሰግዳ፤ ሰብአ ሰገል አምጽኡ ሎቱ ጋዳ፤ ወይትሐሰያ አዋልደ ይሁዳ።
አመላለስ፦
ሰብአ ሰገል አምጽኡ ሎቱ ጋዳ፤[፪]
ወይትኃሠያ አዋልደ ይሁዳ።[፬]
ወረብ
ተወልደ ኢየሱስ 'በቤተ ልሔም'/፪/ ዘይሁዳ በቤተ ልሔም/፪/
አዋልደ ጢሮስ 'አሜሃ ይሰግዳ'/፪/ በቤተ ልሔም/፪/
ዕዝል
በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ፤ ውስተ ማሕፀነ ድንግል ሐደረ፤ ዮም ተወልደ፤ እግዚእ ወመድሕን፤ ቤዛ ኵሉ ዓለም።
አመላለስ
ቤዛ ኵሉ ዓለም ዮም ተወልደ/፪/
'ቤዛ ኵሉ ዓለም'/፪/ ዮም ተወልደ/፬/
ሰላም
ተሣሀልከ እግዚኦ ምድረከ ሃሌ ሉያ፤ ንሰብክ ወልደ እምዘርአ ዳዊት ዘመጽአ፤ ወተወልደ በሥጋ ሰብእ፤ እንዘ ኢየዐርቅ እመንበረ ስብሐቲሁ፤ ውስተ ማኅጸነ ድንግል ሐደረ ሥጋ ኮነ ወተወልደ፤ ትጉሃን የአምኑ ልደቶ፤ ወሱራፌል ይቀውሙ ዐውዶ፤ መጽአ ይቤዝወነ ውስተ ዓለም የሀበነ ሰላመ፤ ጋዳ ያበውኡ ቍርባነ።
ኢኮነ ነግደ ወፈላሴ ሀገሪቶሙ ለቅዱሳን ንሕነ ሰብአ ቤቱ ለእግዚአብሔር ኵልነ። አምላክ ሐደረ ውስተ ሥጋ ተዐቍረ እንዘ ኢይትጋባእ በሙላድ ዘድንግል መናሥግተ ኢያርኂዎ ዘኪሩቤል ኢርእዮ። ድጓ.
• በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ፊት የቀረበ ቅኔ
• ታኅሣሥ ፲፯/፳፻፲፯ ዐ.ም - ዕለተ ሐሙስ
፩.፩. ግእዝ ጉባኤ ቃና
• እግዚእ ማትያስ ድሕረ ብርሃናተ ገብረ፥
• እለ ውስተ ባሕር ወንጌል በዕለተ ሐሙስ ፈጠረ። (ዘፍ. ፩፡፳-፳፫)
፩.፪. ግእዝ ጉባኤ ቃና
• ይተርጐም ለነ ለጢሞቴዎስ መልእክቱ፥
• መልእክተ ጢሞቴዎስ አብ አምጣነ ሕያው ውእቱ።
(ለሰሙ ለጢሞቴዎስ የተላከው መልእክት ትርጓሜን ሲያመለክት ለወርቁ በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ ፈቃድ ከቅኔው በፊት በብፁዕ አቡነ ጢሞቴዎስ የተነበበው ወንጌልን ያመለክታል። (ዮሐ. ፳፩፡፲፭-፲፱)
፪.፩. ዕዝል ጉባኤ ቃና
• ሙሓዘ ሰላም ወፍቅር ድሬዳዋ ዘእምደናግል አሓቲ፥
• ጽጌ ሃይማኖት ዘነሥአት ወይነ በርተሎሜዎስ አንቲ።
፪.፪. ዕዝል ጉባኤ ቃና
• መንሥኤ ሙታን ኤልሳዕ ዘልማድከ ሐይው፥
• ጣዕመ ሕይወትነ ቀስም በዕፀ መስቀልከ ጼው።
፪.፫. ዕዝል ጉባኤ ቃና
• ትንሣኤ ሙታን ኵሎሙ ከመ በደሓሪ ሀለወ፥
• በረቂቅ መጽሐፍ ኤጲፋንዮስ ዜነወ። (ሃይ. አበ. ዘኤጲ. ፶፰-፶፱)
፫. ዘአምላኪየ
• አመ ወርሐ ማዕረር ኮነ ወአመ ሠምረ ዘመን፥
• ጸገዩ ጽጌ አኰቴት ጳጳሳት አውያን፥ (መኃ. ፪፡፲፫)
• ዓዲ ወሀቡ መዓዛ ቡራኬ ቡሩካን ጻድቃን።
፬. ሚ በዝሑ
• ማእምረ ሕቡአት ማትያስ ብዝሐ ረድኤትከ እንብብ እንዘ እቀውም ቅድሜከ፥
• ይርከባኒ ዘልፈ ምሕረትከ ወጽድቅከ፥ (መዝ. ፴፱:፲፩)
• ወእንዘ ልዑል አንተ እምደቂቀ አዳም ትትፈለጥ እስመ ገጸ መልአክ ገጽከ።
፭. ዋይ ዜማ
• እለ ውስተ ጽልመት ተከሠቱ ወእለ ውስተ ሲኦል ፃኡ እንዘ ትገድፉ ሠቀ፥ (ኢሳ. ፵፱፡፱፤ ሃይ. ዘባስ. ፺፮፡፶፪)
• ማትያስ ብርሃነ ፀሓይ አኮኑ ሠረቀ፥
• ወዲበ አድባር ኀተወ ወአስተርአየ ጥዩቀ፥
• ኒቆዲሞስሂ መብረቅ በቅጽበት በረቀ፥
• ወብርሃኑ ላ-ዕ-ሌየ ወድቀ።
፮. ሐፂር ዋይ ዜማ
• ማትያስ በኪደተ እግሩ ቀደሳ ለምድር፥
• እስመ ነቅዐ ሕይወት ማትያስ ፈልፈለ ሰላም ወፍቅር።
(• ማትያስ በኪደተ እግሩ ቀደሳ ለምድር፥)
፰. ሥላሴ
• ይቤልዎ ሐዋርያት በውሳጤ ሐመር ለእግዚኦሙ ንቃሕ ሊቅ ወዓዲ ከመ ኢይርከበነ ሞት፥ (ማቴ. ፰፡፳፫-፳፯)
• ገሥጾሙ ለመናፍቃን ነፋሳት ዐበይት፥
• ወአመ ገሠጾሙ ቃለ ነቢቦ መልዕልተ ሐመር ብፅዕት፥
• ለመናፍቃን ነፋሳት፥
• ወተፈሥሑ ኖትያት ሶበ ርእዩ ከመ ኢተበትኩ አሕባለ ራግናት፥
• አ-እ-ኰትዎ ለንጉሠ ስብሐት። (ድጓ - ስረይ)
፱. ዘይእዜ
• መጥወኒ ሊተ አ-እ-ዳዊከ መዝገበ ቡራኬ ማትያስ ዘልማድከ ምሂክ፥
• ወበርተሎሜዎስ ለባርኮ ቅረበኒ ኢትትራሐቀኒ በጽባሕ ወሰርክ፥
• እስመ ለቡራኬ ሤመከ አምላክ ወልደ አምላክ፥
• ወየማነ እዴከ ስፋሕ ከመ ትባርክ፥
• እለ ይትለአኩከ ለከ በአምሳለ ገብርኤል ላእክ።
• (ወየማነ እዴከ ስፋሕ ከመ ትባርክ፥)
፲. ሣህልከ
• በሌሊት መጽአ ኒቆዲሞስ ትምህርተ ወንጌል ይትመሀር ኀበ ኢየሱስ ክርስቶስ፥ (ዮሐ. ፫፡፩-፰)
• ወመጽአ በጽባሕ ኒቆዲሞስ መልአከ ሐረር ብእሲ ቅዱስ።
(አቡነ ኒቆዲሞስ የሐረርጌ ሊቀ ጳጳስ ሲሆኑ ቅኔው እየ ተዘረፈ ድንገት ሲመጡ ጊዜ ይህ ቅኔ ወዲያው ቀርቦላቸውዋል።)
፲፩. ሐፂር ሣህልከ
• እግዚእ ማትያስ ዘኢተከሥተ፥
• ቡራኬ ኤዴሁ ቍርባነ በዕለተ ሐሙስ ፈተተ። ( ማቴ. ፳፮፡፳፮-፳፱)
• (እግዚእ ማትያስ ዘኢተከሥተ፥)
፲፪. መወድስ
• ወልደ ማርያም ማትያስ ለወላዲትከ ቡራኬ ድንግል እንተ ኢርእያ ዐይነ ረዋዲ፥
• ንትማሐፀና ወንብል በቃለ ዐዋዲ፥
• እግዝእትነ ለምሕረት እምልዑል ጽርሐ አርያም መንገሌነ ረዲ፥
• ወኢትትኀየየነ ለዝሉፉ ዘዲበ ልዑላን ትነብር ሊቀ ጳጳሳት እብኖዲ።
• እምከመ ሰብአሂ ታብዕል ወታነዲ፥ (፩ ሳሙ. ፪፡፯)
• ከመ ዘኢይሰምዕ ታረምም ወከመ ዘኢይሁብ ታጐነዲ፥ (ቅዳ. ዘሠለ. ፳)
• ወርቱዕ ፍትሕከ ውስተ አፈ ብእሲ አባዲ፥
• ሕሳለ ወልጓመ መቅሠፍታተ መዓት እስመ ትወዲ።
፲፫. ኵልክሙ መወድስ
• ወልደ ባህርየ አብ ማትያስ መቤዝወ ኵሉ ለቤዝዎ ኵሉ ዘኮንከ በግዐ መስቀል ዘቀራንዮ፥
• ለነቅዐ ሕይወት ደምከ እንዘ ንረውዮ፥
• በሕማመ ሞትከ ፕትርክና ለቍስልነ ዘውስተ ልብነ ፍጡነ አጥዕዮ፥
• ወበውስተ ውእቱ ተናግሮ ስያሐ ሱራፊ መልአክ ለስእለተ ልብነ ደዮ።
• በምጽአትከሂ ተዘከረነ ከመ ንሕዮ፥ (መዝ. ፻፲፰:፲፯)
• ለለ አሓዱ ከመ ምግባሩ እስመ አንተ ትፈድዮ፥
• ወበል እንከ በአስተስርዮ፥
• አነ ለያሬድ በኵርየ እሬስዮ፤ (መዝ. ፹፰:፳፯)
• ወኵሎ ዘብየ አወፍዮ።
• (አነ ለያሬድ በኵርየ እሬስዮ።)
፲፬. ሐፂር ኵልክሙ መወድስ
• እግዚእ ማትያስ ዘኢተአምር እበደ፥
• ተወከፍ መሥዋዕተ ቅኔየ ሰፊሐከ እደ።
በዚህ ቅኔ የተካተቱ፦
• ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ
• ብፁዕ አቡነ በርተሎሜዎስ
• ብፁዕ አቡነ ጢሞቴዎስ
• ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ
• ብፁዕ አቡነ ኤጲፋንዮስ
• ብፁዕ አቡነ ኒቆዲሞስ
ተዘረፈ፦
?በመጋቤ ምስጢር ያሬድ ዘርአ-ቡሩክ
ጴንጤዎች ለምን በዙ?
፩. ፕሮቴስታንት የምታመልከው በኢየሱስ ስም ሽፋን ታላቁን ዘንዶ ዲያብ**ሎስን (ሐሰተኛው መሲሕ - ኢየሱስ) ስለሆነ ሐሰተኛ ዲያብሎስ ደግሞ ገደሉን ሜዳ፥ ጨለማውን ብርሃን፥ ሲኦልን ገነት አስመስሎ በምትሐት እያሳየ በክርስቶስ ቃል ያልጸኑትን የሚነዳቸውና እነርሱም ወደው የሚነዱ የዲያብሎስ ፈረሶች ስለሆኑ ነው።
፪. "በጠበበው ደጅ ግቡ፤ ወደ ጥፋት የሚወስደው ደጅ ሰፊ፥ መንገዱም ትልቅ ነውና፥ ወደ እርሱም የሚገቡ #ብዙዎች ናቸው።" (ማቴ. 7:13) የሚለው ቃሉ ይፈጸምባቸው ዘንድ ነው።
፫. "በዚያ ቀን #ብዙዎች። ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል። የዚያን ጊዜም ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዐመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።" (ማቴ. 7:23) የሚለው ቃል በኋላ የሚፈጸምባቸው ስለ ሆነ ነው።
፬. "የተጠሩ #ብዙዎች፥ የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸውና።" (ማቴ. 20:16) የሚለው ቃሉ ይፈጸምባችሁ ዘንድ ነው።
፭. "#ብዙዎች እኔ ክርስቶስ ነኝ እያሉ በስሜ ይመጣሉና፤ #ብዙዎችንም ያስታሉ።" (ማቴ. 24:5) የሚለው ቃሉ እየ ተፈጸመባቸው ስለ ሆነ ነው።
፮. "በዚያን ጊዜም #ብዙዎች ይሰናከላሉ እርስ በርሳቸውም አሳልፈው ይሰጣጣሉ እርስ በርሳቸውም ይጣላሉ።" (ማቴ. 24:10) የሚለው ቃሉ እየ ተፈጸመባቸው ስለ ሆነ ነው።
፯. "ነገር ግን ሐሰተኞች ነቢያት ደግሞ በሕዝቡ መካከል ነበሩ እንዲሁም በመካከላችሁ ደግሞ ሐሰተኞች አስተማሪዎች ይሆናሉ፤ እነርሱም የዋጃቸውን ጌታ እንኳ ክደው የሚፈጥንን ጥፋት በራሳቸው ላይ እየሳቡ የሚያጠፋ ኑፋቄን አሹልከው ያገባሉ፤ ብዙዎችም በመዳራታቸው ይከተሉአቸዋል በእነርሱም ጠንቅ የእውነት መንገድ ይሰደባል። ገንዘብንም በመመኘት በተፈጠረ ነገር ይረቡባችኋል፤ ፍርዳቸውም ከጥንት ጀምሮ አይዘገይም ጥፋታቸውም አያንቀላፋም።" (2ኛ ጴጥ. 2፡1-3) የሚለው ቃሉ ይፈጸምባቸው ዘንድ ግድ ስለሆነባቸው ነው።
፰. "ወንድሞቼ ሆይ፥ ከእናንተ #ብዙዎቹ አስተማሪዎች አይሁኑ፥ የባሰውን ፍርድ እንድንቀበል ታውቃላችሁና።" (ያዕ. 3:1) እንዲል ማንኛውም ጴንጤ ራሱን መምህር፣ ሐዋርያ፣ ነቢይ... በማድረግ ወንጌልን መፈትፈትና ነውርን ማቡካት ስለሚችል ነው።
፱. "የእግዚአብሔርን ቃል ቀላቅለው እንደሚሸቃቅጡት እንደ #ብዙዎቹ አይደለንም።" (2ኛ ቆሮ. 2:17) እንደሚል ፕሮቴስታንት ማንም የሚሸቅጥበት በሕግ ያልተመዘገበ ሸቃጮች የሚሸቅጡበት ሸቀጥ ቤት ስለሆነ ነው።
፲. "ነገር ግን በመጨረሻው ቀን የሚያስጨንቅ ዘመን እንዲመጣ ይህን ዕወቅ። ሰዎች ራሳቸውን የሚወዱ ይሆናሉና፥ ገንዘብን የሚወዱ፥ ትምክህተኞች፥ ትዕቢተኞች፥ ተሳዳቢዎች፥ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥ የማያመሰግኑ፥ ቅድስና የሌላቸው፥ ፍቅር የሌላቸው፥ ዕርቅን የማይሰሙ፥ ሐሜተኞች፥ ራሳቸውን የማይገዙ፥ ጨካኞች፥ መልካም የሆነውን የማይወዱ፥ ከዳተኞች፥ ችኩሎች፥ በትዕቢት የተነፉ፥ ከእግዚአብሔር ይልቅ ተድላን የሚወዱ ይሆናሉ፤ የአምልኮት መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ክደዋል፤ ከእነዚህ ደግሞ ራቅ።" (2ኛ ጢሞ. 3:1-5) እንዲል እንዲህ ዓይነት ባህርይ ያላቸው ስለ ሆኑ ነው።
?ኦርቶዶክሳውያን ለምን ያንሳሉ?
"ወደ ሕይወት የሚወስደው ደጅ የጠበበ፥ መንገዱም የቀጠነ ነውና፥ የሚያገኙትም #ጥቂቶች ናቸው።" (ማቴ. 7:14) ስለሚል ነው።
???"ማንም በሚያባብል ቃል እንዳያስታችሁ ይህን እላለሁ።" (ቆላ. 2:4)
ለበለጠ ኦርቶዶክሳዊ መረጃ፦ https://www.facebook.com/Yared.ZeraBuruk?mibextid=ZbWKwL
እየዋለለች በመቅበዝበዝ ለምትገኘው ሶፍያ ለምትባለው ሴት አድርሱላት!!!
ይህን ሊንክ ነክታችሁ ጉድ ተመልከቱ!?
እግዚኦ?****
https://www.facebook.com/share/p/Gcfdmr6zga2FK1TT/?mibextid=qi2Omg
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
ትንቢታዊ ቅኔ?
ሥላሴ
●ትምህርት ኢይበቍዕ ለእመ ኅልያነ ኢአኀዙ ወትምህርት ይበቍዕ ለእመ ነሥኡ ኅልያነ፥
●መሀይምን እስመ በኅልያን ይእኅዝ ሥልጣነ፥
●ወኢንክል ንቅረብ መንገለ ሥልጣን ንሕነ፥
●እመኒ ንከውን ማእምራነ፥
●ብዙሕ ኅልያን ለእመ አልብነ፥
●እስመ ኵሉ በኅልያን ኮነ።
ኵልክሙ መወድስ
●በዛቲ ዓለም ዓለመ ዐመፃ ምሁር ሰብእ በዘይደልዎ ኢይትፈቀድ፥
●ባሕቱ ምእመን በዓለ ዘመድ ክቡድ፥
●ይከብር ጥቀ ወይትፈቀድ ለዓለም እስመ ይበልዓ ዘቦቱ ዘመድ፥
●ወዘከመ ኀሠሠ ይሬስያ ለዛቲ ዓለም ምክንያተ ሞቱ ለጎልያድ፥
●ወእመ ኢያእመርነ መቃብሩ ከመ በአይቴ ዐፀድ፥
●ሙሴ ቤተ ክህነት ወልደ መንሱተ ኀጕል ዮካብድ፥
●አመ ዐርገ ደብረ እንበለ ይረድ፥
●ከመ ሞተ ላዕለ ደብር ወከመ ተቀብረ ውስተ ዐውድ፥
●ይነግረነ መጽሐፍ በገሃድ። (ዘዳ. ፴፬፡፩-፰)
(●ከመ ሞተ ላዕለ ደብር ወከመ ተቀብረ ውስተ ዐውድ፥)
?በምሥራቅ ጎጃም ኳሽባ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ገዳም
?፳፻፮ ዓ.ም
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
? Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 weeks, 1 day ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
?ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ ? @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 5 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 2 months, 1 week ago