? አል_መንጀኒቅ ? المنجنيق ?

Description
?⭕️➢ ከሐበሻ ወንድሞችና ከዓለም ዙሪያ ከሚገኙት የሰለፍይ ሊቃውንቶች በተለያዩ ሱናን በሚቃረኑ ቡድኖችና መንጋዎች ላይ የሚሰጡትን ምላሾች በዚህ ቻናል ያገኛሉ ... ❗️
--
" لِيَهْلِكَ مَنْ هَلَكَ عَنْ بَيِّنَةٍ وَيَحْيَا مَنْ حَيَّ عَنْ بَيِّنَةٍ وَإِنَّ اللَّهَ لَسَمِيعٌ عَلِيمٌ. " ٤٢ الأنفال
Advertising
We recommend to visit

Last updated 2 months, 2 weeks ago

☆- لـ نـشـر اعلانـاتــكم $ @QQQQKS
10قنوات لتمويل @XX_2S

☆آشعار☆ستوريات☆انستا☆بنات
☆-مآ أحزَن الله عَبداً الا لـ يُسعده ♡

• لـ طلب بوت حمايه? ? @VAOD_BOT

☆-1 المنشئ #حمودي_الزعيم

☆-2المنشئ #الذهبي

✹ القنـاه الاولئ علئ التليڪرام والباقي تقليد

Last updated 1 month, 2 weeks ago

سيرافقك قلبي إلى اخر العمر
- لطلب تمويل تواصل ← : @ooooow
- قناة التمويلات : @xxxxzz

Last updated 3 weeks, 3 days ago

6 months, 1 week ago

-----
#የኪታብ_ቁጥር_8
?====================?

?➤ይሔንን ኪታብ በደንብ አንብበው ግዛው ወይም ከሱዑድ አስልክና አንብበው ። የነ ቸርነትን ሹቡሐ ይፈጭልካል አቡክቶ ይጋግርልካል ።

-----

እነ ኢማም ፈውዛን ተቅድም አድርገውታል

-----

?https://t.me/Al_Menjeniq

-----

?https://t.me/Al_Menjeniq/373

6 months, 1 week ago

? ? ?

የነጅድ ሊቆች ፍሬዎች
?=======?========?

⭕️የሼይኽ አብዱልሙህሲን አል ዐባድ ግልፅ የሆነ አቋም እና ሙዕተመድ የሆነው ንግግራቸው ይሔ ነው ቸርነት ቸሩ ...❗️

⭕️===========?==========⭕️

قال حفظه الله في كتابه الماتع((  الإيضاح والتبيين في حكم الإستغاثة بالأموات والغائبين  ))

(( .......  وأما دعاء أصحابها والاستغاثة بهم وسؤالهم قضاء الحاجات وكشف الكربات وكذا دعاء الغائبين من الجن والإنس والملائكة فهو شرك مخرج من الملّة، ومن كانت هذه حاله فإنه لا يجوز أن يصلَّى وراءه، ومن مات وهو كذلك فإنه لا يُغسَّل ولا يُصلَّى عليه ولا يُدفن في مقابر المسلمين ومآله إلى دخول النار والخلود فيها؛ كما قال الله عز وجل: { إِنَّهُ مَنْ يُشْرِكْ بِاللَّهِ فَقَدْ حَرَّمَ اللَّهُ عَلَيْهِ الْجَنَّةَ وَمَأْوَاهُ النَّارُ وَمَا لِلظَّالِمِينَ مِنْ أَنْصَارٍ}، وهذا حكم من قامت عليه الحجة، أما من لم تقم عليه وعاش في بلاد لا يعرف الإسلام إلا أنه الغلو في الصالحين والاستغاثة بهم ودعاؤهم مغتراً بأشباه العلماء الذين يزينون للناس هذا الباطل ويسكتون على شركهم وعبادتهم غير الله فهذا ظاهره الكفر ويُعامَل في الدنيا معاملة من قامت عليه الحجة فلا يُصلَّى وراءه ولا يُصلَّى عليه إذا مات ولا يُدعى له ولا يُحج عنه،وأمره في الآخرة إلى الله لكونه من جنس أهل الفترات الذين لم تبلغهم الرسالات وهم يمتحنون يوم القيامة،

وبعد الامتحان ينتهون إلى الجنة أو إلى النار، وقد أورد ابن كثير في تفسيره لقول اللهعز وجل: {وَمَا كُنَّا مُعَذِّبِينَ حَتَّى نَبْعَثَ رَسُولًا} جملة من الأحاديث في ذلك، وقال: ((إن أحاديث هذا الباب منها ما هو صحيح كما قد نص على ذلك غير واحد من أئمة العلماء،ومنها ما هو حسن، ومنها ما هو ضعيف يقوى بالصحيح والحسن، وإذا كانت أحاديث الباب الواحد متعاضدة على هذا النمط أفادت الحجة عند الناظر فيها)).

ትኩረት ስጥ "" ركز على هذا ""
? ? ?
(( …… ويتضح مما تقدم أن هناك فرقاً بين كفر من قامت عليه الحجة ومآل أصحابه إلى النار والخلود فيها، وبين كفر من لم تقم على أصحابه الحجة ككفر أهل الفترات ومن في حكمهم ممن نشأوا على الغلو في الصالحين والاستغاثة بهم لا يعرفون الإسلام إلا أنه هذا العمل مقتدين بأشباه العلماء الذين أضلوهم، فإن هؤلاء أمرهم إلى الله يُمتحنون يوم القيامة ويكون مآل بعضهم بعد الامتحان إلى الجنة ومآل بعضهم إلى النار....❗️
-----

➤ በሼይኹ ስም የምትነግድ  ሁላ አንብብ ቀጥለህ ??

-----
وما جاء في هذه الرسالة من التفصيل بين من قامت عليه الحجة ومن لم تقم عليه هو المعتمد، وأي كلام مسموع أو مقروء جاء عني يُفهم منه خلاف ذلك لا يُعوَّل عليه، وإنما التعويل على ما جاء في هذه الرسالة من التفصيل.

=====================
وهذا التفصيل الذي ذكرته قريب مما قاله شيخنا الشيخ عبد العزيز بن باز رحمه الله)) اهـــ

-----

ይህ ነው አቋማቸው ግልፅ ነው የሼይኻችን  የሼይኽ ኢብኑ ባዝን አቋም ነው የኛም አቋም ብሏል  ።

https://t.me/Ktbalabbaad/88

የኪታቡን ፒዲኤፍ በዚህ ያግኙ ????

⭕️https://t.me/Al_Menjeniq

------

⭕️https://t.me/Al_Menjeniq/365

Telegram

الشيخ عبدالمحسن العباد

6 months, 1 week ago

?የኢማም ሙቅበል ቁጥር ? ---2---?
☝️ ☝️ ☝️ ☝️
هل كل من وقع في الشرك الأكبر وهو لا يعلم أو كان متأولاً يكون مشركاً خارجاً عن الملة ؟
=====================
يختلف الشرك نفسه، فالذي يسجد لصنم يعتبر مشركًا شرك أكبر ، وهذا إلى الله إن كان جاهلاً إن شاء عذره وإن شاء عذبه، ونحن نقول أيضاً بالعذر بالجهل، ولكن نحكم عليه بظاهر عمله، وإذا كان عمل شركًا أكبر مثل : النذر لغير الله والذبح لغير الله وهو لا يعلم فنرجو أن يغفر الله له، وأن يعذر بجهله .

راجع كتاب : ( فضائح ونصائح ص 121 )

? فهذا الفتوى  من الشيخ مقبل رحمه الله صريح وواضح وضوح الشمس في رآئعة النهار في الحكم على الظاهر وتكفيره في الظاهر لمن فعل الشرك الأكبر لكن إن كان  فيه جهل ربما قد  يعذر في الأخيرة ويمتحن كما هو قول  العلماء.""

-------

?https://t.me/Al_Menjeniq

------

⭕️https://t.me/Al_Menjeniq/361

6 months, 2 weeks ago

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته.
??? የሉቅማንን ልቀቀው የሁድሁድን ጨርስልን ለቤተሰብ ለመስጠት በጣም ይመቻል ዓቂዳንለማስተማር ጥሩ እጅግ በጣም ጥሩ ዘዴ ነው ።
የኡሉል ዓዝሞችን ጨርሰው
?ኑህ✔️
?ኢብራሒም✔️
?ሙሳ✔️
➣ዒሳ= ገና
➣ሙሐመድ= ገና

➣የሱለይማንን
➣የዳውድን
➣የአደምና የሐዋን ንገረን ለቤተሰብ የሚሰጥ ደዕዋ ነውና በጣም ተመችቶናል ...
ሑድሑድን ለምን አቋረጥከው.? ሌሎቹንም አስብባቸው ኡስታዝ ..
=============================
? ? ? ?
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

⭕️➤እሺ ተውሒድ በህዝባችን ውስጥ እንድስፋፋልን ማንኛውንም ሸሪዓ የፈቀደውንና የተጠቀመውን ስልትና ዘዴ እንጠቀማለን ። ይሔ ሁሉ ነብይ ከህዝባቸውጋ ያደረጉት ትንቅንቅ የተዘገበውኮ እኛን ለማስተማር ነው ። ጣፋጭ የነብያትን ገድል የነበረውኮ ለድንበር ለሀብት ለርስት ለብሔር አልነበረም የተዋደቁት የተገደሉት የተሰደዱት የቆሰሉት ተውሒድን ለማስረፅ ሲታገሉ ነው ። በዚችው ሚጢጢዬ እውቀታችን በኮልታፋ አንደበታችን የጀግኖቹን ገድል እየነገርን በዚያው ተውሒድን ከነብያት ፍቅርጋ እያጣጣምን በዘመናችን ያለን የዶሪህ የቀብር የጨሌ የቆሌን የአድባር የራሂሎን ሽርክ አደገኝነት እናስተምራለን ...❗️
-----
➤ድምቀቱ እንደረመዷን ባይሆንም ሪከርዱ ስራ ስለሚሰራ ከረመዷንም ውጭ አጋጣሚውን እየተጠቀምኩ አቀርባለሁ የላካችሁትን እሰራዋለሁ .❗️

---
➤ወንድም እህቶች በየገጠሩ በጣም ስራ ተሰርቷል ነገር ግን ኸይር አይጠገብምና አሁንም እንበርታ ውጤቱ የትብብራችን ውጤት ነው ። ከመናገሬ በላይ የናንተ ማሰራጨት በጣም ተፅኖ አለውና ተያይዘን ተደጋግፈን እንበርታ ። በምንችለው የደዕዋ ዘዴና ስልት እንረዳዳ እንተጋገዝ ...❗️
الدال على الخير كفاعله
እኔም በተናገርኩት እናንተም ለማሰራጨት በታገላችሁት አጅራችንን የምናገኝ ያድርገን ኢኽላሱን ይወፍቀን ማውገዝ እንጅ መስራት የማይችሉትን ደካሞችና ምቀኞችን እለፏቸው ። ሽርክ ገጠሩን በልቶት አይኑ እያዬ ለሽርክ ካላቸው ቸልተኝነት የተነሳ ቁርአን እየተናገርክ እሪሪሪ ይላል ። ወንድም ወደታች ተንሸራቶ ያለ ሰው ስለሚፈራህ ሁልጊዜ ያወግዝካል ይህ ሰው እውነትህም አይጥመውም ።

"" ...وَإِذَا خَلَوْا عَضُّوا عَلَيْكُمُ الْأَنَامِلَ مِنَ الْغَيْظِ قُلْ مُوتُوا بِغَيْظِكُمْ إِنَّ اللَّهَ عَلِيمٌ بِذَاتِ الصُّدُورِ ."" ١١٩ آل عمران

ተነቃቅተናል በዓቂዳው የወረደ የኡመር ኮቻ ጠበቃ ለሽርክ ያለው ስጋት የሱሪ ያክል እንኳ አያስጨንቀውም ተዛዘብንኮ ቆየን አባባ ። እንደነዚህ አይነቶቹ ፈሪዎች ሐቅን ይፈሩታል ። ፊርዓውንም በስጋትኮ ነው ያንን ሁሉ ህፃን ያረደው ግን ሰበቡን ራሱ አሳደገው ። ይህንን ታሪክ ሲሰሙ የሽርክ ጠበቃዎች ሚስቶቻቸውን አያምንም ጭንቀታሞች ናቸው ። አዎ የሚፈሩን ሰዎች ከስጋታቸው ተነስተው ሁሉንም ይጭኑብናል ቦታም የለንም ። ነቢ ሙሐመድንኮ የሰማቸው ሁሉ አልተቀበላቸውም ይልቁንም የተለያዬ ስም አሸከሟቸው ። የነብያት ህዝቦች ነብዮቻቸውን እንደት እንደሚንቋቸው አነበብክ አይደል .. ይሔንን ታሪክ የሚረዳ የገባው ጀግና ለሰነፎችና ቦርጫም ቅልብ ኡስታዞች ከከተማ መውጣት የተሳናቸው የኑሮ ሰዎችን ጆሮ አይሰጡም ።

➤ቁርአንን አህባሽ እንደምትጠቀመው ኪታቡ ተውሒድን ለሾው የሚጠቀሙ ደካሞች ሱሪን የነዘነዘነዙትን ያክል ለሽርክ ጊዜ ያጡ ጀምዒያ ጀምዒያ እያሉ የጮሁትን ያክል ለሽርክ ድምፃቸው የደከመባቸውንማ ተዛዝበን ጨረስንኮ ። እንድህ አባል ሊሆን ኢኽዋን እያለ ሲጮህ የነበረ ሁሉ በቃ ተነቃቃን ኑሮ በዘዴ መሆኑንኮ ነቃን ። ተውሒድ ተውሒድ በሉባቸው ጠሽሽሽ ይበሉ ቢፈልጉ ይተርተሩ ...❗️

✔️"" لَقَدْ كَانَ فِي قَصَصِهِمْ عِبْرَةٌ لِأُولِي الْأَلْبَابِ مَا كَانَ حَدِيثًا يُفْتَرَى وَلَكِنْ تَصْدِيقَ الَّذِي بَيْنَ يَدَيْهِ وَتَفْصِيلَ كُلِّ شَيْءٍ وَهُدًى وَرَحْمَةً لِقَوْمٍ يُؤْمِنُونَ "" ١١١ يوسف
"" በእውነቱ በታሪካቸው ውስጥ ለልቦና ባለቤቶች ትልቅ መመከሪያ ተግሳፅ አለበት ... ""

✔️ ውዱ የተውሒድ ጀግና በርታ ከነ ኡመር ኮቻ በላይ ጠበቃ ይረበሽ ለሽርክ መስኖ ቁፈራ ጉልበትም ይሁን ሐሳብም ይሁን ጥብቅና መቆም በግራም ያዋጣ ልፍስፍስ ሁሉ መጨነቅ አለበት ።

ተውሒድ ተውሒድ በለው ያርገፍግፈው .❗️

..ተውሒድ ተውሒድ የምተለዋ ቃል ካንተ ከጀግናው ሲሰሟት ከድሮን ድምፅ በላይ ትረብሸዋለች ..

⭕️⭕️⭕️ አይ ባጢል ⭕️⭕️⭕️
? ? ?
ሰው እንደት ከአህባሽ በላይ ይረበሻል ..❗️
------------------------------------

➤ የነጅድ ሊቆችን ኪታቦች የነ ኢማም ሙሐመድ ኢብን ዓብዱል ወሐብን የልጆቻቸውን የልጅ ልጆቻቸውን የነኢማም ኢብን ባዝ የነ ኢማም ፈውዛንን የነ ኢማም ሉሐይዳንን የነ ኢማም ሽንቂጢን ድምፅ ስጣቸው የኢርጃእ ጅን ለለከፋቸው በሽተኞች ፍቱን መድኃኒት ነው ... ❗️❗️❗️
----
✔️➤ ብትፈልግ ተክፊሪ በለኝ ድሮም ብስጩ ሰው መሳደብ ነው ነብዩ እብድ ጠንቋይ መተተኛ አዝማሪ ተብለው ውስጤ እያወቀ ተክፊሪ ብትለኝ የምናደድ ይመስልካል ። የመረጃውን ድሮን እንደዝንብ በጭስ ለማባረር ላይ ታች እያልክ ግዜህን አትግደል ቶብት ሸህነት ...❗️

ሰለፍዮች ሽርክን ለመዋጋት የሰለጠኑ የራህማን ጭፍሮች ናቸው አይመለሱም አይለቁህምም ። ና ውጣም ሩዝ በስጋ የማታገኝበት ሐይላንድ የሌለበት ገጠር ወጣ በል ተመልከት ትግላቸውን ....❗️

? ?
✔️ ወንድማችሁ አቡ ኒብራስ وفقه الله تعالى

-----

⭕️https://t.me/AbuNamuse

6 months, 2 weeks ago

**وقال الإمام محمد بن عبد الوهاب رحمه الله كما في الدرر السنية (٨/ ٢٤٤):

ﺇﻥ اﻟﺸﺨﺺ اﻟﻤﻌﻴﻦ ﺇﺫا ﻗﺎﻝ ﻣﺎ ﻳﻮﺟﺐ اﻟﻜﻔﺮ، ﻓﺈﻧﻪ ﻻ ﻳﺤﻜﻢ ﺑﻜﻔﺮﻩ ﺣﺘﻰ ﺗﻘﻮﻡ ﻋﻠﻴﻪ اﻟﺤﺠﺔ اﻟﺘﻲ ﻳﻜﻔﺮ ﺗﺎﺭﻛﻬﺎ، ﻭﻫﺬا ﻓﻲ اﻟﻤﺴﺎﺋﻞ اﻟﺨﻔﻴﺔ اﻟﺘﻲ ﻗﺪ ﻳﺨﻔﻰ ﺩﻟﻴﻠﻬﺎ ﻋﻠﻰ ﺑﻌﺾ اﻟﻨﺎﺱ ﻭﺃﻣﺎ ﻣﺎ ﻳﻘﻊ ﻣﻨﻬﻢ ﻓﻲ اﻟﻤﺴﺎﺋﻞ اﻟﻈﺎﻫﺮﺓ اﻟﺠﻠﻴﺔ، ﺃﻭ ﻣﺎ ﻳﻌﻠﻢ ﻣﻦ اﻟﺪﻳﻦ ﺑﺎﻟﻀﺮﻭﺭﺓ ﻓﻬﺬا ﻻ ﻳﺘﻮﻗﻒ ﻓﻲ ﻛﻔﺮ ﻗﺎﺋﻠﻪ.
☝️ ☝️ ☝️ ☝️
⭕️➤ አንብቧትማ.....❗️**

⭕️ ቅሬው ሸይኽ ሙሐመድ አብዱልወሐብ ዑዝር ይሰጣል እያለ ጡሩንባውን ይነፋል ። ሑጃ ማቆም ያለው በመሳኢሉል ኸፍያ ላይ ሲወድቅ ነው ። ግልፅ የሆነውንማ ከማክፈር ወደ ኋላ የለም ። ስትለው እባክህ እሱ አላለም ይልካል ።

----

⭕️➤ ይሔ ካልገባህ እንዴ ያንተ ጭንቅላት ሐብሐብ ነው እንዴ ...

⭕️https://t.me/Al_Menjeniq

6 months, 2 weeks ago

-----

የነጅድ ሊቆች ስማቸው ሲነሳ
እትትትት የሚያስብልህ ገና ታጎራለህ
-------⭕️-------⭕️------⭕️------

➤ ውፍረት ከምትጨምር እውቀት ጨምር የኢርጃእ ሴፍቲ ታንከር ያደረገህ ቲቢት ነው ። ደስ ቢልህም ቢከፋህም በዚህ መስአላ ላይም ሆነ በተውሒድ ላይ እንደነጅድዮች ምጡቅ የለም ። አልኩህኮ ትርትር ብትልም ውስጥህን ቢበላውም በኡሉህያም ይሁን በአስማእ ወሲፋት በዓቂዳ ጉዳይ አንተም የምትቀራው የነሱኑ ኪታብ ነው ።
-----
⭕️➤ የነጅድ ኢማሞችን ኪታብ ሰብሰብ እያደረግ አንብብ አንብበከው አልገባህ ካለ እኔ ምን ልበልህ ሸሁ ....
-----

⭕️https://t.me/Al_Menjeniq/317

6 months, 3 weeks ago
***?*** ***?***

? ?
⭕️? የዚችን ዓረፍተ ነገር ትርጉም እንደመረዳትና በሷ እንደመስራት ያማረ ፀጋ የተሰጠነው እንደሌለ ሊቁ ሱፍያን ኢብን ዑየይና ይናገራሉ ።

------

⭕️? ይህችን ቃል ትርጉሟን ያላወቀና በጨሌ በቆሌ ሸሆቹን በመለመን ያቆሸሻት ሙሽሪክ እንጂ ሙስሊም አይባልም ...❗️

⭕️?https://t.me/Al_Menjeniq

We recommend to visit

Last updated 2 months, 2 weeks ago

☆- لـ نـشـر اعلانـاتــكم $ @QQQQKS
10قنوات لتمويل @XX_2S

☆آشعار☆ستوريات☆انستا☆بنات
☆-مآ أحزَن الله عَبداً الا لـ يُسعده ♡

• لـ طلب بوت حمايه? ? @VAOD_BOT

☆-1 المنشئ #حمودي_الزعيم

☆-2المنشئ #الذهبي

✹ القنـاه الاولئ علئ التليڪرام والباقي تقليد

Last updated 1 month, 2 weeks ago

سيرافقك قلبي إلى اخر العمر
- لطلب تمويل تواصل ← : @ooooow
- قناة التمويلات : @xxxxzz

Last updated 3 weeks, 3 days ago