Nib InternationalBank

Description
Committed to Service Excellence!
Advertising
We recommend to visit

#UPSC , #SSC #BPSC #STATE #PET #Banking, #Railway, #RRB, #IBPS, #SBI, #Defence, #Police, #RBI etc.

🇮🇳This Channel Has Been Established With The Aim Of Providing Proper Guidance To Youths Preparing For All Govt. Exam.

✆ Contact.👉 @abhi67899

Last updated 5 days, 8 hours ago

Ставим всех на место одной фразой?

По всем вопросам: @Makhmudjanov
(За скидкой ко мне! Оплаты через меня!)

Менеджеры: @sharp_rek

Last updated 2 years, 4 months ago

Last updated 2 years, 6 months ago

1 день, 17 часов назад
ቡሩክ ሰንበት ይሁንልዎ!

ቡሩክ ሰንበት ይሁንልዎ!

25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!**

2 дня, 13 часов назад
ነገ እሁድ አመሻሽ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ …

ነገ እሁድ አመሻሽ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በጉጉት የሚጠበቀው የሊቨርፑልና የቼልሲን ጨዋታ ማን ያሸንፍ ይሆን?

ይገምቱ፤ ይሸለሙ!

ለመጀመሪያዎቹ ትክክለኛ 3 ገማቾች ስጦታ እናበረክታለን።

መመሪያ፦

  1. ምላሹን በቴሌግራም ቻናላችን t.me/nibinternationalbanksc አስተያየት መስጫ ላይ ብቻ ያስፍሩ።

  2. ደጋግሞ ወይም እንደገና በማረም (ኤዲት በማድረግ) መልስ መስጠት ዋጋ አያሰጥም።

3.የቴሌግራም አካውንታችንን Join ያድርጉ፤ ቢያንስ ለ10 ሰው ሼር ያድርጉ።

  1. ሽልማቱ የሚሰጠው በንብ ኢ-ብር የዲጂታል ዋሌት አገልግሎት ሲሆን የዋሌት አካውንቱን በ (*617#) ተመዝግበው ይቆዩን፡፡

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!

25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!

#Nib #English #PremierLeague #Liverpool #Chelsea #nibbank #nibinternationalbank

2 дня, 17 часов назад
የዛሬ የጥቅምት 9 ቀን 2017 ዓ.ም …

የዛሬ የጥቅምት 9 ቀን 2017 ዓ.ም የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
*25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!

#Nib #forex #exchange #DailyInfo #nibbank #NIBForex #ForeignExchange

1 неделя, 1 день назад
እንኳን ለባንካችን 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ …

እንኳን ለባንካችን 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ ክብረ በዓል አደረሰን!                                                  

25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!
#Nib   #nibbank #25th #Anniversary

1 неделя, 1 день назад
መልካም ሰንበት ይሁንልዎ!

መልካም ሰንበት ይሁንልዎ!

25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!**

1 неделя, 2 дня назад

በእቅድና ግብዎ ልክ ከጎንዎ ቆመን በአንጀት አርስ ውጤት ሩብ ምዕተ-አመትን ተሻገርን!

ከእኛ ጋር እንዲሰሩ ስናደርግ ብቁና ለሽልማት የታጩ ትጉህ መሆንዎን በማስመስከር ነውና እርስዎን መሳዮች እንዲበዙም ታታሪነታችንን በአደባባይ እናውጃለን!

እኛን አምነው ዳግመኛ ይምጡ አንልዎትም፤ እንዲመጡ ግን እናደርጋለን፡፡ መጥተውም ከየትኛውም ፍላጎትዎ እንዳይጎድሉ ከልብ እንሰራለን! የአገልግሎታችን ጥራት የ25 አመታት መታወቂያችን ነውና!

25 አመታትን በታታሪነትና በአገልጋይነት!

#Nib #Anniversary #25th #nibbank #Mobilebanking

2 недели назад

25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት! ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

2 недели назад
የልጆችዎን ነገ ዛሬ ይቀልሱ! ***

የልጆችዎን ነገ ዛሬ ይቀልሱ! ***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

2 недели назад
በያሉበት የሥራ መስክ መልካም የሥራ ቀን …

በያሉበት የሥራ መስክ መልካም የሥራ ቀን እና ሳምንት ይሆንልዎ ዘንድ ተመኘን! *
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

We recommend to visit

#UPSC , #SSC #BPSC #STATE #PET #Banking, #Railway, #RRB, #IBPS, #SBI, #Defence, #Police, #RBI etc.

🇮🇳This Channel Has Been Established With The Aim Of Providing Proper Guidance To Youths Preparing For All Govt. Exam.

✆ Contact.👉 @abhi67899

Last updated 5 days, 8 hours ago

Ставим всех на место одной фразой?

По всем вопросам: @Makhmudjanov
(За скидкой ко мне! Оплаты через меня!)

Менеджеры: @sharp_rek

Last updated 2 years, 4 months ago

Last updated 2 years, 6 months ago