#UPSC , #SSC #BPSC #STATE #PET #Banking, #Railway, #RRB, #IBPS, #SBI, #Defence, #Police, #RBI etc.
??This Channel Has Been Established With The Aim Of Providing Proper Guidance To Youths Preparing For All Govt. Exam.
✆ Contact.? @abhi67899
Last updated 2 months, 2 weeks ago
Ставим всех на место одной фразой?
По всем вопросам: @Makhmudjanov
(За скидкой ко мне! Оплаты через меня!)
Менеджеры: @sharp_rek
Last updated 2 years, 7 months ago
Last updated 2 years, 10 months ago
ነገ ምሽት በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በጉጉት የሚጠበቀው የቶተንሃም እና የሊቨርፑል ጨዋታ ማን ያሸንፍ ይሆን?
ይገምቱ፤ ይሸለሙ!
ለመጀመሪያዎቹ ትክክለኛ 3 ገማቾች ስጦታ እናበረክታለን።
መመሪያ፦
ምላሹን በቴሌግራም ቻናላችን t.me/nibinternationalbanksc አስተያየት መስጫ ላይ ብቻ ያስፍሩ።
ደጋግሞ ወይም እንደገና በማረም (ኤዲት በማድረግ) መልስ መስጠት ዋጋ አያሰጥም።
3.የቴሌግራም አካውንታችንን Join ያድርጉ፤ ቢያንስ ለ10 ሰው ሼር ያድርጉ።
መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
መልካም የእረፍት ጊዜ ይሁንልዎ!
25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!
#Nib #English #PremierLeague #Tottenham #Liverpool #nibbank #nibinternationalbank
ውድ የማኅበራዊ ሚዲያ ተከታዮቻችን!
የባንካችንን ስምና አርማ በመጠቀምና ሀሰተኛ የማህበራዊ ሚዲያ ገፆችን በመክፈት ባንኩን የማይወክሉ የተለያዩ መልዕክቶችን ከሚያሰራጩ አሳሳቾች ይጠንቀቁ፡፡
ስለባንካችን ትክክለኛና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት ይፋዊ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ተከታዮቹ ? ናቸው፡፡
Face book https://web.facebook.com/nib.intbank/
Telegram https://t.me/nibinternationalbanksc
linkedin https://www.linkedin.com/in/nib-internationalbank-2138931b5/
Instagram https://www.instagram.com/nib_internationalbank/?hl=en
youtube https://www.youtube.com/@nibinternationalbank6204
Tik tok https://www.tiktok.com/@nibinternationalbank?lang=en
መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!
የዘንድሮው ዓለም አቀፍ የባንኮች ቀን የተከበረው መቼ ነበር? (ወር እና ቀን) በሚል ላቀረብነው ጥያቄ
ትክክለኛው መልስ፡- December 4, 2024
የጥያቄው ትክክለኛ መላሾች:-
1ኛ ናምሩድ ያሬድ
2ኛ Yonas?SEED
3ኛ ?ᵐᵐᵃⁿᵘᵉˡ ™
በሚል የቴሌግራም አካውንት የሚጠቀሙ ተሳታፊዎች መሆናቸውን በአክብሮት እየገለፅን አሸናፊዎች የንብ ኢ-ብር አካውንት የምትጠቀሙበትን ስልክ በአስተያየት መስጫው እንድታስቀምጡልን ይሁን፡፡
ሁላችሁም ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን፡፡ በሌላ አሳታፊ ጥያቄ ይጠብቁን፡፡
25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን Like፣ Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!
ባንካችን የገንዘብ ዝውውር የበለጠ ለማሳለጥ በሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያው ላይ የጨመረው አዲስ ገጽታ ምን ተብሎ ይጠራል? በሚል ላቀረብነው ጥያቄ
ትክክለኛው መልስ፡- ፈጣን የክፍያ ስርዓት Instant Payment System / IPS
የጥያቄው ትክክለኛ መላሾች:-
1ኛ X ?SEED
2ኛ Mea...ዚ ?SEED
3ኛ Tsion
በሚል የቴሌግራም አካውንት የሚጠቀሙ ተሳታፊዎች መሆናቸውን በአክብሮት እየገለፅን አሸናፊዎች የንብ ኢ-ብር አካውንት የምትጠቀሙበትን ስልክ በአስተያየት መስጫው እንድታስቀምጡልን ይሁን፡፡
ሁላችሁም ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን፡፡ በሌላ አሳታፊ ጥያቄ ይጠብቁን፡፡
25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን Like፣ Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!
ቡሩክ ሰንበት ይሁንልዎ!
25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!**
ውድ ደንበኞቻችን:-
ባንካችን በሞባይል ባንኪንግ ላይ የገንዘብ ዝውውር የበለጠ እንዲሳለጥ ለማድረግ ፈጣን የክፍያ ስርዓት (Instant Payment System/IPS/) ስለተገበረ እንዲሁም ነባር አገልግሎቶች ላይ ቋሚ ክፍያ ማዘዝ፤ ለበጎ አድራጎት ተቋሞች መለገስ፤ የኢትዮ ቴሌኮም ጥቅል መግዛት እና ቢል ክፍያ እንዲሁም የመሳሰሉትን አዳዲስ አገልግሎቶችን ጨምሯል። በዚህ ለውጥ ምክንያትም የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያውን (NIB Mobile Banking App) በማዘመን (Update በማድረግ) የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ትሆኑ ዘንድ እንገልጻለን።
በንብ ሞባይል ባንኪንግ የዲጂታል እቁብ አገልግሎት በቅርቡ ይጠብቁ፡፡
ለአንድሮይድ:-
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.nib.NibMobileBanking
ለአይፎን:-
https://apps.apple.com/us/app/nib-mobile-banking/id6451211654
ለበለጠ መረጃ በ9698 ይደውሉ፡፡
*25 ዓመታትን በታታሪነትና በአገልጋይነት!
#Nib #Anniversary #25th #nibbank #Mobilebanking #Airtimepackage #Anniversary #SilverJubilee #NIBAnniversaryFACEBOOK I INSTAGRAM I LINKIDIN I YOUTUBE I TIKTOK I WEBSITE
መልካም ሰንበት ይሁንልዎ!
25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!**
#UPSC , #SSC #BPSC #STATE #PET #Banking, #Railway, #RRB, #IBPS, #SBI, #Defence, #Police, #RBI etc.
??This Channel Has Been Established With The Aim Of Providing Proper Guidance To Youths Preparing For All Govt. Exam.
✆ Contact.? @abhi67899
Last updated 2 months, 2 weeks ago
Ставим всех на место одной фразой?
По всем вопросам: @Makhmudjanov
(За скидкой ко мне! Оплаты через меня!)
Менеджеры: @sharp_rek
Last updated 2 years, 7 months ago
Last updated 2 years, 10 months ago