አቡ ሙጃሂድ ሰኢድ ቢን ተውፊቅ

Description
قناة الأخ أبي مجاهد سعيد بن توفيق الحبشي
https://t.me/abumujahidseidtofik
Advertising
We recommend to visit

Last updated 1 month, 3 weeks ago

سيرافقك قلبي إلى اخر العمر
- لطلب تمويل تواصل ← : @ooooow
- قناة التمويلات : @xxxxzz

Last updated 4 weeks ago

https://t.me/hjjhhhjjnkkjhgg1234

Last updated 2 months, 3 weeks ago

1 month ago

لما الحزن؟
اضاعت منك الجنة
أم بشرت بعدم القبول؟ ؟
هون عليك فما دون الجنة دون

1 month ago

በወጣትነትህ ምታደርገው ኢባዳ ይሄ ብቻ ነው?
እሺ ስታረጅስ  እንዴት ልትሰራ ነው?

1 month ago

أستغفر الله

أستغفر الله

أستغفر الله

1 month, 1 week ago
አዛንን ሰምተህ ቦታ ሳትሰጠው ገላክን አመቻችተክ …

አዛንን ሰምተህ ቦታ ሳትሰጠው  ገላክን አመቻችተክ ምታኛው ሰው ሆይ ተመልከት

አንተ ተመቻችተክ ስተኛ  ቀብር ላይ ያለው ግን ጌታዬ ሆይ አንድ እድል ስጠኝ ና  ሰላትን ልስገድ አንዷን ሰላት ወፍቀኝ
       እያለ ይጮሀል አንተስ

ንቃ እንጂ

👇ወደ  ቻናላችን ለመቀላቀል👇
https://t.me/abumujahidseidtofik

1 month, 1 week ago
ከክስረት ሁሉ ክስረት

ከክስረት ሁሉ ክስረት 
ሪዝቅህን ለመፈለግ የለት ጉርሻህን ለመፈለግ  በለሊት ተነስተህ 
ራዚቅህን ለጋሽህን ትልቁ አላህን መርሳትህ ነው  ከዚ በላይ ክስረት የለም

አላህ ይጠብቀን 🤲

👇ወደ  ቻናላችን ለመቀላቀል👇
https://t.me/abumujahidseidtofik

1 month, 1 week ago
የራስህን ማንነት ያንተን ደረጃ በሰዎች አይን …

የራስህን ማንነት ያንተን ደረጃ በሰዎች አይን ውስጥ አትፈልገው  ምክንያቱም
ጥቅም
ውሸት
በተጨማሪ  አፈር ብቻ የሚያዩ አይኖች ስለበዙ 👍    
                    ተረዳከኝ ፦
        ለሴቶችም ጭምር ነው

👇ወደ  ቻናላችን ለመቀላቀል👇
https://t.me/abumujahidseidtofik

1 month, 2 weeks ago

ከፊል ወንድሞች ለነገ እያሉ ነው

1 month, 2 weeks ago

?

1 month, 2 weeks ago

አልተስማማቹም መሰለኝ?

1 month, 3 weeks ago

ከአስር ቡሀላ ይጠብቁን

በቪድዮ እናቀርበዋለን

إن شاء الله

We recommend to visit

Last updated 1 month, 3 weeks ago

سيرافقك قلبي إلى اخر العمر
- لطلب تمويل تواصل ← : @ooooow
- قناة التمويلات : @xxxxzz

Last updated 4 weeks ago

https://t.me/hjjhhhjjnkkjhgg1234

Last updated 2 months, 3 weeks ago