?اللهم لا عيش الا عيشة الاخرة?

Description
بسم الله الحمد لله والصلاة والسلام على نبينا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين

በመቀጠል በዚህ ቻናል በአላህ ፍቃድ ሊሰራበት የታሰበው
በሱና ወንድሞች የሚሰጡ ደርሶችን
ሙሀደራወችን እና እንዳስፈላጊነቱ የፈትዋ ጥያቄ መልሶችን
እና ገሳጭ የሆኑ የዖለሞችን ምክር
አንዳንድ አነቃቂ የሆኑ ፁሁፎችን ማስተላለፍ ነው


https://t.me/menhagsalef
Advertising
We recommend to visit

Last updated 2 months, 2 weeks ago

☆- لـ نـشـر اعلانـاتــكم $ @QQQQKS
10قنوات لتمويل @XX_2S

☆آشعار☆ستوريات☆انستا☆بنات
☆-مآ أحزَن الله عَبداً الا لـ يُسعده ♡

• لـ طلب بوت حمايه? ? @VAOD_BOT

☆-1 المنشئ #حمودي_الزعيم

☆-2المنشئ #الذهبي

✹ القنـاه الاولئ علئ التليڪرام والباقي تقليد

Last updated 1 month, 2 weeks ago

سيرافقك قلبي إلى اخر العمر
- لطلب تمويل تواصل ← : @ooooow
- قناة التمويلات : @xxxxzz

Last updated 3 weeks, 3 days ago

4 months, 3 weeks ago

ወደዚህ ቻናል እየገባችሁ ቁርአን ተፍሲር አዳምጠ

4 months, 3 weeks ago

?የቁርኣን ተፍሲር

??{{በኡስታዝ ሲራጅ ንጋቱ  }}

?"ተፍሲር ሱረቱል ቀሶስ"

ክፍል/ 172

?ቁጥር/1

https://t.me/merkaz_ibnuAbas

4 months, 3 weeks ago

የፍንዳታ ድምፅ፣ የምያፍን ጭስ፣ የማያባራ የዘውትር ለቅሶ ጩኸት፣ ቦምብ ያዘሉ ድሮኖች ቀን ከሌት እንደ ጢንዚዛ በቅርብ ርቀት ላያቸው ላይ ሲንዣበብ፣ የምግብ ፣የውሃ ፣የመድሀኒት፣ የእንቅልፍ እጦት፣ በሸራ መጠለያ የዝናብ፣ የፀሀይ መፈራረቅ፣ የበርካታ አስክሬን፣ የደም፣ ሰማይ ምድሩን ያፈኑ የሚሳዔል አረር ሽታዎች ፣ እነዚህ ሁሉ ላለፉት ስምንት ወራት ያለማቋረጥ የዕለት ተእለት ህይወታቸው ተጨባጭ ሆኖ በህይወት መኖር ከአላህ ተዓምራት አንዱ ነው። የሰው ልጅ በዚህ ተመሳሳይ ሁኔታ ውስጥ አንድ ወር በህይወት መቆየቱ ያጠራጥራል ። ሌላው ቢቀር እህል ውሃ ኖሮህ በቂ እረፍት (እንቅልፍ ) ያለማግኘት ለሞት የሚዳርግ ነው። ያረብ ኢብራሂምን ዐ.ሰ በኢስማዒል የእርድ ፈተና 'በቃህ፣ አልፈሃል' እንዳልከው ጋ*ዛዊያንንም ፈተናው በቃችሁ፣ አልፋችኃል በላቸው።

4 months, 3 weeks ago

አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ
የሂት አድን ጥሪ ‼️
ሙስሊሞች ሆይ እህታችን ጀሚላ በጠና ታማለች እንድረስላት
ሂዎቷ አደጋ ላይ ነው
ዝርዝሩን እጉሩፓ ግቡና
ስሙት ፍጠኑ

እህቶችም ወንድሞችም ይህችን እህታችንን በመረባረብ ሁወቷን ለማትረፍ ሰበብ እንሁናል ለ 1 ሳምንት ያክል ነው ጊዜ ያላት የምትገኘው ሳዑዲ ሪያድ ውስጥ ነው

ይህቺ የሱና እህታችን በኸይር ስራዎች ላይ ሁሉ በየቦታው አብራን በግንባር ቀደምነት ስትሳተፍ የነበረች ጀግና እንስት ነበረች ዛሬ ግን እሰው እጅ ላይ ወደቀች

አላህ ሚዛን ሀሰናቷ ላይ ያርግላት

እናማ ወደግሩፑ በመግባት የቻልናትን በማበርከት ከሳምንት ወድህ ታክማ እንድትተርፍ እናርጋት
??????
https://chat.whatsapp.com/E8hmJoe3OTP1AJHvMio44x

4 months, 3 weeks ago
4 months, 4 weeks ago

አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ
የሂት አድን ጥሪ ‼️
ሙስሊሞች ሆይ እህታችን ጀሚላ በጠና ታማለች እንድረስላት
ሂዎቷ አደጋ ላይ ነው
ዝርዝሩን እጉሩፓ ግቡና
ስሙት ፍጠኑ
??????
https://chat.whatsapp.com/E8hmJoe3OTP1AJHvMio44x

6 months, 4 weeks ago

እንደ እህትህ እያት ለናትህ ልጀ በስኬት መንገዷ ላይ እሾህን መዝራት እንቅፋትን መትከል ትፈልጋለህን? በፍፁም አትፈልግም።

ታዳ የማይበጠሰው የላኢላሀኢለላህ እህትህ ላይ የስኬት ጉዞዋ ላይ እንቅፋትን መትከል ትክክል ነው ትላለህን? በፍፁም ትክክል አይደለም!!

https://t.me/+Fmyh1lc6jpQ0MmU0
https://t.me/+Fmyh1lc6jpQ0MmU0

Telegram

📚🌴እውቀትን ከአማኞች እናት🌴📚

ይህ ቻናል ጠቃሚ ትምርቶች በተጨማሪ የሴቶች ሶሀቢያት እና የወንዶች የነቢያችን ባልደረቦች ታሪክ የሚተላለፍበት ቻናል ነው!! የአማኞችን እናት የሶሀቢያት ሴቶችን ታሪክ ለመድገም የነሱን ፈለግ ለመከተል የነሱን ታሪክ ማወቅ ግድ ይላል . . ዲናዊ እውቀቶችን በቀላሉ እናሥተላልፍ ***🤳*** Request to 𝙹𝙾𝙸𝙽 ይጫኑ ***👇***

እንደ እህትህ እያት ለናትህ ልጀ በስኬት መንገዷ ላይ እሾህን መዝራት እንቅፋትን መትከል ትፈልጋለህን? በፍፁም አትፈልግም።
6 months, 4 weeks ago
We recommend to visit

Last updated 2 months, 2 weeks ago

☆- لـ نـشـر اعلانـاتــكم $ @QQQQKS
10قنوات لتمويل @XX_2S

☆آشعار☆ستوريات☆انستا☆بنات
☆-مآ أحزَن الله عَبداً الا لـ يُسعده ♡

• لـ طلب بوت حمايه? ? @VAOD_BOT

☆-1 المنشئ #حمودي_الزعيم

☆-2المنشئ #الذهبي

✹ القنـاه الاولئ علئ التليڪرام والباقي تقليد

Last updated 1 month, 2 weeks ago

سيرافقك قلبي إلى اخر العمر
- لطلب تمويل تواصل ← : @ooooow
- قناة التمويلات : @xxxxzz

Last updated 3 weeks, 3 days ago