➳የኔ ብዕር✍️❥

Description
🖤🖤Emanda 🖤🖤
Kalkidan Yonatan
😘😘 Queen 😘😘
Welcome to my channel
You will find
#Music 🎼🎼🎼🎼
#Cover music 🎶🎶
#Friend ship pic
#School life 🏫🏫
#Fun videos 📽️
#Couple pic 👰🤵
😍😍😍😍😍😍😍

Cross @emanda7 @atnasiya7
We recommend to visit

꧁❀✰﷽✰❀꧂
In The Name Of God

تبلیغات? :

https://t.me/+TJeRqfNn3Y4_fteA

Last updated 2 months ago

☑️ Collection of MTProto Proxies


? تبليغات بنرى
@Pink_Bad

? تبليغات اسپانسری
@Pink_Pad


پینک پروکسی قدیمی ترین تیم پروکسی ایران

Last updated 1 month, 3 weeks ago

Official Channel for HA Tunnel - www.hatunnel.com

Last updated 5 months, 3 weeks ago

hace 3 semanas, 4 días
hace 3 semanas, 4 días

አንዳንድ በሮች መከፈታቸው ይጎዳል
እንደተዘጉ ቢተው ይሻላል!
https://t.me/emayaa7💔

hace 3 semanas, 4 días

ሕይወታችሁን ሊያጨልም ለሞከረ ሰው ሁለተኛ ዕድል አትስጡ በፍፁም 😔

hace 9 meses

ቤተሰብ ደና እደሩ መልካም አዳር??

hace 9 meses

አንዳንዶች እንደጀንበር ❤️‍?
ደብዝዘው ብቅ ይላሉ?‍♂
በእርካታም በረፈደ ይፈካሉ?
ሌሎች ደግሞ??
በፀደይ መተው?‍♀ እንደ አመት በካፊያ በደመና ይሸኛሉ??
@emanda7
@emayaa7

hace 9 meses

#የሀበሻ_መዝገበ_ቃላት#ኑሮ:- ለሲዖል ህይወት ልምምድ የሚያደርጉበት ጠባብ ጂም#ዘመድ:- ባልተዘጋጁበት ቀን የሚመጣ ተጨማሪ ችግር#ጫማ:- አብሮ የሚደክም እውነተኛ ፍቅረኛ#ደሞዝ :- ከወጣበት ዕለት ውጭ ቁም ነገር የሌለው#ብድር:- በፍቅር የወሰዱትን በጦርነት የሚመልሱበት የዝርፍያ ሙከራ።
?*?
*

@emayaa7

Cross @emanda7

hace 9 meses, 1 semana
hace 9 meses, 1 semana

#16 ኪዳነምህረት ልዩ ነሽ ለኔ❤️??

@emayaa7

hace 9 meses, 1 semana

**ሁለት ህፃናት ታመው  ሀኪም ቤት ወረፋ እየጠበቁ ነበር አቡሽ ሚጣ ስታለቅስ አይቶ ለምን ታለቅሻለሽ? ብሎ ጠየቃት፡፡

ሚጣ፡- የደም ምርመራ ላደርግ ነው፡፡

አቡሽ፡- እና ምን ችግር አለው?

ሚጣ፡-የደም ምርመራ ለማድረግ የሰው እጅ ይቆርጣሉ፡፡ አለች እያለቀሰች! ይሄኔ አቡሽም ማልቀስ ጀመረ

ሚጣ፡- አንተ ደሞ ምን ሆንኩ ብለህ ነው ምታለቅሰው?

አቡሽ፡- ወይኔ ጉዴ እኔ ደግሞ የሽንት ምርመራ ላደርግ ነው አለ እያለቀሰ፡፡
??????

ለብቻ መሳቅ ክልክል ነው!!!!** @emayaa7#Share_Like

hace 11 meses, 1 semana

?ፀሀይ ለምን በሴት ስም እንደተጠራች የሚገባህ ስታቃጥልህ ነው።???

?ዝናብ ለምን በወንድ ስም እንደተጠራ የሚገባሽ ሲደበድብሽና ሲያንቀጠቅጥሽ ነው።???

We recommend to visit

꧁❀✰﷽✰❀꧂
In The Name Of God

تبلیغات? :

https://t.me/+TJeRqfNn3Y4_fteA

Last updated 2 months ago

☑️ Collection of MTProto Proxies


? تبليغات بنرى
@Pink_Bad

? تبليغات اسپانسری
@Pink_Pad


پینک پروکسی قدیمی ترین تیم پروکسی ایران

Last updated 1 month, 3 weeks ago

Official Channel for HA Tunnel - www.hatunnel.com

Last updated 5 months, 3 weeks ago