Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ

Description
ይህ በወልቂጤ ማዕከል ግቢ ጉባኤ ማሰተባበሪያ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ግ.ጉ አባላት መረጃ መለዋወጫ 'የቴሌግራም' ገፅ ነው።


👇👇👇ተከታዮቹን ገጾች ይቀላቀሉ 👇👇👇

Telegram፦ https://t.me/wku_gg_media

YouTube፦ https://www.youtube.com/@MKWolkiteGibiGubae

ለሃሳብና አስትያይቶ @wku_gg_media_bot
We recommend to visit

ማራኪ ცЯムŋの የጫማ መሸጫ ቻናል

✔ማራኪ ብራንድ የፈለጉትን ጫማ በፈለጉት ሳይዝ እና ጥራት እናቀርባለን!
With free delivery
🔰Contact me
👉 @Maraki2211 or Call 0913321831
Admin
@maraki2211

💯Spammed users⚠
@Marakibrand2bot

Last updated 4 days, 12 hours ago

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን
በ +251909255008 ወይም
+251912739699 ላይ ያናግሩኝ
@Abd_phone

Last updated 1 week, 1 day ago

🔑Quotes

“Life is generally meaningless beyond the choice we have to assign how meaningful it can be. I don’t fear death because I know this and therefore am able to live with peace of mind.”
@Quote_U
...

Last updated 2 years, 9 months ago

6 days, 17 hours ago

**የምሕረት ብላቴና ሆይ የአርሞንኤም ጠል በጽዮን ተራሮች ላይ እንዲወርድ እንዲሁም ደግሞ የልጅሽ የቸርነቱ ጠል በላዬ ይውረድ ። ከሰውነቴም የኃጢአቴን ርኩሰት ይጸብ።

»○○○አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ○○○«**

https://t.me/wku_gg_media

1 week ago

📚የመጻሕፍት ትረካ 🎤
በሞት የተገለጠ ፍቅር
✍️ጸሐፊ: ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ *🎙ተራኪ: ዕጹብ (ወለተ ገብርኤል) *📎ክፍል፡ ፲፱https://t.me/wku_gg_media 🔸🔸🔸
**

1 week, 1 day ago
2 months, 1 week ago

*📯**ለኦርቶዶክሳውያን!

📜 የነነዌ ጾም
የካቲት 18 - 2016 ዓ.ም
(Feb 26 - 2024 GC)

📜ዐብይ_ጾም
መጋቢት 2 - 2016 ዓ.ም
(Mar 11 - 2024 GC) ይጀምራሉ
◇◇◇◇◇◇◇◇◇◇◇◇
በሰላም ያድርሰን*🙏

2 months, 1 week ago
2 months, 1 week ago

🤔እናንተ ብትሆኑ ምን ታደርጋላችሁ ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች!! እህተ እባላለሁ የሶስተኛ አመት የባዮሎጅ ተማሪ ነኝ። የመጀመሪያ አመት ተማሪ እያለሁ ከሆነ ልጅ ጋር ተዋውቅኩ ፍቅርም ጀመርኩ። ልጁ ጋር በስርዓተ ተክሊል እንደምንጋባ ቃል ተግባብተን ከሁለት ዓመት በላይ አብረን ቆይተናል። ነገር ግን ልጁ በአሁኑ ሰዓት ስጋ ወደሙ መቀበል አይፈልግም። የነፍስ…

2 months, 2 weeks ago

"ስለ ጽድቅ የሚሰደዱ ብጹዓን ናቸው። መንግስተ ሰማያት የእነርሱ ናትና። ሲነቅፉአችሁና ሲያሳድዷችሁ በእኔም ምክንያት ክፉውን ሁሉ በውሸት ሲናገሩባችሁ ብጹዓን ናችሁ። ዋጋችሁ በሰማያት ታላቅ ነውና ደስ ይበላችሁ። ሐሴትም አድርጉ።"
(ማቴ. ፭፥፲)

††† ††† ††† ††† ††† ††† †††

🔔 ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ 🔔

2 months, 2 weeks ago

*📚ከመጽሐፍት አንደበት 📚*

' ሐሙስ ሐሙስ '**

አቡነ ዮሐንስ የተባሉ አባት በየ ሳምንቱ ሐሙስ ሐሙስ በአቅራቢያቸው ወዳለ አንድ መንደር ለማስተማር ይሄዱ ነበረ :: በግብፅ እንደተለመደው ወደዛች ሀገር ለመሄድ ሲሳፈሩ ከአንድ ሌላ ሰዉ ጋር መዳበል ነበረባቸው :: በዚህ ጊዜ አንድ አክራሪ ሙስሊም ሁሉጊዜ በተመሳሳይ ሰዓት አብሯቸው ይሳፈር ነበረ:: ሊሳፈሩ ሲገቡ ታድያ ፊቱን ዞር ያደርግና ይተፋ ነበረ :: ይህን አስነዋሪ ድርጊት ለዓመታት ያደርገው ነበረ ::

አንድ ቀን ጳጳሱ ሊሳፈሩ ሲመጡ ይሄ ሰዉ የለም :: ከልባቸው አዝነው እግዚአብሔርን መጠየቅ ጀመሩ "ጌታዬ ይህንን በረከት ለምን አስቀረህብኝ? ይህን በረከት ከዚህ በላይ እቀበል ዘንድ እንደ ማልገባ የወሰንከው ከሀጥያቴ ብዛት ይሆንን " አሉ ።

**📚ተግባራዊ ክርስትና ከሚለው መፅሐፍ ገፅ 25 የተወሰደ*📚*
https://t.me/wku_gg_media

ወ▮ዩ▮ግ▮ጉ

2 months, 2 weeks ago

የ2014 ዓ.ም የግቢ ጉባኤ አገልጋይ

2 months, 3 weeks ago



በደረሱ ጊዜ ቤተ ክርስቲያንና ሐዋርያት ሽማግሌዎችም ተቀበሉአቸው።
ሐዋ ፲፭÷፬


ከትናንት ጀምሮ አዲስ የገባችሁ ወንድም እህቶቻችን በድጋሚ እንኳን ደህና መጣችሁልን🙏

ዕለተ ዐርብ 11:30 ጀምሮ በተከታታይ ሥስት ቀናት ግቢ ጉባኤያችን እንኳን ደህና መጣችሁልን ብሎ ሊቀበላችሁ ዝግጅቱን አጠናቆ እናንተን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል። ሁላችሁም በአንድነት ተሰባስባችሁ ትመጡልን ዘንድ መልዕክታችንን በአክብሮት እናስተላልፋለን!

ቅድስት ቤተክርስቲያን ሁላችሁንም ትጠብቃችኋለች!

📩@wku_gg_media_bot

ወ▮ዩ▮ግ▮ጉ

We recommend to visit

ማራኪ ცЯムŋの የጫማ መሸጫ ቻናል

✔ማራኪ ብራንድ የፈለጉትን ጫማ በፈለጉት ሳይዝ እና ጥራት እናቀርባለን!
With free delivery
🔰Contact me
👉 @Maraki2211 or Call 0913321831
Admin
@maraki2211

💯Spammed users⚠
@Marakibrand2bot

Last updated 4 days, 12 hours ago

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን
በ +251909255008 ወይም
+251912739699 ላይ ያናግሩኝ
@Abd_phone

Last updated 1 week, 1 day ago

🔑Quotes

“Life is generally meaningless beyond the choice we have to assign how meaningful it can be. I don’t fear death because I know this and therefore am able to live with peace of mind.”
@Quote_U
...

Last updated 2 years, 9 months ago